#አቢጊያ_ነኝ
💘💘💘💘💘ወንዶች በፍቅር መውደቃቸውን የሚያሳዩ ምልክቶች💘💘💘
💓ወንዶች ከሴቶች በበለጠ ፍቅር ሲይዛቸው ስሜታቸውን መደበቅ ይከብዳቸዋል ነው የሚባለው።
በዚህም የተነሳ ሴቶች በፍቅር የነሆለሉላቸውን ብቻ ሳይሆን ለነሱ ጥሩ ስሜት ያላቸውን ወንዶች በቀላሉ ማወቅ ይችላሉ የሚሉም አሉ።
ከዚህ በታች የተጠቀሱት አራት ምልክቶችም ወንዶች ፍቅር ሲይዛቸው በግልፅ ይታያሉ ተብሏል።
♨️1. የአይን እንቅስቃሴ
አይኖቻችን በልባችን የምናስበውን የመናገር ሀይላቸው ከፍተኛ ነው።
እናም የአይን እንቅስቃሴ ምን እንደሚመስል በማስተዋል ወንዶች በፍቅር ወጥመድ ውስጥ መግባታቸውን ማወቅ እንችላለን።
ወንዶች አይኖቻቸው በፀጉራችሁ፣ በከንፈራችሁ እና አፍንጫችሁ ላይ ካተኮረ ወይም አጠቃላይ ውበትዎን በሚያደንቅ መልኩ ከተመለከቱዎ ወዶዎታል ማለት ነው።
የአይን ሽፋሽፍቶቹ ሲሰፉ እና ሲጠቡም ምን ያህል እንደወደደን ማወቅ እንችላለን ነው የተባለው።
♨️2. የሰውነት እንቅስቃሴ እና ባህሪ
ወንዶች ለወደዷት ሴት በተለየ መልኩ ባህሪያቸውን ለስለስ አድርገው ለመቅረብ ይሞክራሉ።
እነዚህ የባህሪ ለውጦች ለምሳሌ በቀን ውስጥ የምትገናኙበት ጊዜ፣ በችግሮችሽ ሁሉ መፍትሄ ለማምጣት የሚያደርገው ጥረት፣ ስትገናኙ በፊቱ ላይ የምትመለከችው ደስታ እና የመሳሰሉ ጉዳዮችን ማጥናት የእውነት የወደደዎትን ወንድ ለማወቅ ይረዳናል።
ተገናኝታችሁ በምታወሩበት ጊዜ የሚያሳዩት የሰውነት እንቅስቃሴም ይወድኛል/አይወደኝም የሚለውን ለመለየት ይረዳል።
♨️3. ጥያቄ ማዥጎድጎድ
ወንዶች ጥያቄ እና መልስ የሚያበዙ ከሆነ ምናልባትም ሳይወዱዎት አልቀርም።
ከሚወዱት ቀለም አንስቶ እስከሚያደንቁት አርቲስት ለእርስዎ በጣም ቀላል መስሎ የሚታየዎትን ሁሉ ለማወቅ የሚታትር እና ጉዳዩ አድርጎት በቁምነገር የሚጠይቀዎ ከሆነ አዎ እርሱ በፍቅርዎ መውደቁን ሊጠራጠሩ አይገባም።
እርስዎ ብቻም ሳይሆኑ ጓደኛችዎ ሳይቀሩ በሚያነሳቸው መሰል ጥያቄዎች ከተቸገሩ ምልክቱ የሚያሳየው ማፍቀሩን ነው።
እንደ ወንድ ሁሉንም ነገር ማሟላት እንደሚችል በቃል ሳይናገር ለማሳየት ሲፍጨረጨር ካስተዋሉም ጊዜ ይስጡና ይመልከቱት።
♨️4. አጋጣሚ በማይመስል ሁኔታ ሲያገኝሽ እና ክትትሉ ሲበዛ
እያንዷንዷን እንቅስቃሴያችሁን የሚቃኙ ከሆነ እና ሲያገኙያችሁም በአጋጣሚ እንደሆነ በተደጋጋሚ ለመንገር ከሞከሩም ይጠርጥሯቸው።
የፌስቡክ፣ ትዊተር፣ ዋትስአፕ እና መሰል የማህበራዊ ትስስር ገፅሽን እየተከታተሉ እንቅስቃሴሽን የሚዘከዝኩልሽ ከሆነም አፍቅሮሽ ሊሆን ስለሚችል ጊዜ ብትሰጪው መልካም ነው ተብሏል።
♨️5. “እኔ”ን በእኛ ሲተካ
በፍቅር የወደቁ ወንዶች ብዙውን ጊዜ በንግግራቸው “እኔ” ከማለት “እኛ” የሚለውን ይመርጣሉ። ይህም የሚወዱትን ሰው በህይወታቸው ቦታ እንደሰጡት ያመላክታል።
♨️6. በወደፊት እቅዱ ሊያከትትሽ ሲሞክር ካስተዋልሽ
ባስቀመጣቸው እቅዶች ውስጥ አንቺም አካል ከሆንሽ በእርግጥም ወዶሻል ማለት ነው።
ለአብነትም በጓደኞቹ የልደት በአል ከጋበዘሽ፣ ወደፊት ስለምትወልዷቸው ልጆች የሚቀልድ ከሆነ፣ በህይወት ጉዞው ባስቀመጣቸው ግቦች የአንቺም ድርሻ ከፍተኛ እንደሆነ የሚነግርሽ ከሆነም እንደማይለይም መገመት ትችያለሽ።
ፍቅር ይናገራል❤️
©
@onlyfemaleb

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
የሎሚ ውሃ ጥቅሞች ዘርፈ ብዙ ናቸው ።
እመም የመከላከል አቅምን ያሳድጋል ። የምግብ መፈጨት ስራን የተቃና ያደርጋል ።
ለተስተካከለ የአተነፋፈስ ስርዓት::

♦♦#ስለውበት ♦♦
*********************
ውበትን በተመለከተ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎችን ልናደርሳችሁ ወደናል ተከታተሉን፡፡
👉ለቅንድብ፡- ማታ ከመተኛቶት በፊት ቫዝሊን በማስካራ መቀቢያ ጥቂት በመንከር ቅንድቦን እን ሽፋሽፍቶን በማስካራ መቀቢያ ማበጠር እና ቫዝሊኑን በድንብ እንዲቀባ ማድረግ ወይም ቫዝሊኑን በእጅም መቀባት ይቻላል ይህን በየቀኑ በመጠቀም ቅንድቦ እንዲበዛ ማድረግ ይችላሉ፡፡
👉ለጠቆረ አንገት፡- 3 ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ከ2 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጋር ማዋሀድ ከዛም አንገት ላይ አዳርሶ መቀባት በመቀጠልም ለ20 ደቂቃ አቆይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ ተመራጭ መፍትሄ ነው፡፡
👉ለፊት፡- ማዲያት እና አፍንጫዎት አካባቢ የሚወጣ ጥቁር ጠቃጠቆ አለቦት? እንግዲያውስ 3 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ፣ 1 ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት እንዲሁም 1 ማንኪያ እርድ በማዋሀድ ፊቶን ቀብተው ከ10-15 ደቂቃ አቆይተው መታጠብ፡፡
👉ለአይን፡- ለአይን ውበት እና ጤንነት ኪያር ጠቃሚ ነው፡፡ 1 ኪያር በክብ ስላይስ አድርጎ በመቁረጥ ኪያሩን አይኖትን ከድነው ከላይ ማስቀመጥ ከዛም ከ15-20 ደቂቃ ያህል በጀርባ ተኝቶ እረፍት ማድረግ፡፡
👉ለጥርስ ንጣት፡- የአንድ ሙዝ ልጣጭ የውስጠኛውን ክፍል በመጠቀም ጥርሶትን በልጣጩ ለ2 ደቂቃ ማሸት ከዚያ በመደበኛ የጥርስ ሳሙናና ብሩሽ ጥርሶትን በማጽዳት ማንጣት ይችላል።

“❤️ #የፍቅር ዓይነቶች❤️” (types of Love)
/1/ 💘“ሮማንቲክ ላቭ”💘 /Romantic Love/
ለዚህ ጥሩ ምሳሌ የሚሆነን ሄሮድስ ነው። ሄሮድስ የወንድሙን የፊሊጶስን ሚስት ሄሮድያዳን ያፈቀራት ስትደንስ አይቷትና ዳንሷም ስለማረከው ብቻ ነው። ይህ ዓይነቱ ፍቅር “ሄሮድሳዊ ፍቅር” ይባላል። ይሄኛው የፍቅር ዓይነት የሚይዛቸው ሰዎች ብዙ ጊዜ የሰውነትን ቅርጽ ብቻ አይተው የሚያፈቅሩ ሰዎች ናቸው። ሌሎች መሰረታዊ ነገሮችን ለምሳሌ ሃይማኖት ፣ ባሕርይ ፣ አስተሳሰብ ወዘተ ተረፈዎችን ከቁም ነገር አይቆጥሩትም። ሮማንቲክ አፍቃሪዎች ብዙን ጊዜ ቀናተኛ ናቸው። ያፈቀሩት ሰው ከማንኛውም ሰው ጋር እንዲያዩት አይፈልጉም።
/2/ 💖“ፓሽኔት ላቭ”💖passionate Love
ስሜታዊ ፍቅር! ይህ ፍቅር ስሜታዊ ፍቅር ነው። ስሜታዊ ፍቅር passionate Love በጣም አስቸጋሪ የፍቅር አይነት ነው። ሕሊናን ረፍት ከመንሳቱ በላይ ሕይወትን የመመሰቃቀልና በጣም የማጨናነቅ ባህርይ አለው። ለምሳሌ ትምርትና ስራ መጥላት ፣ የምግብ ፍላጎት መቀነስ የመሳሰሉት ይገኙበታል። ስሜታዊ ፍቅር የሚቆየው ስሜቱ እስኪሳካ ሩካቤ ሥጋ እስኪፈፅም ድረስ ብቻ ነው። ከዚያ በኋላ ግን መጀመሪያ ከወደደው ውድ ይልቅ በኋላ የሚጠላው ጥል ይበልጣል! ይህን የመሰለው ፍቅር በመፅሐፍ ቅዱስ የአምኖን ፍቅር /አምኖናዊ ፍቅር/ ይባላል።
/3/ 💖“ሎጂካል ላቭ”💖 Logical Love
ይህ ፍቅር ጣራና መሰረቱ “መመሳሰል” የሚለው ቃል ነው።
እነዚህ ፍቅረኛሞች የሚመሩት በሎጂክ ነው። ለምሳሌ እሷ ድግሪ ካላት የምትመርጠው ድግሪ ያለውን ሰው ነው። ወንዱም እንደዚሁ።
/4/ 💝“ፍሬንድ ሺፕ”💝 /Casual friendship/
ይሄኛው ፍቅር ብዙም አያስቸግርም። ሁለቱ ፍቅረኛሞች ሚስጢር ይለዋወጣሉ ፣ የሚያስደስታቸውም ጥምረታቸው ብቻ ነው።
/5/ 💗“ፉሊሽ ላቭ”💗 foolish Love
“የጅል ፍቅር” አንዳንዶች በሞኝነት ራሳቸውን የሚያታልሉበት የፍቅር ዓይነት ነው። ለምሳሌ ምንነቱን ሳታውቅ ፎቶውን ብቻ አይታ ከነፍኩ በረርኩ የምትል ሴት አጋጥሟችሁ አያውቅም? ፎቶውን ብቻ አይታ ወደደችው! በቃ! ቆረጠች። ይህ አይነቱ ፍቅር በምሁራን አገላለፅ “የጅል ፍቅር” foolish Loveይባላል።

አዲስ ሰው ተዋውቀሽ ካፌ/ሬስቶራነት ውጥ አብረሽው ገብተሻል? እናም የልጁን/የሰውዬውን ጥሩ ሰው መሆን አለመሆን ማወቅ ትፈልጊያለሽ? እንግዲያውስ ለአስተናጋጁ የሚሰጠውን ትህትና እና ንቀት ብቻ ተመልከቺ፡ በቂ ፍንጭ ታገኚያለሽ፡፡
🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅🔅

💁♀ስለ Eye Glass እናውራ
👓🕶👓🕶👩🏫🕶👓🕶👓🕶
ሶስት አይነት መነፅር ተጠቃሚዎች አሉ፤ Active users, Passive users እና semi-active users የሚባሉ ማለት ነው፡፡ በአማርኛ አዘውታሪዎች፣ ከፊል አዘውታሪዎች እና አልፎ አልፎ ተጠቃሚዎች እንደማለት ነው፡፡
አዘውታሪዎች የሚባለው ብዙውን ጊዜ በሃኪም ወይም በአዋቂ ትዕዛዝ ከእንቅልፍ ሰዓት ባለው ጊዜ ሁሉ መነፅርን የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ እነዚህ ሰዎች መነጽሩ በቃ አንዱ የመልካቸው ገፅታ ይሆናል ማለት ነው፡፡ መነፅሮቹ ለ long sighted ወይም short sighted የሚታዘዙ አይነቶች ሊሆኑ ይችላሉ፡፡
ከፊል ተጠቃሚዎች የሚባሉት ደግሞ ለምሳሌ ኮምፒውተር ለመጠቀም እና ወረቀቶችን ለማንበብ በሚፈልጉበት ጊዜ ሁሉ መነፅር የሚጠቀሙ ናቸው፡፡ እነዚህ መነፅሮች የብርሃን መቀነሻ እና ማጉያ አይነት ስራ ያላቸው መነፅሮች ናቸው፡፡
አልፎ አልፎ ለመድረክ (ፕረዘንቴሽን) ፕሮቶኮል፣ ለፀሃይ ለስራ ደህንነት አልያም ለፋሸን ሊጠቀሙት ይችላሉ፡፡
እንደሚመስለኝ እህቴ አዘውታሪዎች ከሚባሉት ተርታ ነች፡፡ እስኪ መነፅር ስለሚያሳድረው የስነልቦና ለውጥ እንመልከት፡፡
ትዝ ይለኛል የሆነ ጊዜ የሳይኮሎጂ መምህራችን ክፍል ውስጥ በዚህ ርእሰ ጉዳይ ጠንከር ያለ የክርክር ርዕስ ከፍቶ እንደነበር ትዝ ይልኛል፡፡ በወቅቱ እኔ ስከራከር የነበረው መነፅር በባለመነፅሩ ላይ አሉተዊ ተፅዕኖ ያሳድራል የሚል ነበር፡፡ ክርክሬን በማስረጃ አስደግፌ ተማሪዎቹን በሚገባ ማሳመኔ ማሳመኔ ትዝ ይለኛል፡፡ ነገር ግን ያን መምህራችን መጨረሻ ላይ የነገረን ነገር ስለ መነፅር የነበረኝን አመለካከት ሙሉ ለሙሉ ለማለት በሚያስችል ሁኔታ ተቀየረ፡፡ እስካሁን ድረስም ይህን አመለካከቴን ትክክል መሆኑን በየዕለቱ ማረጋገጥ ችያለው፡፡
በቅድሚያ መነፅር በማድረግ ውስጥ ምናልናት ሊድርሱ የሚችሉ ተፅኖዎችን እንለይ፡፡ መነፅር ስታደርጊ ከወትሮው በተለየ ይበለጥ ጭምት( Gentle woman) ያርግሻል፡፡ ማለትም ሳታደርጊ ከነበረው ጊዜ ያነሰ ቅልጥፍና እና ነፃነት ነው የሚኖርሽ፡፡ እናም መነፅር ስታደርጊ ዋና ትኩተርሽ ወደፊት ብቻ ስለሚሆን ከጎንሽ እና ከጀርባሽ ላለው ነገር አነስተኛ ትኩረት( Attention ) ነው የሚኖርሽ፡፡
ሌላው አሁን የምነግርሽ ነገር አሉተዊ ይሁን ወንታዊ ተፅዕኖ ይሁን አላውቅም ብቻ እውነታው ወንዶች ሳይኮሎጂካሊ መነፅር የሚያደርጉ ሴቶችን ላማናገር ለመተዋወቅ ለመቃለድ ያላቸው ድፍረት ያንሳል፡፡ ልብ በሉ ፍላጎታቸው ጨምሮ ድፍረታቸው ያንሳል ማለት ነው፡፡ እኔ ይህ እንኳ ጠቃሚ መስሎ ነው የሚታየኝ፡፡
🌸ወደ ጠቃሚ ጎኖቹ እንምጣ፡፡
ልብ በሉ ሲጀመር ፅሁፌ አላማው የመነፅርን ጠቃሚነት እና አወንታዊ ጎኖቹን( Posetive side) ማጉላት ነው፡፡ እናም ወደ እውነታው እንምጣ፡፡
በቅርቡ በተሰራ ጥናት 44% ሰዎች የውሃ (colorless ) መነፅር የሚጠቀሙ ሰዎች Intelligente ናቸው ብለው ያስባሉ፡፡
በስራው አለም ደግሞ 36% ሰዎች መነፅር የሚደርግ ሰራተኛ Professional መስሎ እንደሚታያቸው ተናግረዋል፡፡
40% ሰዎች ደግሞ መነፅር አድርጎ ወደ ስራ እና class መሄድ Formality [ ፋሽን የመከተል ስሜት ] እንደሚያሰማቸው ተረጋግጧል፡፡
እኔም ያስተዋልኩት ነገር ነው፡፡ ችምችም ያሉ ቅንድቦች እና Clear lence መነፅሮች ጋራ በተመልካቹ ላይ ሳይፈልጉ የአክብሮት ስነልቦናዊ ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋል፡፡ ደስ አይልም?🤓 የስራ ቦታ ብዙ ጊዜ ፊልሞች ላይ የምናስተውላቸው አለቆች ስራ አስኪያጆች እንዲሁም መሪዎች መነፅር ሲያዘወትሩ የምናስተውላቸው ጥቃቅን ፅሁፍ ስራ ስለሚበዛባቸው ብቻ አይደለም☺☺ ይሄ የተለመደ የስነልቦና Trick ስለሆነ ነው፡፡
እውነቴን ነው ምላችሁ ስለ መነፅር አውርቼ አልጠግብም፡፡ በድጋሚ በዚህ ርዕሰ ጉዳይ እንድመለስ ተስፋ አለኝ፡፡
💁♀በተረፈ እህቴ ከተለያዩ ፕሮግራሞች አንጻር ለጠየቀችው፡ መነፅር ላንች ምቾት ባይሰጥም ተመልካችሽ ላይ ምንም ጥሩ ያልሆነ ስሜት አይሰጥም፡፡ ልብሶች ላልሺው ደግሞ ነጭ ግላስ/መነፅር ከሆነ ከማንኛውም ልብስ ጋር ተቀራራቢ የሆነ mach ነው ያለው፡፡ Sun glasses የሚባሉት የፀሃይ መነፅሮች ካልሆኑ በስተቀር ይህ መነፅር ይህ ነው የሚባል ልዩ የአልባስ አይነት የለም፡፡
ስለዚህ ፀጉርሽ ላይ ትኩረት አድርጊ እና ዘና ብለሽ ወደተጠራሽበት ቦታ በክብር ሂጂ፡፡
👸ሴትነት ትልቅ ሳይንስ ነው!! በአግባቡ እንላበሰው፡ መልካም ቀን፡🌝💛❤
💄#Share

🎍🎍🎍🎍🎍🎍🎍🎍🎍🎍
1. ሁላችንም ለማንም ለመናገር አፍረን ይሆናል። ግን እውነታው ሁሌም የግራው ጡታችን ከቀኙ በትንሹ በለጥ ይላል።☺
2. ለመሆኑ የሽፍታና ፊት ላይ የሚወጡ ኢንፌክሽኖች ዋነኛ ምንጭ የትራስ ጨርቅ አንደሆነ ስንቶቻችን እናውቃለን? /የትራስ ጨርቅን በሳምንት ሁለቴ በማጠብ( በመቀየር) ብቻ ከ 60% በላይ በሆነ መጠን የፊት ኢንፌሽኖችን መቀነስ እንችላለን።

#ውበት_እና_እኛ
*****************
ውበትን በተመለከተ አንዳንድ ጠቃሚ መረጃዎች
👉ለቅንድብ፡- ማታ ከመተኛቶት በፊት ቫዝሊን በማስካራ መቀቢያ ጥቂት በመንከር ቅንድቦን እን ሽፋሽፍቶን በማስካራ መቀቢያ ማበጠር እና ቫዝሊኑን በድንብ እንዲቀባ ማድረግ ወይም ቫዝሊኑን በእጅም መቀባት ይቻላል ይህን በየቀኑ በመጠቀም ቅንድቦ እንዲበዛ ማድረግ ይችላሉ፡፡
👉ለጠቆረ አንገት፡- 3 ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ከ2 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጋር ማዋሀድ ከዛም አንገት ላይ አዳርሶ መቀባት በመቀጠልም ለ20 ደቂቃ አቆይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ ተመራጭ መፍትሄ ነው፡፡
👉ለፊት፡- ማዲያት እና አፍንጫዎት አካባቢ የሚወጣ ጥቁር ጠቃጠቆ አለቦት? እንግዲያውስ 3 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ፣ 1 ማንኪያ የቀረፋ ዱቄት እንዲሁም 1 ማንኪያ እርድ በማዋሀድ ፊቶን ቀብተው ከ10-15 ደቂቃ አቆይተው መታጠብ፡፡
👉ለአይን፡- ለአይን ውበት እና ጤንነት ኪያር ጠቃሚ ነው፡፡ 1 ኪያር በክብ ስላይስ አድርጎ በመቁረጥ ኪያሩን አይኖትን ከድነው ከላይ ማስቀመጥ ከዛም ከ15-20 ደቂቃ ያህል በጀርባ ተኝቶ እረፍት ማድረግ፡፡
👉ለጥርስ ንጣት፡- የአንድ ሙዝ ልጣጭ የውስጠኛውን ክፍል በመጠቀም ጥርሶትን በልጣጩ ለ2 ደቂቃ ማሸት ከዚያ በመደበኛ የጥርስ ሳሙናና ብሩሽ ጥርሶትን በማጽዳት ማንጣት ይችላሉ፡፡
××××××××××××××××××××××××××××××××××××
🕯❤️ከተባበርን ለውጥ
እናመጣለን❤️🕯
🌹ፍቅር ያሸንፋል!🌹
ሁሉም መልካም ይሆናል!🙏
┄┄┄┉┉┉✽̶»̶̥🌹✿🌹»̶̥✽̶┉┉┉┄┄┄

💁♀ #ስለ_ብብት_መጥቆር!
ብዙዎቻችን ብዙዎቻችን አንዳንድ ግዜ የሆነ ነገር ሲያስጨንቀን ጭንቀታችን የኛ ብቻ ስለሚመስለን በአለም ላይ ከዛ ጉዳይ ጋር deal እያደረገች ያለች ብቸኛዋ ሴት አድርገን እንመለከት ይሆናል፡፡ ነገር ግን ሃሳቦቻችንን እንደዚህ በጋራ አምጥተን ማውራት ስንጀምር ችግራችን ገና መፍትሄ ሳያገኝ የኛ ጥያቄ የኛ ችግር የሌሎቹም መሆኑን ስንረዳ መረገጋት እንጀምራለን፡፡ በዚህም የበርካታ ሴቶች ስሜት እንደዚህ መሆኑን ካስተዋልኩ ቆይቻለው፡፡
ለዚህም ነው የበርካቶች ሃሳብ የመሰለኝን የውስጥ ጥያቄዎች መልሼ ቻናሉ ላይ መወያያ እነዲሆኑ የማደርገው፡፡ በእያንዳንዱ አርዕስቶች ፖስቶች ቁጥር በርካታ ስሜታዊ መልእክቶች ሲደርሱኝ በስራዬ ርክት እላለሁ፡፡
አሁንም ቢሆን የናንተ ብቻ ጭንቀት እና እጣ-ፈንታ የመሰላችሁን ነገር መተንፈሳችሁን አታቁሙ፡፡
ወደርዕሳችን እንመለስ፡ የብብትን ጥቁረት እንዴት ማስወገድ እንደምንችል እንይ፡-
ብዙ ጊዜ በተለይ በዚህ በበጋ ወቅት ቀለል ያለ ፓክ-አውት ወይም ሌላ ጃፖኒ ሰይዝ እጅሄ ያለው ልብስ ለብሰሽ ከቤት ወጣ ማለት ያምርሽና እጅሽን ከፍ ስታደርጊ ብብትሽ ውስጥ እንዳይታይ የምትፈልጊው ገፅታ ይኖር ይሆናል፡፡ ዘመናዊ ልጅ ከሆንሽ ብብትሽ እንደሃፍረተ-ስጋ የምትደብቂው ሚስጥር ሳይሆን በነፃት ራስሽን የምትገልጪው ሰውነትሽ ነው፡፡
#አንደኛ
አንዱ ዘዴ ከዚህ በፊት የተጠቀሰው ነው፤ በድጋሜ ለመናገር ያህል
2 ማንኪያ ቤኪንግ ሶዳ ከ 1 ማንኪያ የሎሚ ጭማቂ ጋር ማዋሀድ ከዛም ብብትን በሚገባ መቀባት በመቀጠልም ለ20 ደቂቃ አቆይቶ በቀዝቃዛ ውሀ መታጠብ ተመራጭ መፍትሄ ነው፡፡
#ሁለተኛው በፍፁም የማትገምቱት ነገር ነው፡ ድንች!🥔🥔
አሰራሩ፡
አንድ አነስ ያለ ድንች ታዘጋጂአለሽ፡፡ ከዛ በጣም በስሱ ትከትፊውና ጎድጎድ ያለ ሰሀን ውስጥ ውሃ እስኪያወጣ ትጨምቂዋለሽ( ትጨፈጭፊዋለሽ) ፡፡ ከዚያ ውሃውን (ጭማቂውን) ብብትሽ ውስጥ ትቀቢዋለሽ፡፡ አንድ 15 ደቂቃ አቆይሽ ቀዝቀዝ ባለ ውሃ ታጥበሽ አድርቂው፡፡ በተቻለሽ መጠን ጥዋትና ማታ ይህን ማድረግ ብትጀምሪ በስምንት ቀን ውስጥ ግልፅ ለውጥ ማየት ትችያለሽ፡፡
🍄ልብ በይ ፡ ከሃገራችን ተጨባጭ ሁኔታ አንፃር እንጂ ተመሳሳይ ጥቅም ያለቸው ሌሎች ዘዴዎች አሉ፡፡
#Share

#ፍቅረኝነት
#ጋብቻ
🏯በፅኑ መሠረት ላይ ያልተመሰረት ህንፃ በብርቱ ንፋስ እንደሚዋድቅ፤ ጋብቻም እንዲሁ በጽኑ #መርሆዎች ላይ ያልተመሰረተ ከሆነ የህይወት ተግዳሮቶች በገጠሙት ጊዜ መቋቋም መቻሉ የሚያጠራጥር ነው።
እስኪ ደስተኛና ስኬታማ ጋብቻ የሚመሰረትባቸውን #አስር የመርህ አለቶች እንይ!
1. ❤️ #ፍቅር
2. ✅ #እውነት
3. 👍 #መተማመን
4. 💞 #መስጠት
5. 💚 #መከባበር
6. 💝 #መታዘዝ
7. 🤴 #እውቀት
8. 💑 #ታማኝነት
9. 💗 #ትዕግስት
10. 💵 #አስተማማኝ_ኢኮኖሚ
#ሴቶች_ብቻ_ተቀላቀሉ
#share
#Join

ብርቱ ሴቶች!
በ2019 (2012 ) ክብርት ፕሬዝዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ እና ወ/ሮ ፍሬወይኒ መብርሀቱ ብርቱ ሴቶች ብሎ አለም ዕውቅና ሰጥቶልናል፡፡ እኛም ሴት ማለት ሀገር ነችና ክብሩ የሀገር ነው ብለናል፡፡
#ሴትልጅጥንካሬናት!
#ጾታዊጥቃትንእቃወማለሁ!

#ፍቅርና_ጋብቻ
“ፍቅር ምንድን ነው?” ሲል ተማሪው ለመምህሩ ጥያቄ አቀረበ፡፡
“ለጥያቄህ መልስ ለመስጠት በቅድሚያ በአንድ የስንዴ ማሳ ሂድና ትልቁን ስንዴ መርጠህ ይዘህ ናና መልሱን እነግርሃለሁ፡፡
#ነገር ግን ልብ አድርግ የአሰራር ሕጉ የሚፈቅደው በስንዴው ማሳ አንድ ጊዜ ብቻ በማለፍ የስንዴውን ዛላ ይዘህ ትመለሰላህ እንጅ በማሳው ውስጥ መመላለስ አይቻልም አለው” መምህሩ፡፡
#ተማሪው እንደተባለው ወደ ስንዴው ማሳ ገባና የመጀመሪያውን ሽና (መደዳ) ይዞ ሲጓዝ አንድ ትልቅ የስንዴ ዛላ አገኘ ነገር ግን ይሄን አድንቆ ሌላ ከዚህ የላቀ ትልቅ ይኖራል በማለት ፍለጋውን ቀጠለ እንዳሰበውም ከበፊቱ የተሻለ ትልቅ አገኘ፡፡
#ምን አልባትም እስካሁን ካየሁት የበለጠው እየጠበቀኝ ይሆናል በማለት ፍለጋውን ቀጠለው፡፡ #የስንዴውን ማሳ ከግማሽ በላይ ካደረሰ በኋላ ከዚህ በፊት ካገኛቸው የስንዴ ዛላዎች የበለጠ እንደማይኖር ተረዳና ቀደም ብሎ አግኝቶት በነበረውና ባመለጠው ትልቅ የስንዴ ዛላ እየተቆጨ ባዶ እጁን ወደ መምህሩ በተመለሰ ጊዜ “ፍቅር ማለት እሱ ነው፡፡
#የተሻ ፍለጋው አልገታ ብሎህ ፍለጋውን ቀጠልክ ነገር ግን የተሻለውን እንዳጣህ ዘግይተህ ተገነዘብክ” አለው መምህሩ፡፡
“ታዲያ ጋብቻ ማለትስ ምንድን ነው?” ሲል ሁለተኛ ጥያቄውን አቀረበ
መምህሩም “አሁንም ጥያቄህን ለመመለስ ባንድ የማሽላ ማሳ ሂድና ትልቅ ነው ያልከውን ማሽላ ይዘህ ተመለስ፡፡ #ታዲያ አሁንም እንደበፊቱ የአሰራር ሕጉ የሚፈቅድልህ አንድ ጊዜ ማለፍ እንጅ ተመልሶ መፈለግና ማንሳት አይቻልም” አለው፡፡ #ተማሪው ወደ ማሽላው ማሳ በደረሰ ጊዜ ከበፊት ስህተቱ ተምሮ ስህተቱን ላለመድገም ከማሳው ግማሽ እንደደረሰ አንድ በቂ ነው ብሎ ያሰበውን መካከለኛ ማሽላ ይዞ ወደ መምህሩ ተመለሰ፡፡ #መምህሩም “አሁን ጥሩውን ፈልገህና የተሻለ ነው ብለህ ያሰብከውንና ምርጡንም እንዳገኘህ አምነህ በእምነት ይዘህ መጠሀል ይህ ማለት ጋብቻ ነው” በማለት ጥያቄዎቹን መለሱለት፡፡