#እኛም ዝም አንልም ,#Stop Children & Woman's Abuse
Produced by Lidet Muluken
Kidst Getu
Kidus Asrat
Biruk Tilahun
Jibril
Eden Girma
https://instagram.com/munamunitt?igshid=1lqzed7xmw5j4
https://instagram.com/li_eldanaa?igshid=pt8w3l4q1yue,
https://instagram.com/kidist_getuu?igshid=4otwu44xowh3
Produced by Lidet Muluken
Kidst Getu
Kidus Asrat
Biruk Tilahun
Jibril
Eden Girma
https://instagram.com/munamunitt?igshid=1lqzed7xmw5j4
https://instagram.com/li_eldanaa?igshid=pt8w3l4q1yue,
https://instagram.com/kidist_getuu?igshid=4otwu44xowh3
Forwarded from . (Mercy 👑)
እቴሜቴ የሎሚ ሽታ
ያ ሰውዬ ምን አለሽ ማታ???
####################
ምንም ምንም ምንም አላለኝ
ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ!!
................................................
እንደምን ያለ ውንብድና ነው
ትዳሩን ፈቶ አንቺን ያስመኘው?
እርግጥ ገላዬ ሽታሽ ያውዳል
መካድ አልችልም መልክሽ ያስታል
ግን የማይቀር ነው ይጠወልጋል
ያቺ ትዳሩ ከቤት ያለችው
ዛሬ ባንቺ መልክ የተረሳችው
ሎሚ ነበረች እንዳንቺ ቆንጆ
መልኳ ነጠፈ ስትሰራ ጎጆ
............................................
ጠረኗ ዝባድ ሎሚ ነበረ
ናርዶስ እርክፍክፍ የተከበረ
በዛ ተማርኮ ልውሰድሽ አላት
እሺ አለችው ከዛም ወሰዳት
አገባትና ልጅ አስወለዳት
ሎሚ ጠረኗ በአራስ ተተካ
ጥልፍ ቀሚሷ ሽንት ነካካ
መልፋት ጀመረች በቤት በደጇ
መልኳን ሰጠችው ለህፃን ልጇ
ከዛም እራቃት ያ ምርኮኛዋ
መልኳ አልሆን ቢለው እንደድሮዋ
#####################
እቴ እመቤቴ አንቺ የሎሚ ሽታ
ትዳሩን ፈትቷት መጣ በማታ
ሎሚ ጠረንሽን ከቶ አርቂው
መልክሽን አይይ ባክሽ ደብቂው
ሂድ ብለሽ በይው ከደጄ አትድረስ
በሷ የሆነ ባንቺም እንዳይደርስ!!
@SeliOfficial
@SeliOfficial
@SeliOfficial
ያ ሰውዬ ምን አለሽ ማታ???
####################
ምንም ምንም ምንም አላለኝ
ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ!!
................................................
እንደምን ያለ ውንብድና ነው
ትዳሩን ፈቶ አንቺን ያስመኘው?
እርግጥ ገላዬ ሽታሽ ያውዳል
መካድ አልችልም መልክሽ ያስታል
ግን የማይቀር ነው ይጠወልጋል
ያቺ ትዳሩ ከቤት ያለችው
ዛሬ ባንቺ መልክ የተረሳችው
ሎሚ ነበረች እንዳንቺ ቆንጆ
መልኳ ነጠፈ ስትሰራ ጎጆ
............................................
ጠረኗ ዝባድ ሎሚ ነበረ
ናርዶስ እርክፍክፍ የተከበረ
በዛ ተማርኮ ልውሰድሽ አላት
እሺ አለችው ከዛም ወሰዳት
አገባትና ልጅ አስወለዳት
ሎሚ ጠረኗ በአራስ ተተካ
ጥልፍ ቀሚሷ ሽንት ነካካ
መልፋት ጀመረች በቤት በደጇ
መልኳን ሰጠችው ለህፃን ልጇ
ከዛም እራቃት ያ ምርኮኛዋ
መልኳ አልሆን ቢለው እንደድሮዋ
#####################
እቴ እመቤቴ አንቺ የሎሚ ሽታ
ትዳሩን ፈትቷት መጣ በማታ
ሎሚ ጠረንሽን ከቶ አርቂው
መልክሽን አይይ ባክሽ ደብቂው
ሂድ ብለሽ በይው ከደጄ አትድረስ
በሷ የሆነ ባንቺም እንዳይደርስ!!
@SeliOfficial
@SeliOfficial
@SeliOfficial
How many people is studying
Anonymous Poll
7%
I've been studying since School is closed
37%
I've been studying some times
56%
I don't even now we're my school bag is hh
Optimistic Batch
How many people is studying
Everyone vote ☝️☝️☝️
