ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
#አቢጊያ_ነኝ
#እንዴት_አደርሺልኝ

የአንቺና የእሱን #የፍቅር ግንኙነት ሊገድሉ የሚችሉ ጉዳዮችን ማወቅ ትፈልጊያለሽ??
#አዎ 👍
#አቢጊያ_ነኝ
ዛሬ ስለፍቅረኛሞች እያወራዋቹ ነው።
#Valentine_day በማስመልከት ስለዚህ

ከፍቅረኛሽ ጋር ሊኖሩሽ ስለሚገቡ ነገሮች መመካከር ከፈለግሽ በማንኛውም ጉዳይ @onlygirlsb ማውራት ትቺያለሽ

ስለ ማንኛውም ጉዳይ
#አቢጊያ_ነኝ
ፍቅረኛሽ የቀረበሽ
#መልክሽን
#አቋምሽን
#ጡትሽን
#ዳሌሽን
#ፀጉርሽን አልያም ሌላ ውጫዊ ነገርሽን አይቶ ሊሆን ይችላል አሁን ግን ያንቺን #ውስጥ ካልወደደ አትሳሳቺ በደንብ አውሪው ጥሎሽ ከመሄዱ በፊት።
#መልካም_ቀን
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
#እግር_ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች

1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂና ግሪስሊን በማድረግ አንድ ላይ በማደባለቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት ካልሲ አድርጎ መተኛት፣ ጠዋት ስንንሳ እግራችንን መታጠብ።

ይህንን በተደጋጋሚ በመሞከር ለስላሳና ውብ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።

2. የምግብ ዘይት

የምግብ ዘይት ቆዳችን እንዳይደርቅና እንዳይሰነጣጠቅ እንደሚያደርግ ጥናቶቸ ያመለክታሉ።

እግራችንን በድንብ ከታጠብንና ካጸዳን በኋላ የአትክልት ወይም የምግብ ዘይት በተሰነጣጠቀው ተረከዝ ላይ መቀባት፣ ከዚያም እግራችን ላይ ካልሲ በማድረግ መተኛት፣ ጠዋት ላይ መታጠብ።
ለተወሰኑ ቀናት እየደጋገምን በመጠቀም እግራችንን ከመሰነጣጠቅ በመጠበቅ ለስላሳ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።

3. ሙዝና አቮካዶ ደባልቆ መቀባት

ግማሽ ሙዝና አቮካዶ በመቀላቀል በተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባተ ለ10 ደቂቃ ያክል መተው፣ ከዛ በኋላ እገራችንን መታጠብ።
4. ቫዝሊን እና ሎሚ

እገራችንን ከታጠብን በኋላ የሎሚ ጭማቂና ቫዝሊን በመደባልቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት እገራችንን በካልሲ ሸፍኖ ማደር።
ጠዋት ላይ እግራችንን መታጠብ፣ ይህንንም ደጋግመን በመጠቀም ለስላሳና ያማረ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።

5. ማር

ማር በውስጡ ጸረ ባከቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን፥ ቆዳን የማለስለስ አቅም እንዳለው ጥናቶች ይጠቁማሉ።
አንድ ኩባያ ማር ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመቀላቀል እግራችንን እዚያ ውስጥ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ።
እግራችንን በማሸት ለስላሳ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።

@onlyfemaleb
መልካም አዳር ይሁንላቹ ።

ባህላዊ ልብስ ስትፈልጉ 👆👆👆👆
#አቢጊያ_ነኝ
ለወዛም ፊት ምን ማድረግ አለብኝ

ፊታችን ወዛም ሆኖ እየተቸገርን ግን ምን ማድረግ እንዳለብን አናውቅም ዛሬ ይህን ችግራችንን በቀላሉ ለመፍታት የሚያስችለንን ውህዶች እንዴት በቤት ውስጥ መጠቀም እንደምንችል እንጠቁማችኋለው ፡፡

1. እንቁላል ፡- እንቁላል በቫይታሚን ኤ የበለፀገ በመሆኑ ለቅባታማ የፊት ቆዳ ጠቃሚ ነው ፡፡
👉 ዘዴ ፡- እንቁላል ነጩን ክፍል ሰሀን ላይ አድርጎ በማንኪያ መምታት ከዚያ ፊት ላይ ተቀብቶ እስኪ ደርቅ ድረስ ጠብቆ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ
2 . ሎሚ ፡- ሎሚ የፊታችን ቆዳ በጣም ወዛም እና ቅባታማ ከሆነ ወዛችን እንዲቀንስ ይረዳናል ፡፡
👉 ዘዴ ፡- አንድ የሾርባ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ከግማሽ የሻይ ማንኪያ ውሀ ጋር በመደባለቅ በንፁህ ጥጥ እየነከርን የፊታችን ቆዳ መቀባት ከዚያ ከ10 ደቂቃ በሆላ ለብ ባለ መታጠብ
3. ማር
👉 ዘዴ ፡- ግማሽ የሻይ ማንኪያ ማር ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ የወተት ዱቄት ፣ አንድ የሻይ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ሁሉንም አንድ ላይ በመደባለቅ ፊታችን ላይ መቀባት ከ 10- 15 ደቂቃ አቆ ይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ
4. ቲማቲም በውስጡ ያለው ከፍተኛ የቫይታሚን ሲ እና በተፈጥሮ ዘይትን የሚቀንሱ አሲዶች በውስጡ ስላለው ለወዛም ፊት ጠቃሚ ነው እንዲሁም ቡጉርን ለመከላከል ይረዳል ፡፡
👉ዘዴ ፡- ግማሽ ቲማቲም ቆርጠን ፊታችንን ማሸት ከዚያ እስኪደርቅለ 10 – 15 ደቂቃ አቆይይ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ
#share
👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Mayas Catering/ማያ የምግብ ዝግጅት አገልግሎት
🌺ሠርግ፣ክርስትና፣ምርቃት፣ማህበር ወይስ የልጅዎን ልደት ለመደገስ አስበዋል?

🌺ለሐዘን ቤት ምግብ(እዝን) አገልግል መውሠድ ይፈልጋሉ?

🌺ቤቢ/ብራይዳል ሻወር ቀለል አድርገው ለማዘጋጀት ይፈልጋሉ?

🌺እቤትዎ እንግዳ ጋብዘው ምግብ ለማብሠል ጊዜ አጥርዎታል?

⭐️ይደውሉልን!
📱0982-44-69-66 or Inbox @MayaOnline
https://t.me/MayasCatering
Forwarded from Vent Here (Unihorse)
Hey Unihorse 🦄
Hide my Identity
I need to vent
Hey guys i just really want to know what does it mean "set" i mean ye setinet kibrshn silalwksh nw minamn sibal esemalw Mndnw ye setinet kbr
💫
#share #share #share 👆👆👆
#አቢጊያ_ነኝ
#ውፍረት ለመቀነስ ምን ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ ደረጃ ራስን ማሳመን አስፈላጊ ነው፤ ምክንያቱም በዚህ ሂደት ውስጥ የምግብ ፍላጎት መቀነስ፣ የሃይል መድከም እና የፈለግነውን ምግብ እንደልባችን መብላት አለመቻል እንዲሁም ተስፋ መቁረጥ ሊኖሩ ይችላሉ፡፡ ነገር ግን የማይቻል ነው ብለን መሸሽ የለበንም፡፡ ይሉቁንም ኪሎ ምን ያህል ወረደ የሚለው ላይ ከማተኮር ወደፊት ስለሚኖረን ጤናማ ህይወት ማሰቡ መልካም ነው፡፡ አስታውሱ፡ ራስን በማስራብ ውፍረት ለመቀነስ በመሞከር ራሳችንን መጉዳት የለብንም፡፡

ስለዚህ ምን ማድረግ አለብን?

- በመጀመሪያ ለውፍረት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያላቸውን ምግቦች ቀስ በቀስ መቀነስ ከዛም ማቆምን መለማመድ፤ ለምሳሌ የካርቦሃይድሬት ምግቦችን (ዳቦ፣ የስኳር መጠናቸው ከፍ ያሉ ምግቦች፣ ድንች፣ ፓስታ) መቀነስ ከዛም ደግሞ ማቆም፤ በተጨማሪ የታሸጉ ምግቦችን መቆም ይኖርብናል፡፡
- ሲርቦት ብቻ ይብሉ፤ በሚርቦት ጊዜ ራስዎን አያስርቡ ይልቁንም ጤናማ ምግብ በመመገብ ያንን ጊዜ ያሳልፉት፡፡
- በሰውነቶ ላይ የሚታየውን ለውጥ በደንብ ያስተውሉ
- ከአልኮል መጠጦችና ከጣፋጭ ነገሮች ይቆጠቡ
- ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች ያስወግዱ፤ መጠነኛ ቅባት ይጠቀሙ
- ከጭንቀት ለመላቀቅ ይሞክሩ፣ በቂ እንቅልፍ ያግኙ (6-8 ሰዓት በ 24 ሰዓት ውስጥ)
- የአካል እንቅስቃሴ ያዘውትሩ፡ ከአጭር ርቀት ወክ እስከ ረጅም ርቀት ሩጫ ድረስ ቀስ በቀስ ሰውነቶን ያስለምዱ
- ለደም ግፊት እና ስኳር በሽታ ተጋላጭ መሆኖን ወደ ጤና ተቋም ሄደው ይጠይቁ

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb