Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
Am on tik tok @Mickymg_1 y'all follow me now And Last years Batch video is being edited almost done Subscribe on YouTube to Watch it
Optimistic Batch
https://www.youtube.com/channel/UC8KxrZP2sl2eqFt84IXu95A?sub_CONFIRMATION=1
This is my YouTube Page will start posting at 1k Ena Subscribe on it
✅ሰላም እንዴት ናችሁልን የሃብ ፋፍ ቤተሰቦች ሰላማችሁ ይብዛልኝ
ዛሬ በአድስ መረጃ ተገኛኝ ተናል
ቤታችሁ ሆናችሁ ብር መስራት ለምትፈልጉ በጣም አርፍ web site ላስተዋዉቃችሁ
በኢትዮጵያ ዉስጥ ሆናችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀበል ትችላላችሁ
በቀን እስከ 20 ዶላር መስራት ትችላላችሁ በኢትዮጵያ ሆናችሁ ማውጣት ትችላላችሁ
እንዴ ይሰራል ለምትሉኝ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በመመልከት ብር ታገኛላችሁ ሙሉ እስቴፑን እንደምከተለ
1 ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ
https://www.star-clicks.com/?ref=50747495
2 sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
3 ሁለት ምጫዎችን ይሰጣችኋል
እናንተም publisher sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
4 ከዛም ሙሉ መረጃዉን ታስገባላችሁ
5 postal code / zip code በምለው
ላይ - ET00000 ታስገባላችሁ
Password
Email
ስልክ ቁጥር ሁሉንም ካስገባችሁ በኋላ
Security quastion ትመርጣላችሁ
በመቀጠልም
ከዛም ከላይ ያለዉን ሊንክ ኮፕ አድርጋችሁ
Refferal link በምለው ቦታ ላይ ታስገባላችሁ
በመቀጠልም rigister የምለውን ተጫኑት
ከዛም ብር መስራት ትጀምራላችሁ መለት ነው
ለበለጠ መረጃ contact አድርጉኝ
ዛሬ በአድስ መረጃ ተገኛኝ ተናል
ቤታችሁ ሆናችሁ ብር መስራት ለምትፈልጉ በጣም አርፍ web site ላስተዋዉቃችሁ
በኢትዮጵያ ዉስጥ ሆናችሁ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ መቀበል ትችላላችሁ
በቀን እስከ 20 ዶላር መስራት ትችላላችሁ በኢትዮጵያ ሆናችሁ ማውጣት ትችላላችሁ
እንዴ ይሰራል ለምትሉኝ የተለያዩ ማስታወቂያዎችን በመመልከት ብር ታገኛላችሁ ሙሉ እስቴፑን እንደምከተለ
1 ከስር ያለውን ሊንክ ተጭናችሁ ግቡ
https://www.star-clicks.com/?ref=50747495
2 sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
3 ሁለት ምጫዎችን ይሰጣችኋል
እናንተም publisher sign up የምለውን ትመርጣላችሁ
4 ከዛም ሙሉ መረጃዉን ታስገባላችሁ
5 postal code / zip code በምለው
ላይ - ET00000 ታስገባላችሁ
Password
ስልክ ቁጥር ሁሉንም ካስገባችሁ በኋላ
Security quastion ትመርጣላችሁ
በመቀጠልም
ከዛም ከላይ ያለዉን ሊንክ ኮፕ አድርጋችሁ
Refferal link በምለው ቦታ ላይ ታስገባላችሁ
በመቀጠልም rigister የምለውን ተጫኑት
ከዛም ብር መስራት ትጀምራላችሁ መለት ነው
ለበለጠ መረጃ contact አድርጉኝ
Star-Clicks
Earn & Make Money Online Get Paid By PayPal Bank Transfer
Make Money Online. Payout to PayPayl, Bank Transfer, Western Union. Easy To Use To Earn Money Online. Instant Account. Verified UK Business. World Wide. 100% Free
Everybody Download this app if u guys wanna chat with us or ur Jemma ... Nice Video call App Nw next to zoom & add me If y'all want me 2 ..
#እኛም ዝም አንልም ,#Stop Children & Woman's Abuse
Produced by Lidet Muluken
Kidst Getu
Kidus Asrat
Biruk Tilahun
Jibril
Eden Girma
https://instagram.com/munamunitt?igshid=1lqzed7xmw5j4
https://instagram.com/li_eldanaa?igshid=pt8w3l4q1yue,
https://instagram.com/kidist_getuu?igshid=4otwu44xowh3
Produced by Lidet Muluken
Kidst Getu
Kidus Asrat
Biruk Tilahun
Jibril
Eden Girma
https://instagram.com/munamunitt?igshid=1lqzed7xmw5j4
https://instagram.com/li_eldanaa?igshid=pt8w3l4q1yue,
https://instagram.com/kidist_getuu?igshid=4otwu44xowh3
Forwarded from . (Mercy 👑)
እቴሜቴ የሎሚ ሽታ
ያ ሰውዬ ምን አለሽ ማታ???
####################
ምንም ምንም ምንም አላለኝ
ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ!!
................................................
እንደምን ያለ ውንብድና ነው
ትዳሩን ፈቶ አንቺን ያስመኘው?
እርግጥ ገላዬ ሽታሽ ያውዳል
መካድ አልችልም መልክሽ ያስታል
ግን የማይቀር ነው ይጠወልጋል
ያቺ ትዳሩ ከቤት ያለችው
ዛሬ ባንቺ መልክ የተረሳችው
ሎሚ ነበረች እንዳንቺ ቆንጆ
መልኳ ነጠፈ ስትሰራ ጎጆ
............................................
ጠረኗ ዝባድ ሎሚ ነበረ
ናርዶስ እርክፍክፍ የተከበረ
በዛ ተማርኮ ልውሰድሽ አላት
እሺ አለችው ከዛም ወሰዳት
አገባትና ልጅ አስወለዳት
ሎሚ ጠረኗ በአራስ ተተካ
ጥልፍ ቀሚሷ ሽንት ነካካ
መልፋት ጀመረች በቤት በደጇ
መልኳን ሰጠችው ለህፃን ልጇ
ከዛም እራቃት ያ ምርኮኛዋ
መልኳ አልሆን ቢለው እንደድሮዋ
#####################
እቴ እመቤቴ አንቺ የሎሚ ሽታ
ትዳሩን ፈትቷት መጣ በማታ
ሎሚ ጠረንሽን ከቶ አርቂው
መልክሽን አይይ ባክሽ ደብቂው
ሂድ ብለሽ በይው ከደጄ አትድረስ
በሷ የሆነ ባንቺም እንዳይደርስ!!
@SeliOfficial
@SeliOfficial
@SeliOfficial
ያ ሰውዬ ምን አለሽ ማታ???
####################
ምንም ምንም ምንም አላለኝ
ትዳሩን ፈቶ ልውሰድሽ አለኝ!!
................................................
እንደምን ያለ ውንብድና ነው
ትዳሩን ፈቶ አንቺን ያስመኘው?
እርግጥ ገላዬ ሽታሽ ያውዳል
መካድ አልችልም መልክሽ ያስታል
ግን የማይቀር ነው ይጠወልጋል
ያቺ ትዳሩ ከቤት ያለችው
ዛሬ ባንቺ መልክ የተረሳችው
ሎሚ ነበረች እንዳንቺ ቆንጆ
መልኳ ነጠፈ ስትሰራ ጎጆ
............................................
ጠረኗ ዝባድ ሎሚ ነበረ
ናርዶስ እርክፍክፍ የተከበረ
በዛ ተማርኮ ልውሰድሽ አላት
እሺ አለችው ከዛም ወሰዳት
አገባትና ልጅ አስወለዳት
ሎሚ ጠረኗ በአራስ ተተካ
ጥልፍ ቀሚሷ ሽንት ነካካ
መልፋት ጀመረች በቤት በደጇ
መልኳን ሰጠችው ለህፃን ልጇ
ከዛም እራቃት ያ ምርኮኛዋ
መልኳ አልሆን ቢለው እንደድሮዋ
#####################
እቴ እመቤቴ አንቺ የሎሚ ሽታ
ትዳሩን ፈትቷት መጣ በማታ
ሎሚ ጠረንሽን ከቶ አርቂው
መልክሽን አይይ ባክሽ ደብቂው
ሂድ ብለሽ በይው ከደጄ አትድረስ
በሷ የሆነ ባንቺም እንዳይደርስ!!
@SeliOfficial
@SeliOfficial
@SeliOfficial
