#አቢጊያ_ነኝ
‹‹ #ጸጉሬ_እየተነቃቀለ_ተቸግሬአለሁ_ምክኒያቱ_ምን_ይሆን? ››
#የጸጉር_መነቃቀል
የጸጉር መነቃቀል ብዙ ሰዎች በቀን ከ50 እስከ 100 የሚደርስ ጸጉር በማንኛውም ምክንያት ይነቃቀልባቸዋል ። በቀን በቀን ጸጉራቸውን ሲታጠቡ ወደ 250 የሚደርስ የጸጉራቸውን ክፍል ያጣሉ ወይም በመነቃቀል ይወገዳል። በተጨማሪም በጠዋት ተነስተው ጸጉራቸውን በማበጠሪያ በሚያበጥሩበት ጊዜ እንዲሁ የተወሰነው የጸጉር ክፍል ይበጣጠሳል። ብዙውን ጊዜ ደግሞ የወንዶች ጸጉር ከመሀል አናታቸው ወደኃላ ይሸሻል።
በጥቅሉ ግን የጸጉር መነቃቀል ሊያስከትሉ ከሚችሉ ምክንያቶች ጥቂቶቹን እንይ:-
• በዘር፡- በዘር የመጣ የጸጉር መመለጥ እጅግ የተለመደ ሲሆን ይህም የቀስ በቀስ ሂደት ያለው እና እድሜ በጨመረ ቁጥር እየባሰ የሚሄድ ይሆናል።
• አራስነት (ልጅ የወለደች ሴት)፡- አራስ የሆነች (የወለደች) ሴት ጸጉሯ በከፍተኛ ሁኔታ ሊነቃቀል ይችላል።በእርግዝና ወቅት ጤናማ የሚመስል ጸጉር ሊኖር ቢችልም የኤስትሮጂን ሆርሞንመጠን ሲቀንስ አብዛኛዎቹ ሴቶች የጸጉር መነቃቀል ይገጥማቸዋል። ይህ ጊዜያዊ ችግር ሲሆን የሆርሞን ሁኔታው ሲስተካከል ጸጉር ወደ ቀድሞ ይዘቱ ይመለሳል።
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
• የታይሮይድ ህመም፡-የታይሮይድ ህመም የምንለው የታይሮይድ ሆርሞን በሰውነታችን ውስጥ መብዛትም ይሁን ማነስ ይህንን ችግር ያስከትላል።ይህም የጸጉራችንን ሁኔታ ሊጎዳ ይችላል።
• መድሀኒቶች ፡- ለተለያዩ በሽታዎች ተብለው የሚወሰዱ አንዳንድ መድሀኒቶች የጸጉር መነቃቀል እንደተጎዳኝ ችግር ሊያስከትሉ ይችላሉ።የራዲየሽን ህክምና ለካንሰር ህመም ተብሎ የሚደረገው የራዲየሽን ህክምና የጸጉር መነቃቀልን ያስከትላል።
• የልብ በሽታ፣ የደም ግፊትና ከባድ ትኩሳት በሚኖርበት ወቅት
• ከሥነ ልቦና ጋር በተያያዘ ከፍተኛ ውጥረት ፣ ጭንቀትና በከባድ ኀዘን ሲዋጡም በሚያጋጥምበት ወቅት የፀጉር መነቃቀልና መሰባበር ሂደትን ያፋጥነዋል። ሰዎች ፀጉር ይረግፋል።
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
• ፀጉርን አብዝቶ ሹሩባ መሠራት፣ ከፍተኛ እሳት፣ ብዙ ማበጠር፣ የተለያዩ ቀለሞች ሻምፖ እና ኮንዲሽነሮችን አብዝቶ መጠቀም የፀጉር መርገፍን ከሚፈጥሩ ነገሮች ውስጥ ይካተታሉ።
የጸጉር መነቃቀል መፍትሄ
-መጀመሪያ ፀጉሩ ያለበትን ሁኔታ ለማወቅ ምርመራ ማድረግ ይገባል። በዚህ መሠረት የመጠቀሚያ ቅባቶች ያደረሱት ጉዳት ካለ፤ ከሌሎች በሽታዎች ጋር የተያያዘ እንደሆነና ከጭንቀት እና ከኀዘን ጋር የሚያገናኘው ነገር ካለ ምርመራ ይደረጋል።
-የደም፣ የአልትራሳውንድና የተለያዩ ምርመራዎች በማድረግ የፀጉሩን ያለፈ ታሪክ በማየትና ውጫዊ ችግሮች ላይ በመመርኮዝ ሕክምና ይሰጣል።
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
-በፈንገስ ለሚከሰቱ ኢንፌክሽኖች ካሉ ህክምና ማድረግ
-ሕክምና ከመውሰድ ጎን ለጎን የተመጣጠኑ ምግቦችን መመገብ ጤናማ የፀጉር ዕድገት ዑደት እንዲኖር ይረዳል። እንደ ፕሮቲን፣በፍራፍሬ የበለፀጉ ምግቦች፣ ዚንክና ማዕድናትን የያዙ ምግቦችን መመገብ በጣም ጠቃሚ ነው።
-ቀለምና ሌሎች ኬሚካሎችን ፣ የአገ ልግሎት መጠቀሚያ ጊዜያቸው ያለፈባቸው የፀጉር ቅባቶችን አብዝቶ ሹሩባ መሥራት፣ የተለያዩ ፀጉር የሚጎዱ አሠራሮችን መጠቀም፣ ለፀጉር መሰባበር ስለሚዳርግ ከእነዚህ መቆጠብ ይገባል።
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
-በሳይንሱ ብዙም ማረጋገጫ ባይ ገኝላቸውም ከተለያዩ የተፈጥሮ ቅጠላ ቅጠሎች የሚዘጋጁ የፀጉር ቅባቶችን መጠቀም ለፀጉር ጤንነት ሊረዳ ይችላል። በአጠቃላይ በፀጉር ዙሪያ ለሚከሰቱ ችግሮች ሕክምና ባለሙያ ጋር መነጋገሩ ውጤታማ የሚያደርግ ሲሆን ከችግሮቹ ጋር ተያይዘው ለሚመጡ የሥነልቦና ጫናዎችም ባለሙያ ማማከር መፍትሔ ይሰጣል።

መጠንቀቅ ያለብሽ የትልቁ ስኬትሽ ጠላት ትንሹ ስኬትሽ እንዳይሆን ነው። የ ሰው ልጅን የሰራችው ኮሪያ አይደለችም ፡ ፈጣሪ ደግሞ እጁ ትልቅ ነው ፡ ትንሽ ሰው አይሰራም።
ተነሺ እና ለትልቁ ታገዪ።
The best is yet to come!

Forwarded from Deleted Account
❤️በሶስት ቀን ውስጥ ፍቅር ለማስያዝ የሚጠቅሙ ስነልቦናዊ ወሬዎች❤️
❤️ቻት ለመጀመር አስበው ምን ብለው እንደሚጀምሩ ከተቸገሩ
ዝም ብለው እዚህ ይጫኑ❤️
❤️የፍቅር አጋርዎን መምረጥ የሚችሉበት ድንቅ ግሩፕ❤️
❤️ቻት ለመጀመር አስበው ምን ብለው እንደሚጀምሩ ከተቸገሩ
ዝም ብለው እዚህ ይጫኑ❤️
❤️የፍቅር አጋርዎን መምረጥ የሚችሉበት ድንቅ ግሩፕ❤️
#አቢጊያ_ነኝ
በተለይ ለሴት እህቶቻችን ጠቃሚ ምክር!
ሴት እህቶቻችን በታክሲ ዉስጥ "ሿሿ" በሚባል የሌብነት አይነት በየቀኑ ማለት በሚቻል ደረጃ እየተዘፉ ስለሆነ ለሕብረተሰቡ አሳውቁ።
#1 . ረዳቱ የትነሽ / ናቹ? ሲል የሚሔዱበትን ቀድሞ አለመናገር፣
#2 .ገቢና አስገብተው "የበሩ ጎማ ለቀቀ አስተካክይው" ሲሉ አለመተባበር፣
#3 . አጠገብሸ ያስቀመጡት ሰው የእነሱ ተባባሪ ስለሆነ ስልክ ቁጥር በስልክሸ ያዥልኝ ስትባይ አለመተባበር፣
#4 . ሶስት ወይም አራት ሆነው ተነጣጥለው የተቀመጡ ተሳፋሪዎች ሲያጋጥሙ ጥንቃቄ ማድረግ፣
#5 . የታክሲዉ ታፔላ እንዲሁም ታርጋው የተሸፈነ ከሆነ መጠራጠር፣
#6 . ከጎንሽ የተቀመጠው ተሳፋሪ ኮቱን በእጁ ይዞ እጁን ሸፍኖ የሚቁነጠነጥ ከሆነ ጥንቃቄ ማድረግ፣
#7 . ታክሲው እየሄደ ጋቢና ከሌላ ሰው ጋር ተቀምጠሽ የጋቢናው መስታወት ክፍት ሆኖ ረዳቱ በደጅ በኩል ሲያዋራሽ ጥንቃቄ ማድረግ፣
via- Driving_in_addis
ሼር ብታደርጉት ብዙ እህቶችን ከዘረፋ ታድናላችሁ።

አሁንም ቁጥራችን እንዲበዛ በተለያዩ ግሩፕ ላይ #share አድርጉት ለእስካሁኑ አመሰግናለው።
ከዚህ በበለጠ ልዩ እና ሳቢ በሆነ መንገድ ወደ ሴቶች መቅረቤን እቀጥላለው።