ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
እህቶቻችን በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት
ከፍተኛ የሆነ ህመም የሚከሰትበትን
ምክንያት እና መፍትሄዉን ላሳዉቃችሁ
ወድጃለው
መንስኤዉ …
1.የሴት ልጅ ግርዛት
2.የማህፀን ድርቀት
3.የአባላዘር በሽታ
4.የብልት ጡንቻ መኮማተር
5.የማህፀን እጢ
6.ከማህፀን ዉጭ እርግዝና ሲኖር
7.የተለያዩ ኢንፌክሽኖች
8.በለጋ እድሜ የግብረ ስጋ ግንኙነት
መጀመር
9.የሆርሞን እጥረት
10.የወንድ ብልት ትልቅ መሆን እና ሌሎችም
@onlyfemaleb
እህቶቻችን በግብረ ስጋ ግንኙነት ወቅት
ከፍተኛ የሆነ ህመም የሚከሰትበትን
ምክንያት እና መፍትሄዉን ላሳዉቃችሁ
ወድጃለው
መንስኤዉ …
1.የሴት ልጅ ግርዛት
2.የማህፀን ድርቀት
3.የአባላዘር በሽታ
4.የብልት ጡንቻ መኮማተር
5.የማህፀን እጢ
6.ከማህፀን ዉጭ እርግዝና ሲኖር
7.የተለያዩ ኢንፌክሽኖች
8.በለጋ እድሜ የግብረ ስጋ ግንኙነት
መጀመር
9.የሆርሞን እጥረት
10.የወንድ ብልት ትልቅ መሆን እና ሌሎችም
@onlyfemaleb
@አቢጊያ_ነኝ
የሴቶች መብት ጉዳይ እና ከFemenism ጀርባ ያለው ሤራ!
ማስጠንቀቅያ!!
ከዚህ በፊት ፌሚኒስት[ Femenist ] የሚለውን ቃል ሰምታችሁት ሊሆን ይችላል፡፡ ቃሉ የሚገለግለው ስለሴቶች መብት አምርረን እንታገላለን ለሚሉ አካላት ነው፡፡ ጉዳዩን ስንሰማው ለኛ ሴቶች የቆሙ ሴት እህቶቻችን ስለሚያመለክት ደስ ሊለንና ልንደገፋቸው እንችላለን፡፡
ነገር ግን ከቅርብ አመታት ወዲህ ሌላ ነገር እየተስተዋለ ነው፡፡እነዚህ ለሴት መብት ቆመናል የሚሉ ሴቶች እንቅስቃሴያቸውን በቀጥታ ከሰይጣናዊው ስርዓት ጋር አድረገዋል፡፡ ለምሳሌ በጣም አደንቃቸው የነበሩ የአሜሪካና ካናዳ የፆታዊ መብት ተሟጋች እንሰቶች ጀርባቸው ሲመረመር ምንም ደስ የማይልና ለማናችንም ምሳሌ መሆን የማይችል አስጠሊታ ህይወት ውስጥ ነው ያሉት፡፡
በመጀመርያ ደረጃ እነዚህ የመብት ተከራካሪ ተብዬ ሴቶች አብዛኞቹ በልጅነታቸው በወንድ የቤተሰባቸው አካል ጥቀት ደርሶቸው የነበሩ፡ በፍቅር ጓደኞቻቸው በተደጋጋሚ የተከዱ፣ በስራ ቦታቸው ልክስክስ አለቃ ያጋጠማቸው… እና በተመሳሳይ የስነልቦና መታወር ውስጥ ያሉ መሆናቸውን ልብ ማለት ይቻላል፡፡ እነዚህ አይነት ሴቶች በምንም መልኩ ሚዛናዊ አስተሳሰብ ሊኖራቸውና አዕምሮኣቸው ለኛ የሚሆን ብሩህ ሃሳብ ሊያፈልቅ አይችለም!
እነዚህ ኢ-ሚዛናዊ ፌሚኒስቶች ለየት የሚደርጋቸው ለኛ ለሴቶች ዋነኞቹ ችግሮች ወንዶች ናቸው ብለው ያስባሉ፡፡ ይህንንም ሃሳባቸውን በሌሎች ጤነኛ ሴቶች ላይ ለማጋባት ይሞክራኩ፡፡ በሙዚቃውም ኢንዱስትሪ በዚህ አቋማቸው የሚታውቁ በርካታ ሴት አርስቶች እየመጡ ነው፡፡ ከነዚህም መካከል Zara larason, Maggie Lindeman(Pretty girl), Beyonce(Irreplaceble), Camila cabello(Havana), Dua lipa(New rules) .. ተጠቃሾች ናቸው፡፡ በቅንፍ ውስጥ ያስቀመጥኩላችሁ በዋናነት ፍልስፍናቸውን የሚንፀባርቁበትን ሙዚቃቸውን ነው፡፡
ከምንም በላይ ዘግናኙ ነገር የዚህ ሃሳብ አቀንቃኞች የተመሳሳ ፆታ ግንኙነት ደጋፊዎች፤ ልጠራው እራሱ ይቀፋኛል- ‹‹ሌዝቢያኖች›› ናቸው፡፡ ኢትዮጵያም ውስጥ ተመሳሳይ ሓሳብ የሚያናፍሱ አወቅን ባይ እህቶቼ ቴሌግራም ቻናል ሁላ ከፍተው እየተንቀሳቀሱ እንደሆነ ደርሼበታለሁ፡፡ በጣምም አዝኛለሁ፡ የውጪው አንሷቸው ተስፋ የቆረጡ እና ከወንዶች ጋር ጥሩ ግንኙነት ውስጥ ያሌሉቱን እነዲሁም የፆታዊ ጥቃት ሰለባ የሆኑቱን እንስቶች እየመረጡ በዚህ ሰይጣናዊ ና ግብረሰዶማዊ ሃሰብ ለማጥመቅ ሁሌም እነደተንቀሳቀሱ ነው፡፡
ይህን መልዕክት የምታነቡ የሃገሬ ሴቶች ሆይ፤ በማርያም፡ በኣላህ በምታምኑት ሁሉ እለምናችኋለው፡ ለመብታችን እንታገል በሚል ሃሳብ ሌላ ነገር ውስጥ ከሚከቷችሁ ቆሻሾች ራሳሁን ጠብቁ፡🙏
ይህን ሁላ ስል ግን ስለሴት ልጅ ከልባቸው በቅንነት ደፋ ቀና የሚሉና አዲስ ነገር ላማምጣት የታገሉ ያመጡም እጅግ የምንኮራባቸውን ምርጥ ሞዴል/ምሳሌ የሆኑ እህቶቻችንና እናቶቻችንን ለብቻ ለይቼ አስቀምጬ መሆኔን ልብ እንድተሉልኝ እፈልጋለሁ፡፡
እህቶቼ ሆይ ወንድ ልጅ ልዩ ፍጥረት አይደለም፡፡ ወንድ ካፈቀረሽ በማንኛውም ማክሮ-ሰከንድ/ቅፅበት ላንቺ ለመሞት ዝግጁ ነው፡፡ ወንዶች ከሚንጎራጉሯቸው ዘፈኖች ከ 85 ፐርሰንት በላይ ስለኛ ስለሴቶች ነው፡፡ በርግጥ አንዳንዶቻችሁ በሙልጭልጭ ወንዶች ጨጓራችሁ አሮ ሊሆን ይችላል፡፡ ግን እነዚያ የወንዶች ምሳሌ መሆን የማይችሉ ጥቂቶች መሆናቸውን ልብ በሉ፡፡ ከኛም ከሴቶች ስማችንን የሚጠፉ ተንከሲስ ማቴሪያሊስቶች መኖራቸውን አትርሱ! ..ነገሮችን ሁሉ በማስተዋል አድርጉ፡፡
ሕይወታችሁ የፍቅር፣ የግሩመ ትዝታ፣ የጥሩ ቤተሰብ መመስረቻ ጊዜ ይሁንላችሁ መልዕክቴ ነው፡፡
አሁንም ቢሆን እንዱተለመደው በተለያዩ አርዕስቶች ላይ መወያት እንችላለን፡ Contact Me.
@onlygirlsb
መጪው ጊዜ ለንግስቶች ብሩህ ነው!!🌞👸🌞
💄በቅንነት ሼር እናድርግ፡

በዚህች ምድር ላይ ለሚወዱት አጋር እንደማርገዝ ያለ ልዩ ስጦታ የለም ።
ደስታ የሚሰማው ይበልጡን የሚቀርብ አጋር ቢኖርም በዚህ ወቅት በሴቷ ላይ የሚደርሰውን የሰውነትና የባህሪ ለውጥ አንዳንዶቹ ባሎች ያልተገባ ባህሪ ሲያዩ ሸክም ሲሆንባቸውም ይስተዋላል ።
ስማኝማ ይህ ለዘጠኝ ወራት እንጂ ለዘጠና አመት የሚቆይ አይደለም ። እርሷ እርግዝናን ከኢንተርኔት ዳውንሎድ አርጋው ወይ ደግሞ ከገበያ ገዝታው አይደለም ። እርግዝናው በሚበቅል ባንተ ዘር የተገኘ ነው ። ይህንን ዘር ነው በሆዷ የተሸከመችው ። ይህም ሲያድግ በሰውነቷና በባህሪዋ ላይ ብዙ ለውጦች ይከሰታሉ ። ስለዚህ ተረዳት ተንከባከባት ።
እርግዝናው በመካከላችሁ አዲስ አባል የሚቀላቀልበት ልዩ ኢደት ነው ። በዚህ ኢደት ውስጥ ሴቷ ብዙ ለውጦችን ታስተናግዳለች ።
የአምሮትም ይሁን የምን ልትጠይቅህ ትችላለች ።ልትበሳጭብህ ፥ ልታኮርፍህ ትችላለች ። በዚህን ጊዜ ትህግስት ይኑርህ ። የምትልህን ጆሮ ሰጥተህ አድምጣት አድርግላት ። በምታደርገው እንቅስቃሴ ከጎኗ መሆንህን አሳያት ።
ምናልባትም እግሯ አብጦ ሊተሳሰሩ ይችላሉ ። በዉሃ እንድትዘፈዝፈው አድርጋት አሽላትም ። ፅንሱን በአሳብህ አብረሃት እስከመጨረሻዋ ቀን ድረስ እንደምትሸከም ንገራት በዚህ ተግባርህ ደስ ይላታል ከጎኗ እንደሆንክ በማርገዟ እንዳልተውካት ትረዳለች ።
የሰውነት ቆዳዋ ሊቀየር ይችላል፤ ማስታወክ ፣ ትኩሳት ሊኖርባትም ይችላል በዚህም በፍቅር ሆነህ እርዳት አለሁልሽ በላት ። ምን እንደምትፈልግ ጠይቃት ፤ ከነእርግዝናዋ ይባሱን ውብ እንሆነች ንገራት ። አብረሃት የግር መንገድ ተጓዝ ። ከቻልክ ለልጅህም ለሷም መፅሐፍትን አንብብላቸው ። በዚህ ተግባርህ ሚስት ትደሰትብሃለች ። ያንተን ዘር በመሸከሟ ፈጣሪን ታመሰግነዋለች ። ባረገዘች ጊዜ በፍፁም አትራቃት የማይገባ ነገር አታርግባት ያንተን ዘር በመሸከሟ እንድትፀፀት አታርጋት ። ደስታው የጋራ እንደመሆኑ አዘኗና ውጣ ውረዱ ያንተም ሊሆን ይገባል ። ይህ ልዩ ደስታንና የመቀራረብ እንዲሁም የመፋቀር ስሜትን ያዳብርላቹሃል / ይሰጣቹሃል ። እርጉዞችም ባሎችም ደስ ይበላችሁ ።
ከተመቻችሁ ሼር አርጉት ወንዶች እንዲደርሳቸው በተለያዩ ግሩፕ ላይ
#share #share #share አድርጉ
@onlyfemaleb
@Onlyfemaleb

እንዴት ናቹልኝ የኔ ውዶች ከዚህ ቀን በኋላ #online የማማከሪያ ሰዓት ዘውትር ሰኞ እስከ እሁድ ከምሽቱ 3 ሰዓት እስከ 6 ሰዓት
ምን አልባት ስራ አዳሪ በምሆንበት ቀን ላልኖር እችላለው።
ከ online ውጪ ማለትም text ባየሁ ቁጥር ለመመለስ በማንኛው ሰዓት እናንተን ለመርዳት እና ለማገዝ ተዘጋጅቻለው።
#ቤተሰብ
#ትምህርት_እና_ስራ
#ፍቅር
#ጤንነት
#ጓደኝነት
#ሴትነት
#ወሲብ
#እንዲሁም ማንኛውንም ሀሳብ መመካከር እንችላለን መጪው ጊዜ የእኔ እና የአንቺ ነው።
ሚስጥር ጠባቂነቴ እስከ አሁን ባማከርኳቸው እህቶቼ ታይቷል ተመስግኛለው።
💯 አንድ % ሚስጥራቹ ይጠበቃል
@onlygirlsb
ላይ ማንኛውንም ሀሳብ ማንሳት መብታቹ ነው።
#share #share

#ለደስተኛና_ዘላቂ_እንዲሁም_አጓጊ_የፍቅር_ግንኙነት_ጠቃሚ_ምክር
አሁን አሁን ፍቅር ይጀመራል በብዙ የወደፊት ተስፋ ይሞላል ። ተጋብተውም ካላቸው የላላ ግንኙነት የተነሳ ግን እረዥሙን መንገድ ለመጓዝ ይሳናቸውና መሰለቻቸት ብሎም መለያየት ይመጣል ። ለዚህ ይረዳ ዘንድ ቀጥሎ ያስቀመጥኩትን ነጥብ ተግብሩት
1 በመካከላችሁ ያለን መተፋፈር በማስወገድ በግልፅነት በመነጋገር በመቀራረብ መቀጠል ።
2 በውስጣችሁ ያለን ፍላጎት ተገላለጹ አሳድጉትም ።
3 ቀናችሁን በመራራቅ ሳይህን በመቀራረብ አሳልፉት ። ባይመችም እንኳ የመደወያና መልህክት የመፃፊያ ጊዜ አይጠፋምና ይህን አድርጉ ።
4 ነገሮችን እንደ ትንሽ ቆጥራችሁ ችላ አትበሉ ። እንደውም በመካከላችሁ ላሉ ጥቃቅን ነገሮች ትኩረት ስጡ ።
5 የፍቅር ቋንቋዎችን በንግግራችሁ ተጠቀሙ ። ለምሳሌ ፦
*እወድሻለሁ/እወድሃለሁ
*የልጆቼ እናት/አባት
*ፍቅሬ ፥ ባሌ ፥ ሚስቴ የሚሉ ብዙ ሳቢ ቃሎች አሉና ተለዋወጡ ።
6 እርስ በእርስ ተረዳዱ ፥ ተደጋገፉ ። በጋራ መስራት ያለባችሁን በጋራ ስሩ ።
7 በምትሰሩት ነገር ሁሉ ተደናነቁ አንቺ አበረታቺው አንተም አበረታታት አድንቃት ።
8 የገጠማችሁን አለመግባባቶች በመኮራረፍ በመዘጋጋት ለነገ አታሳድሩት ። ለግንኙነታችሁ ስትሉ በእርጋታ ዛሬ ሁኑ ፍቱት ።
"ያደረ ባቄላ አይቆረጠምም " ያደረ ችግርም እንዲሁ ነው ።
9 አካላዊ መቀራረባችሁ ልዩ በሆነ ስሜት ይሁን ። ስትተቃቀፉ በደስታ ለደቂቃዎች ይሁን የሆነ ደስታን ሲሰጣችሁ ይሰማቹሃል ።
10 ስትደሰቱ በጋራ ስታዝኑ በጋራ ይሁን ። ስትስቅ አብረካት ሳቅ ፤ አንቺም እንዲሁ ። ስታለቅስ እቅፍ ድግፍ አርገህ ጉንጯን ስመህ እንባዋን ጥረግላት ። አንቺም እንዲሁ ።
11 ወደ አልጋ ስትኤዱ አንቺ ተኚ መጣው ፥ አንተ ተኛ መጣው ተባብላችሁ ሳይሆን በእኩል ሰዓት ወደ መኝታችሁ ብትሄዱ እጅጉን የተሻለ ነው ።
12 ስጦታ ልትሰጣጡ ከፈለጋችሁ ባህላቶችን ወቅቶችን አትጠብቁ ። ማድረግ ያለባችሁን ዛሬ ሁኑ አርጉት ።
የጠቀስቸውኳቸው በሙሉ ተግባሩ ከልባችሁ ጋር የተገናኘ በመሆኑ ለግንኙነታችሁ መልካም ስሜትን ይፈጥራል ብዬ እገምታለሁ ። ስለዚህ ተግብሩት ።
ስለ ፍቅር እይወታችሁም ፃፉልኝ እንማማር ።

❤️ፍቅር 😍እና ቅናት
1💓#የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡
2❤️#የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡
3❤️#በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::
4❤️#እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡
5❤️#ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡
6❤️#ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡
7❤️#ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
8❤️ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡
9❤️ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡
10💕እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡
Share and join ❤️