ላንቺ ብቻ
1.61K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
Video ሚፈልግ ካለ ደግሞ
@onlygirlsb

ላይ መጠየቅ ይችላል።
ብዙዎች #video አየወሰዱ ነው አንቺስ አህቴ

@onlygirlsb

ላይ ጠይቂ ይላክልሻል።
#አቢጊያ_ነኝ

#ላንቺ_ብቻ_ስፖርት

#ዳሌ ቅርፁ ያልጣማቹ የሚያሳስባችሁ ፣ እንዲጨምርና የሚያምር ትኩረት የሚስብ መቀመጫ ና ከርቭ የምትፈልጉ እህቶቼ ቀጭኖችም ጭምር ቀጥሎ የምንለቃቸውን እስፖርታዊ ፎቶ በማየት ።
ሳትሰለቹ ለ አንዱ እንቅስቃሴ 20 / 30 ስቴፕ በማለት በወር ውስጥ ለውጡን ተመልከቱ::
መልካም የስፖርት ጊዜ
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb

#share #share #share
ብዙዎች #video አየወሰዱ ነው አንቺስ አህቴ

@onlygirlsb

ላይ ጠይቂ ይላክልሻል።
#አቢጊያ_ነኝ
ለደስተኛና ዘላቂ እንዲሁም አጓጊ የፍቅር ግንኙነት ጠቃሚ ምክር

አሁን አሁን ፍቅር ይጀመራል በብዙ የወደፊት ተስፋ ይሞላል ። ተጋብተውም ካላቸው የላላ ግንኙነት የተነሳ ግን እረዥሙን መንገድ ለመጓዝ ይሳናቸውና መሰለቻቸት ብሎም መለያየት ይመጣል ። ለዚህ ይረዳ ዘንድ ቀጥሎ የምናስቀምጠውን ነጥብ ተግብሩት

1 በመካከላችሁ ያለን መተፋፈር በማስወገድ በግልፅነት በመነጋገር በመቀራረብ መቀጠል ።

2 በውስጣችሁ ያለን ፍላጎት ተገላለጹ አሳድጉትም ።

3 ቀናችሁን በመራራቅ ሳይህን በመቀራረብ አሳልፉት ። ባይመችም እንኳ የመደወያና መልህክት የመፃፊያ ጊዜ አይጠፋምና ይህን አድርጉ ።

4 ነገሮችን እንደ ትንሽ ቆጥራችሁ ችላ አትበሉ ። እንደውም በመካከላችሁ ላሉ ጥቃቅን ነገሮች ትኩረት ስጡ ።

5 የፍቅር ቋንቋዎችን በንግግራችሁ ተጠቀሙ ። ለምሳሌ ፦
*እወድሻለሁ/እወድሃለሁ
*የልጆቼ እናት/አባት
*ፍቅሬ ፥ ባሌ ፥ ሚስቴ የሚሉ ብዙ ሳቢ ቃሎች አሉና ተለዋወጡ ።

6 እርስ በእርስ ተረዳዱ ፥ ተደጋገፉ ። በጋራ መስራት ያለባችሁን በጋራ ስሩ ።

7 በምትሰሩት ነገር ሁሉ ተደናነቁ አንቺ አበረታቺው አንተም አበረታታት አድንቃት ።

8 የገጠማችሁን አለመግባባቶች በመኮራረፍ በመዘጋጋት ለነገ አታሳድሩት ። ለግንኙነታችሁ ስትሉ በእርጋታ ዛሬ ሁኑ ፍቱት ።
"ያደረ ባቄላ አይቆረጠምም " ያደረ ችግርም እንዲሁ ነው ።

9 አካላዊ መቀራረባችሁ ልዩ በሆነ ስሜት ይሁን ። ስትተቃቀፉ በደስታ ለደቂቃዎች ይሁን የሆነ ደስታን ሲሰጣችሁ ይሰማቹሃል ።

10 ስትደሰቱ በጋራ ስታዝኑ በጋራ ይሁን ። ስትስቅ አብረካት ሳቅ ፤ አንቺም እንዲሁ ። ስታለቅስ እቅፍ ድግፍ አርገህ ጉንጯን ስመህ እንባዋን ጥረግላት ። አንቺም እንዲሁ ።

11 ወደ አልጋ ስትኤዱ አንቺ ተኚ መጣው ፥ አንተ ተኛ መጣው ተባብላችሁ ሳይሆን በእኩል ሰዓት ወደ መኝታችሁ ብትሄዱ እጅጉን የተሻለ ነው ።

12 ስጦታ ልትሰጣጡ ከፈለጋችሁ ባህላቶችን ወቅቶችን አትጠብቁ ። ማድረግ ያለባችሁን ዛሬ ሁኑ አርጉት ።

የጠቀስናቸው በሙሉ ተግባሩ ከልባችሁ ጋር የተገናኘ በመሆኑ ለግንኙነታችሁ መልካም ስሜትን ይፈጥራል ብዬ እገምታለሁ ። ስለዚህ ተግብሩት ። ስለ ፍቅር እይወታችሁም ፃፉልን እንማማር ።

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

💄ዘመናዊ ሴት ከሆንሽ💁‍♀

🏵Periodሽ መች እንደሚመጣ ቀድመሽ ማወቅ፤

🏵የውሸት እና የእውነት ፈገግታ መቻል፤

🏵ረዥም ጆሮ_ጌጥ እና አጭር ጆሮጌጥ መቼ እንደሚደረገ ማወቅ ፤

🏵ውሀ ቻፒስቲክ ወይም Color ቻፒስቲክ መች መጠቀም ……

#share #share #share #share #share #share
#join #join #join #join
https://telegram.me/OnlyFemaleB
#አቢጊያ_ነኝ
#መልካም_ጤንነት

የጫት ሱስ በደንብ ያንብቡት ጠቃሚ መረጃ

የጫት ተክል ቀይ ባህር ዳርቻና ምስራቃዊው የአፍሪካ ክፍል አካባቢዎች ላይ በሰፊው የሚበቅል የእጽ አይነት ነው፡፡ ኢትዮጵያ፣ ኬንያ፣ሶማሊያ፣ሱዳን፣ ደቡብ አፍሪካ፣ማዳጋስካርና የመን በብዛት ከሚበቅልባቸው ሀገራት መሀል ዋነኞቹ ናቸው፡፡ በነዚህ አካባቢዎች የሚኖሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ረጅም ለሚባል ጊዜ ይህንን ተክል እየተጠቀሙ እንዳሉ ይነገራል፡፡

የጫት ተክል እንደሚበቅልበት አካባቢ የተለያዩ ስያሜዎች ተሰጥተውት ይገኛል፡፡ ቃት፣ቃድ፣ሚራ፣ማይሩግጊ፣ካት እና ካታ የጫት ተክል የሚጠራባቸው ስሞች ናቸው፡፡
የጫት ተክል ሌሎች የተክል አይነቶች ሊበቅሉ በማይችሉባቸውና በረሀማ ቦታዎች እንደዚሁም ከፍተኛ ስፍራዎች ላይ አመቱን ሙሉ ሊበቅል ይችላል፡፡የጫት ተክል በውስጡ ከ40 ያላነሱ ንጥረ ቅመሞችን በውስጡ ይዟል፡፡ ከነዚህ ንጥረ ነገሮች መሀልም የማይጠቅሙ የፕሮቲን የመጨረሻ ውጤቶች እንደዚሁም ከእጽዋት የሚገኙና ናይትሮጅንን በብት የያዙ ንጥረ ቅመሞች (አልካሎይድስ) በዚህ ተክል ውስጥ በብዛት የሚገኙት ናቸው፡፡ ጫትን ጥቅም ላይ የሚያውሉ ሰዎች ውጤቱን የሚያዩት ‹ካቲንና ካቲኖን› በሚባሉ ሁለት ንጥረ ቅመሞች ምክኒያት ነው፡፡

ጫት የደስታ ስሜትን መስጠት የሚጀምረው ገና ማኘክ ሲጀመር ነው፡፡ በጫት ውስጥ ያለውና ካቲኖን የሚባለው ንጥረ ነገር ውጤት የሚታየው ታዲያ ከአምስት አስከ አስር ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ነው፡፡ ይህ ንጥረ ነገር አንዴ ሰውነት ውስጥ ከገባ በሗላ ጥቅም ላይ የመዋል ፍጥነቱ ከፍተኛ ነው፡፡ ሂደቱ የሚጀምረው በመጀመሪያ በጉበት ውስጥ በሚያልፍበት ወቅት ነው፡፡ በጣም ትንሽ መጠን ያለው (ሁለት በመቶ ያህሉ) ሽንት ላይ ይታያል፡፡
‹ካቲን› የሚባለው ንጥረ ቅመም በአንጻሩ ዘግየት ያለ እንቅስቃሴ ያደርጋል፡፡ በ24 ሰአታት ጊዜ ውስጥ ምንም ለውጥ ሳያደርግ ከሰውነት ይወገዳል፡፡

ጫት ለረጅም ጊዜያት የሚቅሙ ሰዎች የሚገጥሟቸው የጤና እንከኖች፡
1. የጥርስ መበስበስ
2. የምግብ ፍላጎት መቀነስ
3. የስሜት መረበሽ
4. ከፍተኛ የድካም ስሜት
5. ስንፈተ ወሲብ
6. የአእምሮ ህመሞች
7. የሆድ ድርቀት

የጫት ሱሰኝነትን ለማቆም መደረግ ያለባቸው ነገሮች
-በተቻለ መጠን ተመሳሳይ የሱስ ችግር ካለባቸው የህብረተሰብ ክፍሎች መራቅ
- ጫት የሚያዘወትሩበትን ጊዜዎች ለይቶ ማወቅና በነዚህ ወቅቶች ሊያስረሱ የሚችሉ ሁኔታዎችን መፍጠር
-የጓደኛ ግፊትን ለመከላከል መሞከር
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

#ሕይወትሽና_ወንዶች

እንዴት ናችሁ🖐🖐

እስኪ አሁን ደግሞ በሴት ውስጥ ስለሚመላለሱ ወንዶች እናውራ…ዛሬ አንድ መፅሐፍ ሳነብ ያገኘሁትን ላካፍላችሁ።
Barbara Jeferson የተባለች እንግሊዛዊት ደራሲ ስለ ምርጥ ሴትነት (Smart Femelness) እንደዚህ ትላለች:
በህይወትሽ ውስጥ ከአባትሽ ውጪ ሶስት ወንዶች ያስፈልጉሻል።
#የሚገልሽ#የሚያኗኑርሽ እና #የሚሞትልሽ°

1.የሚገልሽ(በፍቅር😊) ፍቅረኛ ወይም ባል( ይሄ ለብዙዎቻችሁ ግልፅ ስለሆነ ላብራራው አልፈልግም)
🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹🔹
2.የሚያኗኑርሽ - Peer Boy /[ በኛ ሀገር የቆሎ ጓደኛ እንደምንለው ነው። ይህ ንፁህ ጓደኛ ሲሆን በትምህርት ቤት፡ ስራ ቦታ አልያም ሰፈር ውስጥ ሊኖር ይችላል። ከዚህ አይነት ሰው ጋር አጋጣሚ ብቻ የሚያገናችሁ ቢሆንም፡ አይናፍቅሽም ግን ስታገኚው ደስ ይልሻል። አብረሺው ብትጠጪ ብታወሪ ነገሩን ወደሌላ ስለማይወስድብሽ እንዲሁም አጠገቡ ስለስነምግባርሽ ስለማትጨነቂ ነፃነት ይሰጥሻል።
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻
3. የሚሞትልሽ Stetescop/ የልብ ጓደኛ(ልብ)
እንደዚህ አይነት ወንድ ብዙም ላታገኚ ትችዪ ይሆናል። ግን ካገኘሽው ህይወትሽ በሶስት እጥፍ ቀለልሽ ማለት ነው። ብዙዎቹ "sisterly brotherly relation" ብለው ይጠሩታል። ግን ይህ ከዚያም የተለየ ነው።
ይህ ወንድ #ልብ የተባለበት ምክንያት የምታስቢውን ቀድሞ በማወቁና ምንም ሚስጥር የማትደብቂው በመሆኑ ነው።
በወሲብም ሆነ በሌላ መስመር የማይመኝሽ ሙሉ ሚስጥርሽን የሚጋራ ግን እንደፍቅረኛ የሚንከባከብሽ ወንድ ካለ እሱ የልብ ጓደኛሽ ነው፡ …
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
እስኪ ከነዚህ ሶስት መሰረታዊ ወንዶች ምን ያህሉ አለሽ? አጋሩኝ። ሚስጥራችን ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ ስለሆነ በነፃነት ተሳተፉ🧚‍♀
ለማንኛው አይነት idea @onlygirlsB

💄መጪው ጊዜ ለንግስቶች ብሩህ ነው!💪👸

#ሼር

@onlyfemaleb
Fashion