ላንቺ ብቻ
I hope my '' husband '' has this reaction when he sees me on weeding day
@onlyfemaleb
#join & #share
I hope my '' husband '' has this reaction when he sees me on weeding day
@onlyfemaleb
#join & #share
ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
___ ኪርዛይዳ ሮድሪግዝ ትባላለች.. ታዋቂ
የፋሽን ፀሃፊ ነች6
4ኛ ደረጃ ላይ በደረሰ የሆድ ካንሰርን ከጥቂት ጊዜ በፊት
ሞታለች።
ከመሞቷ በፊት የመጨረሻ ቃሏ አንዲህ ይል ነበር
ብራንድ የሆኑ ዘመናዊ መኪኖች አሉኝ፣
በምርጥ ዲዛይነር የተሰሩ ውድ ጫማዎች፣ልብሶች አሉኝ
ባንክ አካውንቴን ብዙ ሚሊዮን ዶላር አጨናንቆታ
የፋሽን ፀሃፊ ነች6
4ኛ ደረጃ ላይ በደረሰ የሆድ ካንሰርን ከጥቂት ጊዜ በፊት
ሞታለች።
ከመሞቷ በፊት የመጨረሻ ቃሏ አንዲህ ይል ነበር
ብራንድ የሆኑ ዘመናዊ መኪኖች አሉኝ፣
በምርጥ ዲዛይነር የተሰሩ ውድ ጫማዎች፣ልብሶች አሉኝ
ባንክ አካውንቴን ብዙ ሚሊዮን ዶላር አጨናንቆታ
.......... ላንቺ ብቻ
እጅግ ዘመናዊ ቤትም አለኝ።
እሁን ግን እዚህ 2በ2 በሆነ የሆስፒታል አልጋ ላይ እገኛለሁ
እነዚህ አሉኝ ያልኳቸው ነገሮች ሁሉ ምንም ናቸው!!
በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር ፍቅር ነው
የሚወዷችሁ ሰዎች በእናንተ ደስተኛ እንዲሆኑ አድረጓቸው
ትርፋቸሁ ፍቅር ይሁን፣ አዎ ፍቅር ብቻ ይሁን ...
ላንቺ ብቻ ቻናል ደሞ እንዲህ አለ
በደሳሳም ጎጆም ኑሪ በቪላም ኑሪ ዋናው በደስታ ኖረሻል
ወይ?
ነው ጥያቄው፡፡ ደስታ በወርቅ ስለተከበብሽ መጠጡን
ስለተጋትሽ
ፈጣሪን ስላማረርሽ አይቀይረውም፡፡በውድ ሲኒ ቡና ብጠጪ
የሲኒው ውድ መሆን የቡናውን ጣእም አይቀይረውም፡፡
ውድም
መኪና ብትነጂ ርካሽም መኪና ብትነጂ ዋናው መጓጓዝሽ
ነው፡፡
በሀገርም ብትኖሪ በስደትም ብትኖሪ ዋናው በደስታ መስራትሽ
ነው፡፡ በፕሌንም ሂጂ በአውቶቡስ ዋናው ደርሰሻል ወይ?
ነው፡፡
ይህንን ፅሁፍ መቼም እንዴትም የትም አንብቢው ዋናው
ጠቅሞሻል ወይ፡፡ እባካሽ በዘር በሀይማኖት በአጉል ልማድ
አትጨቃጨቂ ዋናው ፍቅር ነው ስለፍቅር እናውራ ስለፍቅር
እንኑር ስለፍቅር እንስበክ ፍቅር ደስ ይላል ፍቅር አለምን
ያጠባል።
@onlyfemaleb
እጅግ ዘመናዊ ቤትም አለኝ።
እሁን ግን እዚህ 2በ2 በሆነ የሆስፒታል አልጋ ላይ እገኛለሁ
እነዚህ አሉኝ ያልኳቸው ነገሮች ሁሉ ምንም ናቸው!!
በህይወት ውስጥ በጣም አስፈላጊው ነገር ፍቅር ነው
የሚወዷችሁ ሰዎች በእናንተ ደስተኛ እንዲሆኑ አድረጓቸው
ትርፋቸሁ ፍቅር ይሁን፣ አዎ ፍቅር ብቻ ይሁን ...
ላንቺ ብቻ ቻናል ደሞ እንዲህ አለ
በደሳሳም ጎጆም ኑሪ በቪላም ኑሪ ዋናው በደስታ ኖረሻል
ወይ?
ነው ጥያቄው፡፡ ደስታ በወርቅ ስለተከበብሽ መጠጡን
ስለተጋትሽ
ፈጣሪን ስላማረርሽ አይቀይረውም፡፡በውድ ሲኒ ቡና ብጠጪ
የሲኒው ውድ መሆን የቡናውን ጣእም አይቀይረውም፡፡
ውድም
መኪና ብትነጂ ርካሽም መኪና ብትነጂ ዋናው መጓጓዝሽ
ነው፡፡
በሀገርም ብትኖሪ በስደትም ብትኖሪ ዋናው በደስታ መስራትሽ
ነው፡፡ በፕሌንም ሂጂ በአውቶቡስ ዋናው ደርሰሻል ወይ?
ነው፡፡
ይህንን ፅሁፍ መቼም እንዴትም የትም አንብቢው ዋናው
ጠቅሞሻል ወይ፡፡ እባካሽ በዘር በሀይማኖት በአጉል ልማድ
አትጨቃጨቂ ዋናው ፍቅር ነው ስለፍቅር እናውራ ስለፍቅር
እንኑር ስለፍቅር እንስበክ ፍቅር ደስ ይላል ፍቅር አለምን
ያጠባል።
@onlyfemaleb
#ላንቺ_ብቻ
እኔና ባሌ አራት አመታትን በፍቅር ኖራናል በትዳር ደግሞ 4
አመታትን ትዳርና ፍቅር የተለያየ ነው እያልኩ አይደለም እኔና
ባሌ ከትዳር በሓላ ጥሩ የፍቅር ህይወት አልነበረንም ለዛ ነው
ባሌ በጣም ዝምታኛ ነው ምንም ነገር አጥፊቼ ብሆን አይቶ
ዝም ይላል ። ስለዚህ የበላይነት ይሰመኝ ጀመረ ጓደኞቼም
ጀግና እንደሆንኩ መሰከሩ ታዲያ ኩረቴ የበለጠ ጨመረ ለባሌ
ምንም አይነት ክቡር መስጠት አቆምኩ ። የትም ውዬ ማታ
ላይ እመጣለሁ ባሌ በጣም ተናዶ እንኩዋን ዝም ይላል ።
ታዲያ አንድ ቀን አምሽቼ ወዴ ቤት ስመጣ በጣም ተናዶ ቆይ
ለምን ለትዳርሽ ክቡር አይኖርሽም የድሮ ፍቅረችን ወዴት ሄደ
አለኝ እኔ ንቄ ገፍቼ ሊገባ ስል በጥፊ መተኘ ለመጀመሪያ ጊዜ
በጥፊ መተኘ ለመጀመርያ ጊዜ በኔ ላይ በር ቆልፎ እሱ ቤት
አደራ ጥዋት ላይ ቤተሰቦቼ መጥቶ ፖሊስ አምጥቶ እሱን
እስር ቤት ወሰዱት ከዛም ከእስር ቤት አስወጥቼ የፍቺ ጥያቄ
አቀረብኩ ሁሉም ሰው ትክክል ነሽ አሉ ጓደኞቼም ጥሩ
አደረግሽ የት አባቱ አሉኝ ።
ከዛ እሱም በሀዘን ተሞልቶ ድርሻዬን ሰጥቶ ብቻውን ተቀመጠ
። ከሁለት ዓመት በሓላ እሱ ሌላ ሚስት አግብቶ ልጆች
ወልዶ ጥሩ ህይወት እየኖረ ነው ። የኔ ህይወት ግን ተበላሸ ።
ትላንት ትክክል ነሽ ያሉት ሁሉ ዛሬ ትክክል አይደለሽም አሉኝ ።
ትላንት የት አባቱ ወንድ የት ጠፍቶ የሉት እነሱ ለእራሳቸው
ጥሩ ህይወት እየኖሩ ነው እኔ ግን ብቻዬን ቀረሁ ትላንት
ከአንቺ ጋር ነን ያሉት ሁሉ ዛሬ ከኔ ጋር የሉም እህቶቼ ሴት ልጅ
በተፈጥሮ ጠቢቡ ናት የተበላሽ ትዳር ማስተካከል ትችላለች
።
ስለዚህ በትዳረችሁ ባልሽ ሞኝ ብሆን እንኩዋን አንቺ ትዳረሽን
ማስተካከል ትችያለሽ በትዳር ማቀልድ ግን ትልቅ አለማውቅ
ነው ። ከምንም በላይ ለትዳረችሁ ክቡር ስጡ ትዳር የሴት
ልጅ ውበት ነው ። በትዳረችሁ መከላከል ለሚገባ ሰው እሱ
ሰው መልካም አይደለም ። ስለዚህ ከእንደዚህ አይነት ሰው
እራቁ ምክሩንም አትስሙ ።
ፌስቡክን ለመታወቅ ሳይሆን ያወቅነውን ለማሳወቅ
እንጠቀም ፡፡ ማወቅ መልካም ነው ያወቁትን ማሳወቅ ደግሞ
ፍፁም በጎነት ነው ፡፡ በምድር ላይ የምናደርጋቸው መልካም
ነገሮች ሁሉ በሰማይ ላይ የዘላለም ደመወዝ ሆነው
ይከፈሉናል ፡፡ ሁሌም ቢሆን ከክፋት ይልቅ በጎ በጎውን ነገር
እናስብ መልካምነት ለራስ ነውና ፡፡

የማህጸን እጢዎች (uterine fibroids)
የማህጸን እጢዎች ምንድን ናቸዉ?
የማህጸን እጢዎች ድንች መሰል ቅርጽ፣ ይዘትና ጥንካሬ ያላቸው ከማህጸን ጡንቻ የሚነሱና የሚያድጉ እባጮች ናቸው። ማህጸን ስንል በእርግዝና ወቅት ጽንስ የሚቀመጥበት የሴት የመራቢያ አካል ማለታችን ነው(ስእሉን ይመልከቱ)።
የማህጸን እጢዎች ተራ እባጮች እንጂ ካንሰር ወይም የካንሰር ባህሪ የተላበሱ አለመሆናቸው መገንዘብ ተገቢ ነው።
የማህጸን እጢዎች የህመም ምልክቶች ምንድን ናቸዉ?
አንዲት ሴት የማህጸን እጢ ቢኖርባትም ምንም አይነት የህመም ምልክት ላይታይባት ይችላል ። ይሁንና የማህጸን እጢዎች ያላቸው ሴቶች ከስር የተዘረዘሩት ምልክቶች ሊታይባቸው ይችላል።
●የወር አበባ መብዛት
●የሆድ ህመም ፣ መጫን ፣ መንፋት
● ሽንት ቶሎ ቶሎ መምጣት
●የሆድ ድርቀት
●መጸነስ አለመቻል
የማህጸን እጢዎች ህክምናቸው ምንድን ነው?
ለማህጸን እጢዎች የሚሆኑ የተለያዩ የህክምና አማራጮች አሉ። እያንዳንዳቸው የህክምና አማራጮች የራሳቸው የሆኑ ጥቅሞችና ጉዳቶች ይኖራቸዋል። ይሁንና አንዲት ሴት የማህጸን እጢዎች ስለተገኙባት የግድ ህክምና ያስፈልጋታል ማለት አይደለም። የህክምናው አስፈላጊነት የተለያዩ ቅድመ ሁኔታዎችን ግምት ውስጥ ያስገባ ነው። ለምሳሌ
●የህመም ምልክቶች መኖር
●እድሜ (ለምሳሌ ያረጡ ሴቶች ላይ የእጢው መጠን ስለሚቀንስና የህመም ሰሜቶች ስለሚጠፉ ህክምና ላያስፈልግ ይችላል )
●የመጸነስ ፍላጎት
●የወር አበባ ከመብዛቱ የመጣ የደም ማነስ መኖር
●የማህጸን እጢዎቹ መጠን ፣ ብዛትና የተቀመጡበት ቦታ ወዘተ ናቸው።
ዋናዋናዎቹ የህክምና አማራጮች የሚከተሉት ናቸዉ
●የሆርሞን የወሊድ መቆጣጠሪያ መድኃኒቶች
ይህ አማራጭ የወር አበባ ለሚበዛባቸው ጊዜያዊ መፍትሔ ሲሆን የማህጸን እጢዎች ቁጥርና መጠን በመቀነስ ረገድ የጎላ ተጽዕኖ የለውም ።
●በቀዶ ህክምና የማህጸን እጢዎችማውጣት (myomectomy)
ይህ አማራጭ በቀዶ ህክምና እጢዎቹን ብቻ ለይቶ ማውጣት ሲሆን ወደፊት ልጅ መውለድ ለሚፈልጉ ጥሩ አማራጭ ነው። ችግሩ ከተወሰኑ አመታት በኋላ እጢው ሊተካ መቻሉና ዘላቂ መፍትሔ አለመሆኑ ነው።
●በቀዶ ህክምና ማህጸን(ከነእጢዎቹ) ማውጣት (hysterectomy)
ይህ ህክምና ማህጸን አብሮ ስለሚወጣ የበሽታው ፍቱን መፍትሔ ነው። ችግሩ ልጅ መውለድ ለሚፈልጉ ጥሩ አማራጭ አለመሆኑ ነው።
በሃገራችን ለግዜው ጥቅም ላይ ባይውሉም ሌሎች የህክምና አማራጮችም አሉ። ለምሳሌ
●Endometrial ablation
●Uterine artery embolization
●Uterine fibroid embolization
ለማጠቃለል አንዲት ሴት የማህጸን እጢዎች ከተገኙባትና ህክምና አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ ፤ ከሃኪም ጋር በመመካከር ከተጠቀሱት አማራጮች መምረጥ ይኖባታል።
●ልጅ የመውለድ እቅድ ያላት ሴት በመድሃኒት ምልክቶችን መቆጣጠር ወይም እጢዎችን ብቻ በቀዶ ጥገና ማውጣት የተሻለ አማራጭ ነው።
●ልጅ የመወለድ እቅድ የሌላት ሴት ሁሉንም አማራጮች መጠቀም ትችላለች ።
●በእድሜ የገፉና በማረጥ እድሜ ክልል ያሉ ሴቶች ከክትትል የዘለለ ህክምና ላያስፈልጋቸው ይችላል ።

ጥሎክ ለሄደ ሰዉ አንተን የማይፈልግህ ሰዉ አንተ ሳይሆን ማልቀስ ማንባት ያለብህ እሱ እራሱ ነዉ ነገሩ እንዲ ነዉ .........
አንድ ወጣት አንዲት ቆንጆ ልጅ ይወድና ፍቅሩን ለመግለፅ በጣም ይፈራል
ጓደኞቹ እንዲነግራት ቢያበረታቱትም ደፍሮ ማድረግ አልቻለም በቃ እሷን እያሰበ
በትምህርቱ እየደከመ ሳቅ ጨዋታ እያስጠላው ሰውነቱ እየቀነሰ ጭንቀታም
መሆኑ እጅግ ያሳሰባቸው ጓደኞቹ በስንት መከራ አግባብተው እንዲነግራት
ያደርጉታል
እናም ሲፈራ ሲቸር በጣም እንደሚወዳት ይነግራታል እሷም ቀብራራ ነገር
ነበረችና እንዲህ አለችው <<ውይ በጣም ይቅርታ እንኳን የፍቅር ጥያቄህን
ልቀበልህ ይቅርና በአለም ላይ ማንን ትጠያለሽ ብባል አንተን ነው የምለው እና
ይሄን ጥያቄ ደግመህ እንዳታነሳብኝ >>
ልጁም ምንም እንዳልተፈጠረ ተረጋግቶና ፈገግ ብሎ ወደ ጓደኞቹ ይመለሳል።
ጓደኞቹም ፈገግታውን ሲያዩ ልጅቷ የፍቅር ጥያቄውን እንደተቀበለችው አምነው
በደስታ ተቀበሉት አንደኛው ጓደኛው <<እሺ አለችህ አይደል በጣም ደስ ይላል>>
ሲለው ወጣቱ ልጅ
<<አረ በፍፁም እንደውም በአለም ላይ እንደኔ የምትጠላው ሰው እንደሌለ ነው
የነገረችኝ>>አላቸው ጓደኞቹ ግራ ተጋብተው <<ታድያ እንዴት አላዘንክም እንዴት
አልተከፋህም?>> አሉት እሱም ረጋ ብሎ እንዲህ ሲል መለሰላቸው
<<ለምን እከፋለሁ ለምንስ አዝናለሁ? እኔ እኮ ያጣሁት በአለም ላይ ከምንም
በላይ የምትጠላኝን ልጅ ነው። እሷ ግን ያጣችው በአለም ላይ ከምንም በላይ
የሚወዳትን ሰው ነው ስለዚህ እኔ ሳልሆን ማዘንም መከፋትም ያለባት እሷ
ናት>> አላቸው።
ይሄ ታሪክ የሁላችንም ነው አንድ የምንወደው ሰው ጥላቻውን ሲያሳየን ወይም
ሲርቀን እንከፋለን እናዝናለን እናለቅሳለን ግን ይሄን ማድረግ ያለበት ያ ትቶን
የሄደ ሰው ነው እንጂ እኛ አልነበርንም።