👆👆👆👆👆👆👆👆👆
የእርግዝና ህመም ይቀንስልሻል
የእኔ እህት
♦♦ነፍሰ ጡር ሴት እንዴት መተኛት አለባት? ♦♦
✅ በእርግዝና ወቅት በተለመደው መንገድ መተኛት ምቾት ለምን ይነሳናል ? ምክንያቱም በእርግዝና ወቅት ብዙ ለውጦች ስለሚመጡ ምቾት አይኖረንም
፡-የሆድ መጠን ይጨምራል
፡- የጀርባ ህመም
፡-የደረት ህመም
፡-የትንፋሽ ማጠር
፡-የእንቅልፍ እጦት እነዚህ ምቾት እንዳይኖር ያደርጋሉ
✅ በእርግዝ ወቅት ተመራጭ ወይም መሆን ያለበት አተኛኘት
በአብዛኛው ተመራጭ የሚሆነው በጎን መተኛት ነው ለፅንሱም ለእናትየውም መቾት ይሰጣል
አንዱን እግር ዘርግቶ ከላይ ያለውን እግር ማጠፍ በሁለቱም እግር መሃል ትራስ መጠቀም
የጀርባ ህመም ካለ በጎን መተኛት እናም ከሆድ ስር ትራስ ለመጠቀም መሞከር
በምሽት የደረት ማቃጠል ካለ ከወገብ በላይ ትራሶችን መጠቀም
ቀኑን ያሳለፈ እርግዝና ከሆነ የትንፋሽ ማጠር ይከሰታል በዚህ ጊዜ በጎን ተኝቶ ከፍ ለያደርግ የሚችል ትራስ መጠቀም፡፡ ይህም ማለት ሁልግዜ ምቾት ይሰማናል ማለት አይደለም ስለዚህ አቅጣጫ እየቀያየርን መተኛት አለብን የደም ዝውውራችን ጤናማ እንዲሆን መገላበጥ አለብን ስንገላበጥ ግን ተነስተን ትንሽ ቁጭ ብለን መሆን አለብት፡፡
✅ በእርገዝና ወቅት ማስወገድ ያለብን አተኛኘት
በጀርባ መተኛት ፡- የጀርባ ህመምን ፡የአተነፋፈስ ችግርን ፡ የመቀመጫ ኪንታሮትን ፡ዝቅተኛ የሆነ የደም ግፊትን እና
የደም ዝውውርን ለልብ እና ለሰውነታችን መቀነስ የመሰሉትን ያመጣል
በሆድ መተኛት፡-በእርግዝና ጊዜ ሆድ እየገፋ አካላዊ ለውጥ ይኖራል እና ሆድ መተኛት በጣም አስቸጋሪ ያደርገዋል፡፡
መልካም የጤና ጊዜ!!
#share #share #share
#join #join #join #join
@onlyfemaleb
❤️ #መልካም_ቀን_ይሁንልሽ 💋

#አቢጊያ_ነኝ
#የሴት_ብልት_ፈሳሽ
የሴቶች ብልት ፈሳሽ አለ የሚባለዉ ከሴት ብልት ፈሳሽና ህዋሳት/ሴሎች ተደባልቀዉ ተከታታይነት ባለዉ መልኩ መፍሰስ ሲኖር ነዉ፡፡ የብልት ፈሳሽ መኖር ብልትን ለማፅዳትና ለመከላከል ያገለግላል:: አንዲት ሴት በወር አበባ ዑደቶቿ መሃከል መልኩና መጠኑ የተለያየ የፈሳሽ አይነት ሊኖር የሚችል ሲሆን ይህም ሊያጣብቅ ከሚችል ነጭ ፈሳሽ አንስቶ እስከ ንፁህ ሆኖ ዉሃማ ፈሳሽ አይነት ሊለያይ ይችላል፡፡ የተወሰነ የብልት ፈሳሽ መኖር ምንም ችግር የሌለዉና ኖርማል ነዉ፡፡ ነገር ግን የብልት ፈሳሽዎ ያልተለመደ ሽታ ካመጣ፣ መልኩን ከቀየረ አልያም ተያያዥነት ያለዉ ህመምና ማሳከክ ካለዉ የሆነ ችግር እንዳለ ማሳያ ምልክት ሊሆን ይችላል፡፡
ለብልት ፈሳሽ መከሰት ምክንያቶች
· ፈንገስ፣ ባክቴሪል ቫጂኖሲስ (የሴት ብልት ውስጥ በተፈጥሮ የሚገኙ ባክቴርያዎች መዛባት) እና ሴቶች ባረጡበት ወቅት የሚያሳዩት ምልክቶች ለብዙ ሴቶች የተዛባ የብልት ፈሳሽ መከሰት ምክንያት ሲሆኑ እነዚህ ምክንያቶች በተወሰነ መልኩ ጉዳት ባያስከትሉም ምቾት ላይሰጡ ግን ይችላሉ፡፡
· የተዛባ/ያልተለመደ የብልት ፈሳሽ የተወሰኑ የአባለ ዘር በሽታዎች ሲኖሩም ሊመጣ ይችላል፡፡ የአባለዘር በሽታዎች ወደ የፍቅር/የትዳር ጓደኛዎ ሊተላለፉ አሊያም ወደ ማህፀን፣ እንቁልጢና የዘር መተላለፊያ ቱቡ ሊሰራጩ ስለሚችሉ በጊዜዉ ተመርምረዉ ህክምና ማግኘት አስፈላጊ ነገር ነዉ፡፡
· አንዳንዴ ፈሳሹ ቡናማ ወይም ደም የተቀላቀለበት ከሆነ የማህፀን አንገት ካንሰር ምልክትም ሊሆን ይችላል፡፡
የህክምና ባለሙያዎን ማማከር የሚገባዎ መቼ ነዉ?
· ቢጫ፣ አረንጓዴ ወይም ወፍራም አይብ የመሰለ ፈሳሽ ካለዎ
· ሽታ ያለዉ ፈሳሽ ከሆነ
· የመቅላት፣ የማሳከክ፣ የማቃጠል ወይም መቆጥቆጥ ስሜቶች በብልትዎ፣ በብልትዎ ዙሪያ ባለዉ ቆዳና በሽንት መዉጫ ቀዳዳ ዙሪያ ካለዎ
· ከወር አበባዎ ዑደት ጋር ያልተገናኘ ወይም ያልተዛመደ በብልትዎ ደም ወይም የደም ጠብታዎች ካለዎ
ህክምና እስኪገኙ ድረስ ሊተገብሩዋቸዉ የሚችሉት ነገሮች
· ከፈንገስ ጋር የተያያዘ ከሆነ በብልትዎ ሊገቡ የሚችሉ የፈንገስ መድሃኒቶችን መጠቀም
· ማሳከክ፣ ህመምም ይሁን ምቾት የሌለው ስሜት ካለዎ በበረዶ ወይም ዉሃ ዉስጥ በተነከረ ንፁህ ጨርቅ ቦታዉ ላይ መያዝ
· ህክምና እስኪገኙ ድረስም ይሁን ህክምና ከጀመሩ በኃላ ለመጀመሪያዉ ሳምንት የግብረስጋ ግንኙነት ሲያደርጉ ኮንደምን መጠቀም የመሳሰሉት ናቸዉ፡፡

#ውፍረት_ለመቀነስ_ምን_ማድረግ _እንችላለን?
በመጀመሪያ ደረጃ ራስን ማሳመን አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም በዚህ ሂደት ውስጥ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የሃይል መድከም እና የፈለግነውን ምግብ እንደልባችን መብላት አለመቻል እንዲሁም ተስፋ መቁረጥ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የማይቻል ነው ብለን መሸሽ የለበንም፡፡ ይሉቁንም ኪሎ ምን ያህል ወረደ የሚለው ላይ ከማተኮር ወደፊት ስለሚኖረን ጤናማ ህይወት ማሰቡ መልካም ነው፡፡ አስታውሱ፡ ራስን በማስራብ ውፍረት ለመቀነስ በመሞከር ራሳችንን መጉዳት የለብንም፡፡
ስለዚህ ምን ማድረግ አለብን?
- በመጀመሪያ ለውፍረት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያላቸውን ምግቦች ቀስ በቀስ መቀነስ ከዛም ማቆምን መለማመድ፤ ለምሳሌ የካርቦሃይድሬት ምግቦችን (ዳቦ፣ የስኳር መጠናቸው ከፍ ያሉ ምግቦች፣ ድንች፣ ፓስታ) መቀነስ ከዛም ደግሞ ማቆም፤ በተጨማሪ የታሸጉ ምግቦችን መቆም ይኖርብናል፡፡
- ሲርቦት ብቻ ይብሉ፤ በሚርቦት ጊዜ ራስዎን አያስርቡ ይልቁንም ጤናማ ምግብ በመመገብ ያንን ጊዜ ያሳልፉት፡፡
- በሰውነቶ ላይ የሚታየውን ለውጥ በደንብ ያስተውሉ
- ከአልኮል መጠጦችና ከጣፋጭ ነገሮች ይቆጠቡ
- ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ያስወግዱ፤ መጠነኛ ቅባት ይጠቀሙ
- ከጭንቀት ለመላቀቅ ይሞክሩ፣ በቂ እንቅልፍ ያግኙ (6-8 ሰዓት በ 24 ሰዓት ውስጥ)
- የአካል እንቅስቃሴ ያዘውትሩ፡ ከአጭር ርቀት ወክ እስከ ረጅም ርቀት ሩጫ ድረስ ቀስ በቀስ ሰውነቶን ያስለምዱ
- ለደም ግፊት እና ስኳር በሽታ ተጋላጭ መሆኖን ወደ ጤና ተቋም ሄደው ይጠይቁ

ግጥም ለመላክ የግጥም ውድድር ለመወዳደር ለሚወዱት ሰው ፍቅሮን ለመግለፅ እንዲሁም ያስቀየሙትንም ሰው ይቅርታ ለመጠየቅ ወይም ለማመስገን ከፈለጉ ቻናላችንን ይቀላቀሉ
@gtmschool
https://t.me/joinchat/AAAAAFM5I3F8927VvwiePQ
ለአስተያየትዎ እንዲሁም ግጥም ለመላክ @zizugtm

Telegram
ግጥም እናጣጥም
@gtmschool
https://t.me/joinchat/AAAAAFM5I3F8927VvwiePQ
ለአስተያየትዎ እንዲሁም ግጥም ለመላክ @zedosultan

Forwarded from Soliyana Fa
ከቤተሠብዎ,ከፍቅር አጋርዎ ጋር ተመሳሳይ ልብስ……,የprogram ቀሚሶች,የልጆች አልባሳት,humanhair,ቦርሳዎች,ሠአቶች(የጥንዶች), የስጦታ እቃዎች…………………ሁሉንም በአንድ ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ ከታች ያለውን link ተጭነው ይምረጡ👇👇👇👇👇👇
t.me/Cherstinfashion
👆👆👆👆👆👗👠👜
t.me/Cherstinfashion
👆👆👆👆👆👗👠👜
Forwarded from S
Maki's Collection
Your Needs 😃
Our Service 😊
Maki's Collection
ò8
Delivery up to Megenagna or Bole around skylight
hotel. For region areas we send via DHL or EMS.
https://t.me/hiyaw_fonka

🤍Maki Clothes🤍
Order n Get Your Choices
@Melen_32
@Melen_32
Forwarded from Deleted Account
👉👉የተለያዩ የዩኒቨርሲቲ ቀልዶች ፎቶዎች እንዲሁም ቫይኖች ለማየት
የ 44ቱም ዩኒቨርሲቲዎች official ቴሌግራም ቻናሎች ትክክለኛ መረጃ በ መቀበል የ ሀገራችንን ሰላም እንጠብቅ👇👇👇
JOIN US💙💙💙💙💙💙☂☂

እንዴት ናቹልኝ የኔ ውዶች ከዚህ ቀን በኋላ #online የማማከሪያ ሰዓት ዘውትር ሰኞ እስከ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት
ምን አልባት ስራ አዳሪ በምሆንበት ቀን ላልኖር እችላለው።
ከ online ውጪ ማለትም text ባየሁ ቁጥር ለመመለስ በማንኛው ሰዓት እናንተን ለመርዳት እና ለማገዝ ተዘጋጅቻለው።
#ቤተሰብ
#ትምህርት_እና_ስራ
#ፍቅር
#ጤንነት
#ጓደኝነት
#ሴትነት
#ወሲብ
#እንዲሁም ማንኛውንም ሀሳብ መመካከር እንችላለን መጪው ጊዜ የእኔ እና የአንቺ ነው።
ሚስጥር ጠባቂነቴ እስከ አሁን ባማከርኳቸው እህቶቼ ታይቷል ተመስግኛለው።
#እስካሁንም እጅግ በርካታ ሴቶችን online አማክሬአለው
#አንቺስ??
💯 አንድ % ሚስጥራቹ ይጠበቃል
@onlygirlsb
ላይ ማንኛውንም ሀሳብ ማንሳት መብታቹ ነው።
#share #share

#የቆዳ_መድረቅ
👉ቆዳችን በተለያዩ ምክንያቶች ሊደርቅ ይችላል
ከመንስኤዎቹም መሀከል፡-
• በቀዝቃዛ ቦታ መኖር
• በብዛት በሙቅ ውሀ መታጠብ
• ሳሙናዎችን እና ዲተርጀንቶችን በብዛት መጠቀም
• በተፈጥሮ የሚከሰት
• እድሜ
• በብዛት ውሀ መንካት
👉 ምልክቶቹ
• የቆዳ መዥጎርጎር
• የቆዳ መሻከር
• የቆዳ መሰንጠቅ
• የቆዳ ማሳከክ
• በቀላሉ የቆዳ መድማት
👉መከላከያ መንገዶች
• ሎሽኖችን መጠቀም
• ለውሀ ተጋላጭነትን መቀነስ
• ሳሙናና ዲተርጀንቶችን በብዛት አለመጠቀም
• ልብስም ሆነ እቃ ሲያጥቡ የእጅ ፕላስቲክ ጓንቶችን መጠቀም
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#መልካም_እሁድ
#የቆዳ_መድረቅ
👉ቆዳችን በተለያዩ ምክንያቶች ሊደርቅ ይችላል
ከመንስኤዎቹም መሀከል፡-
• በቀዝቃዛ ቦታ መኖር
• በብዛት በሙቅ ውሀ መታጠብ
• ሳሙናዎችን እና ዲተርጀንቶችን በብዛት መጠቀም
• በተፈጥሮ የሚከሰት
• እድሜ
• በብዛት ውሀ መንካት
👉 ምልክቶቹ
• የቆዳ መዥጎርጎር
• የቆዳ መሻከር
• የቆዳ መሰንጠቅ
• የቆዳ ማሳከክ
• በቀላሉ የቆዳ መድማት
👉መከላከያ መንገዶች
• ሎሽኖችን መጠቀም
• ለውሀ ተጋላጭነትን መቀነስ
• ሳሙናና ዲተርጀንቶችን በብዛት አለመጠቀም
• ልብስም ሆነ እቃ ሲያጥቡ የእጅ ፕላስቲክ ጓንቶችን መጠቀም
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#መልካም_እሁድ
Forwarded from Quality Button [SCAM]