Forwarded from Kiks
🌹 https://t.me/getyourglow 🌹
✨Bringing u items at a reasonable price
✨Ladies it's all about ur needs
✨Beauty tips and makeup tutorials included
✨Contact📲 @kik_s for any info
✨Bringing u items at a reasonable price
✨Ladies it's all about ur needs
✨Beauty tips and makeup tutorials included
✨Contact📲 @kik_s for any info
#አቢጊያ_ነኝ
#ቡግንጅ (Boils)
ቡግንጅ የምንለው በባክቴሪያ(Staphylococcus aures) የሚመጣ የቆዳ በሽታ ሲሆን ቆዳችን በባክቴሪያው ሲጠቃ በእባጩ ውስጥ መግል እና የሞቱ የቆዳ ክፍሎች ይይዛል፡፡
የቡግንጅ በሽታ ምልክቶች
•እያደገ የሚሄድ እባጭ
•ከፍተኛ የሆነ ህመም
•ትኩሳት
•አካባቢው ላይ ያለ ቆዳ መቅላት እና መጠንከር
•ማሳከክ
•በዙሪያው ተጨማሪ እባጮች መኖር
የቡግንጅ በሽታ መንስኤዎች
•በሽታ የመከላከል ሥርዓት ላይ ችግር መኖር(immunity deficiency)
•የስኳር በሽታ
•ደካማ የአመጋገብ ሥርዓት
•ንጽህናን በአግባቡ አለመጠበቅ
•ቆዳ ለተለያዩ ኬሚካሎች መጋለጥ
•በበሽታው ከተያዘ ሠው ጋር ንክኪ መኖር
የቡግንጅ በሽታ በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል
•የግል ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ
•በቡግንጅ ላይ ትኩስ ፎጣ መያዝ
•እርድን አፍልቶ በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት
•የጉሎ ዘይት መቀባት
•ቀይ ሽንኩርት በክብ ቆርጦ ቦታው ላይ ማስቀመጥ
•የተቀቀለ እንቁላል ነጩን ክፍል ቁስሉ ላይ መሸፈን
•ወተት መጠጣት
የዚህ በሽታ ምልክቶች ካለብዎ በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ
@onlyfemaleb
#ቡግንጅ (Boils)
ቡግንጅ የምንለው በባክቴሪያ(Staphylococcus aures) የሚመጣ የቆዳ በሽታ ሲሆን ቆዳችን በባክቴሪያው ሲጠቃ በእባጩ ውስጥ መግል እና የሞቱ የቆዳ ክፍሎች ይይዛል፡፡
የቡግንጅ በሽታ ምልክቶች
•እያደገ የሚሄድ እባጭ
•ከፍተኛ የሆነ ህመም
•ትኩሳት
•አካባቢው ላይ ያለ ቆዳ መቅላት እና መጠንከር
•ማሳከክ
•በዙሪያው ተጨማሪ እባጮች መኖር
የቡግንጅ በሽታ መንስኤዎች
•በሽታ የመከላከል ሥርዓት ላይ ችግር መኖር(immunity deficiency)
•የስኳር በሽታ
•ደካማ የአመጋገብ ሥርዓት
•ንጽህናን በአግባቡ አለመጠበቅ
•ቆዳ ለተለያዩ ኬሚካሎች መጋለጥ
•በበሽታው ከተያዘ ሠው ጋር ንክኪ መኖር
የቡግንጅ በሽታ በቤት ውስጥ እንዴት ማከም ይቻላል
•የግል ንፅህና በአግባቡ መጠበቅ
•በቡግንጅ ላይ ትኩስ ፎጣ መያዝ
•እርድን አፍልቶ በቀን አንድ ብርጭቆ መጠጣት
•የጉሎ ዘይት መቀባት
•ቀይ ሽንኩርት በክብ ቆርጦ ቦታው ላይ ማስቀመጥ
•የተቀቀለ እንቁላል ነጩን ክፍል ቁስሉ ላይ መሸፈን
•ወተት መጠጣት
የዚህ በሽታ ምልክቶች ካለብዎ በአፋጣኝ ወደ ጤና ተቋም ይሂዱ
@onlyfemaleb