ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
ዛሬ ስለፍቅረኛሞች እያወራዋቹ ነው።
#Valentine_day በማስመልከት ስለዚህ
ከፍቅረኛሽ ጋር ሊኖሩሽ ስለሚገቡ ነገሮች መመካከር ከፈለግሽ በማንኛውም ጉዳይ @onlygirlsb ማውራት ትቺያለሽ
ስለ ማንኛውም ጉዳይ

#እግር_ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂና ግሪስሊን በማድረግ አንድ ላይ በማደባለቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት ካልሲ አድርጎ መተኛት፣ ጠዋት ስንንሳ እግራችንን መታጠብ።
ይህንን በተደጋጋሚ በመሞከር ለስላሳና ውብ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
2. የምግብ ዘይት
የምግብ ዘይት ቆዳችን እንዳይደርቅና እንዳይሰነጣጠቅ እንደሚያደርግ ጥናቶቸ ያመለክታሉ።
እግራችንን በድንብ ከታጠብንና ካጸዳን በኋላ የአትክልት ወይም የምግብ ዘይት በተሰነጣጠቀው ተረከዝ ላይ መቀባት፣ ከዚያም እግራችን ላይ ካልሲ በማድረግ መተኛት፣ ጠዋት ላይ መታጠብ።
ለተወሰኑ ቀናት እየደጋገምን በመጠቀም እግራችንን ከመሰነጣጠቅ በመጠበቅ ለስላሳ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
3. ሙዝና አቮካዶ ደባልቆ መቀባት
ግማሽ ሙዝና አቮካዶ በመቀላቀል በተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባተ ለ10 ደቂቃ ያክል መተው፣ ከዛ በኋላ እገራችንን መታጠብ።
4. ቫዝሊን እና ሎሚ
እገራችንን ከታጠብን በኋላ የሎሚ ጭማቂና ቫዝሊን በመደባልቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት እገራችንን በካልሲ ሸፍኖ ማደር።
ጠዋት ላይ እግራችንን መታጠብ፣ ይህንንም ደጋግመን በመጠቀም ለስላሳና ያማረ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።
5. ማር
ማር በውስጡ ጸረ ባከቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን፥ ቆዳን የማለስለስ አቅም እንዳለው ጥናቶች ይጠቁማሉ።
አንድ ኩባያ ማር ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመቀላቀል እግራችንን እዚያ ውስጥ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ።
እግራችንን በማሸት ለስላሳ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።
@onlyfemaleb