#አቢጊያ_ነኝ
እንዴት ናቹልኝ የኔ ውዶች ከዚህ ቀን በኋላ #online የማማከሪያ ሰዓት ዘውትር ሰኞ እስከ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት
ምን አልባት ስራ አዳሪ በምሆንበት ቀን ላልኖር እችላለው።
ከ online ውጪ ማለትም text ባየሁ ቁጥር ለመመለስ በማንኛው ሰዓት እናንተን ለመርዳት እና ለማገዝ ተዘጋጅቻለው።
#ቤተሰብ
#ትምህርት_እና_ስራ
#ፍቅር
#ጤንነት
#ጓደኝነት
#ሴትነት
#ወሲብ
#እንዲሁም ማንኛውንም ሀሳብ መመካከር እንችላለን መጪው ጊዜ የእኔ እና የአንቺ ነው።
ሚስጥር ጠባቂነቴ እስከ አሁን ባማከርኳቸው እህቶቼ ታይቷል ተመስግኛለው።
#እስካሁንም እጅግ በርካታ ሴቶችን online አማክሬአለው
#አንቺስ??
💯 አንድ % ሚስጥራቹ ይጠበቃል
@onlygirlsb
ላይ ማንኛውንም ሀሳብ ማንሳት መብታቹ ነው።
#share #share
@onlyfemaleb

ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ በነዚህ ምክኒያቶች ልታውቂ ትቺያለሽ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#1, አጮልቆ ማየት
#2, መቁነጥነጥ
#3, ፈገግታ ማሳየት
#4,ግራ መጋባት
#5, የሆኑ ትኩረት ለመሳብያደርጋል
#6, ሲያወራሽ ትንፉሽ መቆራረጥ
#7,ሙሉ ለሙሉ በአይኑ አያይሽም የአይን መፍራት
#8, ፊት እና አንገት መነካካት
#9, ማፍጠጥ
#10, በስሜት ይከተልሻል
#11, ያዳምጣል በጣም
@onlyfemaleb
ወንድ ልጅ እንዳፈቀረሽ በነዚህ ምክኒያቶች ልታውቂ ትቺያለሽ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#1, አጮልቆ ማየት
#2, መቁነጥነጥ
#3, ፈገግታ ማሳየት
#4,ግራ መጋባት
#5, የሆኑ ትኩረት ለመሳብያደርጋል
#6, ሲያወራሽ ትንፉሽ መቆራረጥ
#7,ሙሉ ለሙሉ በአይኑ አያይሽም የአይን መፍራት
#8, ፊት እና አንገት መነካካት
#9, ማፍጠጥ
#10, በስሜት ይከተልሻል
#11, ያዳምጣል በጣም
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
#ጥርስን_ለማንጣት
እንዴት ጥርሳችንን በቤት ውስጥ ማንጣት እንደምንችል ነው ባለሙያዎች ጋር
በተፈጥሮአዊ መንገድ ህክምና ድረስ መሄድ ሳያስፈልገን ቤታችን ውስጥ ጥርሳችን እንዴት ማንጣት እንችላለን?
ውህዱን እንዴት ማዘጋጀት እንችላለን?
መጠን...!!
1. ለብ ያለ ውሃ ሁለት ብርጭቆ!!
2. የተፈጨ ቀረፋ አንድ ማንኪያ!!
3. ማር አንድ ማንኪያ!!
4. የሎሚ ጠብታዎች!!
አዘገጃጀት...!!
ትንሽ ተለቅ ባለ ብርጭቆ ውሃውን እንጨምራለን...!!ከዚያም ቀረፋውን እና ማሩን እናስከትላለን!! በመጨረሻም ከአምስት የማይበልጡ የሎሚ ጠብታዎችን እንጨምርበትና በደንብ አዋህደን ስናበቃ ዘውትር ጠዋት አፋችንን እንጉመጠመጥበታለን...!!
መልካም የስራ ቀን
❤️ #ሰኞ ❤️
#ማሳሰቢያ
ከላይ የተዘረዘሩት መፍትሄዎች የጥርስ ህመም በሚሰማን ጊዜ በአፋጣኝ ለማስታገስ የሚረዱ እንጂ ዘላቂ የሆነ መፍትሄን ስለማይሰጡ ወደ ጤና ተቋም በመሄድ ህክምና ማግኘት መልካም ነው።

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
በተራርቆ ፍቅር ታምኛለሽ?? እስማማለው 👍 አልስማማም 👎 @onlyfemaleb
በቅርብ እኔ ደግሞ ስለተራርቆ ፍቅር መረጃ አቀርብላችኋለሁ

Life is not movie
Life is not dance
Life is not drink alcohol
#ክብርንሽን_ከምግባርሽ እንጂ ከሰው አትጠብቂ።
Life is not movie
Life is not dance
Life is not drink alcohol
#ክብርንሽን_ከምግባርሽ እንጂ ከሰው አትጠብቂ።
#አቢጊያ_ነኝ
❤ #አጭር_አሪፍ_ታሪክ ❤
በጣም አስተማሪ ታሪክ ይነበብ
አንድ በጣም ሌባ እና ብዙ ሴቶችን ደፍሮ የታሰረ ወጣት ነበረ ። ከእስር እንደተፈታ ወደ አያቶቹ ቤት ለጥየቃ እየተጓዘ እያለ ይመሽበትና ሰው ቤት ለማደር ፈልጎ የኣንድን ሰው ቤት ያንኳኳል ሰውየው ሲከፍት ልጁ እባካቹ ተጓዥ መንገደኛ ነኝ እንድታሳድሩኝ ስል በፈጣሪ ስም እለምናልው ሲል ጠየቀ ሰውየው በለሰለሰ ድምፅ ይቅርታ አምኜ ላሳድርህ አልችልም ሴት ልጅ አለችኝ ይለውና በሩን ይዘጋል ።ሁለተኛውም ቤት ሄዶ ጠየቀው ተመሳሳይ መልስ ሰጠው እና በሩን ዘጋ። ሶስተኛው ቤት አንኳኩቶ ሲጠይቅ ግባ ብለው አስገብተው እራት አበሉት ልጁ ማሰብ ጀመረ ወንድ ልጅ ቢኖራቸው ነው ብሎ አሰበ ግን ወደ ማደሪያው ሲሄድ ቆንጂዬ ሴት ልጅ ተኝታለች። ሰውየው ያረገውን ኮፍያ አውልቆ መሃላቸው ላይ አስቀምጦ ማንም ወደ ማንም እንዳይጠጋ አለና ልጁን አምንሀለው ብሎ ኩራዙን አጥፍቶላቸው ይተኛሉ። ልጁ በመደነቅ ምንም ሳያቀኝ አንዴት አመነኝ ብሎ እንቅልፍ ሳይወስደው አደረ በጠዋት ሊሄድ ሲወጣ ምግብ ቋጥረው ሰጡት። ልጁ ከግቢው እንደወጣ ልጂትዋ በረንዳ ላይ ሆና ስታየው ተመለከተ ። ገብቶ ሰላም እንዳይላት በሩ ተዘግቷል አጥሩ ላይ ሆኖ ቆይ መጥቼ ሰላም ልበልሽ ሲል
ልጂቱ ያባቴን ኮፍያ ያልዘለልክ ልጅ አሁን አጥር ልትዘል ነው ብላ አሾፈችበትና ሄዳ በሩን ከፈተችለት። ልጁም ፀጉርዋን እየዳበሰ እምነት ትልቅ እስር ቤት ነው እምነትን ስትቀበይ መንቀሳቀስ አትችይም እኔ ብዙ ጊዜ ታስሬ አቃለው ግን ምንም አይመስለኝም የእምነት እስር ቤት ግን ከምንም በላይ ትልቅ ነው አላት ይባላል። እና አምነሀት ወይም አምነሺው ከጎዳሽ አትበሳጪ(ጭ) የጎዳህ ሰው እድሜ ልክ ፀፀት ይሆንበታል።
ታሪኩ ከተመቻቹህ ያስተምራል ብላቹህ ካሰባቹህ ላላነበቡት እንዲደርስ ሼር ማድረጉን አትርሱ።

የሚከተሉት ለፐሬድ መቅረት ወይም ቀኑ አሳልፎ ለመምጣት ምክንያቶች ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች:-
👇
● እርግዝና
●የማህፀን ግድግዳ ጠባሳ
● ፓሊሲስቲክ ኦቫሪያን ሲንድሮም (polycystic ovary syndrome)
● በጣም ቀጭን መሆን ወይም በቂ የሰውነት የስብ ክምችት አለመኖር
● ከመጠን በላይ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ማዘውተር
● ከመጠን በላይ የፕሮላክቲን ሆርሞን መኖር
● ያለ እድሜ ማረጥ ( Early menopause)
●Sheehan's syndrome (በወሊድ ወይም በኋላ ከመጠን ያለፈ ደም ከፈሰሰን የሚከሰት )
◍ምታጠባ እናት
◍ የወሊድ መቆጣጠሪያ ሚጠቀሙ ከሆነ

ውድ የቻናላችን ተከታታዮች 1000 Member መግባታችንን ምክንያት በማድረግ ቻናላችን በአዲስ መልክ ስራ መጀመሩን ሲያበስር በደስታ ነው። ውድ ተከታታዮች አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
➡️New Chanal Promotion and Cross
➡️Event Promotions
➡️Sell And Buy Promotion
✴️Bitcoin Accepted Hear✴️
https://t.me/joinchat/AAAAAFgX3sT9FgGXzJD66g

Telegram
Colour Event
ውድ ተከታታዮች አብራችሁን ስላላችሁ እናመሰግናለን ።
የምንሰጣቸው አገልግሎቶች
➡️Event Planner
➡️Event Organizing
➡️Event Decoration (Birthday, Bridal, Baby shower, wedding and any Events)
✴️ With a fair and Discout Price
Contact @kaleyob

ስለነርቭ ህመም የጉዳት ምልክቶች ጠቃሚ መረጃ
1) መደንዘዝ
ስሜታዊ ነርቮች(sensory nerves) መጎዳታቸውን የምናውቅበት የመጀመርያው ምልክት የመደንዘዝ እና የመውረር ስሜት በእጅ፣ በጣት፣ በእግር፣ እና በእግር ጣቶች ላይ ሲፈጠር ነው። ስሜታዊ ነርቮች ስራቸው የስሜት መልእክት መላክ ሲሆን ጉዳት ሲያጋጥማቸው ቆይቶ ወደ መደንዘዝ የሚቀየር የመውረር ስሜት ይሰማናል። በግዜው ተገቢ ህክምና ካላገኘ ይህ ስሜት ወደ ሌሎች የሰውነት አካሎች ሊዛመት ይችላል። ህመሙ ከግዜ ጋር እየጨመረ የቀንተቀን ኑሮአችንን ያስተጓጉላል። እጅ እና እግር ላይ ለሚፈጠር የመደንዘዝ ስሜት ሌሎች መንስኤዎች እግር እና እጅ ላይ የተፈጠረ ከፍተኛ ጫና፣ ለብርድ መጋለጥ፣ እንቅስቃሴየሌለበት የአኗኗር ዘይቤ እና የቫይታሚን ቢ12 እና ማግኒዚየም እጥረት ናቸው።
2) ህመም
ሌላ የነርቭ ህመም ምልክት የሚሰነጥቅ ወይም የሚያቃጥል የህመም ስሜት ነው። የዚህ አይነት ስሜት እጅ እና እግር ላይ የሚፈጠር ሲሆን ከሌላ የህመም ስሜት ይለያል። ህመሙ የሚፈጠረው ስሜታዊ ነርቮች ላይ በተፈጠረ ጉዳት ነው። ስሜት በአግባቡ ከአእምሮ ወደ ቆዳ መተላለፍ ካልቻለ የተጎዳው ቦታ ላይ ከፍተኛ ህመም ሊሰማን ይችላል።
የህመሙ ቦታ በተጎዳው ክልል ዙሪያ ብቻ ወይንም ሰፊ የሰውነት ክልል ላይ ሊፈጠር ይችላል። ህመሙ ብዙ ግዜ በምሽት ይባባሳል። ከነርቭ ጉዳት ውጪ የስኳር በሽታ፣ የቫይታሚን ቢ12 እጥረት ወይም የጀርባ አጥነት ሰረሰር ላይ የተፈጠረ ጉዳት ለከባድ የህመም ያጋልጠናል።
3) የጡንቻ ድካም
ጡንቻ እንዲቀሳቀስ የሚያደርገውን መልእክት የሚያስተላልፉ ነርቮች ላይ የደረሰ ጉዳት የጡንቻ ድካም ይፈጥራል። አልፎም ጡንቻን የመቆጣጠር ችሎታ ሊያሳጣ ይችላል። ለጡንቻችን የሚላከው መልእክት በአግባቡ ካልተላለፈ መራመድ እንቸገራለን። በእጃችን እቃዎች ለማንሳት እና ጭብጥ አድርጎ መያዝ ይከብደናል። በነርቭ ጉዳት ምክንያት ጡንቻ ጥቅም ላይ የሚውልበት ግዜ ሲቀንስ እራሱ እየደከመ ይመጣል።
ጡንቻ መዳከም ከነርቭ ጉዳት ውጪ እንደ ፓርኪንሰን በሽታ፣ የዲስክ መንሸራተት፣ ስትሮክ የመሳሰሉ ህመሞች መንስኤው ይሆናሉ።
4) የጡንቻ መሸማቀቅ
የእንቅስቅሴ ነርቮች ላይ የደረሰ ጉዳት የጡንቻ መሸማቀቅ እና መሳሳብ ሊያመጣ ይችላል። የጡንቻ መሸማቀቅ እና መሳሳብ በራሱ የተጎዱት ነርቮች ላይ በሚፈጥረው እንቅስቃሴ ጉዳቱን ሊያባብስ ይችላል። የጡንቻ መሸማቀቅ የሚፈጠረው የእንቅስቃሴ ነርቮች በብዛት ሲሰሩ ነው። የመሸማቀቅ ስሜት ክብደቱ ቀላል፣ መሃከለኛም ወይንም በጣም ከባድ ሊሆን ይችላል።
5) የላብ ችግር
የሰውነት አካልን የሚረዱ ነርቮች ሲጎዱ አውቶኖሚክ ኒውሮፓቲ የሚባል ህመም ሊያስከትል ይችላል። አውቶኖሚክ ነርቮች ሲጎዱ የላብ ችግር ሊፈጥር ይችላል። አንዳንድ ሰዎች ላይ ከፍተኛ ላብ ሲፈጠር ሌሎች ላይ ደግሞ የላብ መቀነስ ይታያል። ላብ በአግባቡ ካልመነጨ ሰውነታችን ሙቀቱን በአግባቡ መቆጣጠር አይችልም። በከፍተኛ አካል ብቃት እንቅስቃሴ ወቅት ችግሩ ይገዝፋል።
6) ሽንት ቤት መመላለስ
የሽንት ፊኛ ሽንትን በደንብ እንዲይዝ ብዙ ነርቮች አብረው መስራት አለባቸው። የነርቭ ጉዳት ሲፈጠር የሽንት ፊኛ ሽንትን ቶሎ ቶሎ ለማስወገድ ይሞክራል። የነርቭ ጉዳት የሽንት ፊኛ ጡንቻዎች የሚያደርጉትን መኮማተር እና መላላት በተገቢው መልኩ እንዳያደርጉ ያስተጓጉላል። የሽንት ፊኛ ችግር ሌላ መንስኤ ሊኖረው ይችላል። ልጅ በወለዱ እናቶች እና የስኳር በሽታ ታካሚዎች ላይ የሚፈጠር ችግር ነው።
7) ከባድ ራስምታት
ኤሌክትሪክ ንዝረት የሚመስል አጭር ግዜ የሚቆይ ከባድ ራስምታት የነርቭ ጉዳት ምልክት ሊሆን ይችላል። ህመሙ የኦክሲፒታል ኒውራልጂያ በሽታ ምልክት ሊሆን ይችላል። ኦክሲፒታል ኒውራልጂያ አንገት ላይ ያለ የነርቭ መቆንጠጥ በሽታ ነው። ህመሙ የላይኛው አንገት ክፍል ወይም ጭንቅላት ጀርባ ላይ ይፈጠራል።
8.ሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር
የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር ወይም መንገዳገድ ሌላ የነርቭ ጉዳት ምልክት ነው። ወድቀው ሊጎዱ ስለሚችሉ ይህን ምልክት ችላ ማለት የለብዎትም። የነርቭ ጉዳት አእምሮ የሰውነትን እንቅስቃሴ በአግባቡ እንዳይቆጣጠር ያደርጋል። ይህ ሁኔታ ወድቀው እንዲጎዱ ሊያደርግ ይችላል። የሰውነት ሚዛን መጠበቅ መቸገር የፓርኪንሰን ህመም ምልክት ሊሆን ይችላል።

#እግር_ተረከዝ መሰነጣጠቅን ለመቅረፍ የሚረዱን ዘዴዎች
1. ሎሚ፣ ጨው እና ግሪስሊን አንድ ላይ በመደባለቅ መጠቀም፣
ለብ ባለ ውሃ ውስጥ ሎሚ፣ ጨውና ግሪስሊን በመጨመር እግራችንን ከ15 እስክ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ፣ የተሰነጣጠቀውን የእግራችን ክፍል ማሸት፣ አንድ ማንኪያ የሎሚ ጭማቂና ግሪስሊን በማድረግ አንድ ላይ በማደባለቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት ካልሲ አድርጎ መተኛት፣ ጠዋት ስንንሳ እግራችንን መታጠብ።
ይህንን በተደጋጋሚ በመሞከር ለስላሳና ውብ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
2. የምግብ ዘይት
የምግብ ዘይት ቆዳችን እንዳይደርቅና እንዳይሰነጣጠቅ እንደሚያደርግ ጥናቶቸ ያመለክታሉ።
እግራችንን በድንብ ከታጠብንና ካጸዳን በኋላ የአትክልት ወይም የምግብ ዘይት በተሰነጣጠቀው ተረከዝ ላይ መቀባት፣ ከዚያም እግራችን ላይ ካልሲ በማድረግ መተኛት፣ ጠዋት ላይ መታጠብ።
ለተወሰኑ ቀናት እየደጋገምን በመጠቀም እግራችንን ከመሰነጣጠቅ በመጠበቅ ለስላሳ እግር እንዲኖረን ማድረግ እንችላለን።
3. ሙዝና አቮካዶ ደባልቆ መቀባት
ግማሽ ሙዝና አቮካዶ በመቀላቀል በተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባተ ለ10 ደቂቃ ያክል መተው፣ ከዛ በኋላ እገራችንን መታጠብ።
4. ቫዝሊን እና ሎሚ
እገራችንን ከታጠብን በኋላ የሎሚ ጭማቂና ቫዝሊን በመደባልቅ የተሰነጣጠቀው ቦታ ላይ በመቀባት እገራችንን በካልሲ ሸፍኖ ማደር።
ጠዋት ላይ እግራችንን መታጠብ፣ ይህንንም ደጋግመን በመጠቀም ለስላሳና ያማረ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።
5. ማር
ማር በውስጡ ጸረ ባከቴሪያ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን የያዘ ሲሆን፥ ቆዳን የማለስለስ አቅም እንዳለው ጥናቶች ይጠቁማሉ።
አንድ ኩባያ ማር ለብ ባለ ውሃ ውስጥ በመቀላቀል እግራችንን እዚያ ውስጥ ከ15 እስከ 20 ደቂቃ መዘፍዘፍ።
እግራችንን በማሸት ለስላሳ እግር እንዲኖረን ያደርጋል።

♦♦የማህጸን በር ካንሰር♦♦
*********************** ብዙ ጊዜ ቶሎ ምልክት ባለማሳየቱ ምክንያ የብዙዎችን ህይወት እየቀጠፈ ያለውን የማህጸን በር ካንሰርን ነው ተከታተሉን፡፡
የማህጸን በር ካንሰር በብዛት የሚከሰተው እድሜያቸው ከ35 አመት በላይ የሆኑ ሴቶች ላይ ነው፡፡
👉አጋላጭ መንስኤዎች
• በጊዜ የወሲባዊ ግንኙነት መጀመር
• በለጋ እድሜ ልጅ መውለድ
• ብዙ የወሲብ ጓደኛ መያዝ
• በተደጋጋሚ በማህጸን ኢንፌክሽን መያዝ
👉ምልክቶቹ
• የወር አበባ መዛባት
• ተከታታይ የሆነ የደም ጠብታ ማየት
• በግንኙነት ጊዜ መድማት
• የወገብ እና የእግር ህመም
👉ህክምናው
የማህጸን በር ካንሰር በርግጥ የተለያዩ ደረጃዎች ቢኖሩትም እንደየደረጃው ሁኔታ በቀዶ ህክምና፣ በጨረር ወይም በሳይቶቶክሲክ መድሀኒቶች የሚታከምበት መንገድ አለ፡፡ ሆኖም ግን በጣም የጠነከረ ከሆነ መፍትሄ አልባ መሆኑ መዘንጋት የለበትም ስለሆነም ቢያንስ በአመት አንድ ጊዜ ሙሉ የጤና ምርመራ ማድረግ እንደዚህ አይነት ችግሮችን አስቀድሞ ለመቅረፍ ይረዳል፡፡

Forwarded from Che Guevara
CNN News በአማርኛ
በቴሌግራም መጣ!!
አሁን በየሰዓቱ የሚወጡ የሲኤንኤን ዜናዎች ቴሌግራም ላይ እንዳሉ መከታታል ይችላሉ። ሊንኩን ይጫኑና ይቀላቀሉ!!
https://t.me/joinchat/AAAAAEbqiN8GzGYMEw0Lcw