#አቢጊያ_ነኝ
❖❖ ፎሮፎር ❖❖
ለመግለፅ ያህል ፀጉራችሁን በምታበጥሩበት ወይንም ደግሞ በምትቦርሹበት ወቅት ከጭንቅላታችሁ የሚረግፈውና የሚተየው ነጭ ቅርፊት ነገር ፎሮፎር ይባላል ።
ግንባር ላይ ኮሌታ ላይ ወይንም አልፎ ትከሻ ላይ መታየቱ የማይቀርና የተለመደ ነው ። ሆኖም ይህ ነገር በሰው ፊት ሊያሳፍራችሁና ብሎም ሊያሳክካችሁ ይችላል ። አንዳንድ ሰዎች ድርቀት አለብህሽ ወይንም አለብህ ብለው ሲነግሩን ሌሎች ደግሞ በሆድ ይዘውት ሳይነግሩን ሊያልፉ ይችላሉ ።
ፎሮፎር የተከሰተባችሁ ፀጉራችሁን ስለታጠባችሁና ስላልታጠባችሁ ብቻ አይደለም ። ነገር ግን የራስ ቅላችሁ ላይ ያለው ቆዳ ምን ያህል ጤናማ ነው ? ብላችሁ ልታተኩሩበት ይገባል ።
የራስ ቅላችሁ ቆዳ እዋስ ሊሞትም ላይሞትም ይችላል ። የዚህ እዋስ መጎዳት ነው ፎሮፎሩን የሚያስከትለው ። ሴሉን ወይንም እዋሱን እንዲጎዳና ፎሮፎር እንዲከሰት የሚያደርገውም ፈንገስ Malassezia (ማላሴዚያ) ይባላል ። ይህም ፈንገስ ብዙን ጊዜ የሚኖረው የራስ ቅል ቆዳ ላይ ነው ። በዚህ አማካኝነትም ፎሮፎር ይከሰትባቹሃል ። የፀጉር እድገታችሁም የተገደበ ይሆናል ።
ከዚህ በተጨማሪም ጭንቀትና እመም ፎሮፎሩ እንዲብስ እንዲበዛ ያደርጋሉ ። ቅዝቃዜና ሙቅ ሲበዛም እንዲሁ ።
በተጨማሪም አርጥበታማና ቅባታማ የራስ ቅል ቆዳ ላይ ፎሮፎር የሚከሰተው ከልክ በላይ የሆነው ቅባት ከፈንገሱ ጋር በመጋጨት ይከሰታል እንዲሁም ለማሳከክ ለማቁሰል ሊያጋልጥ ይችላል ።
እሬት
የእሬቱን ቅጠል በአግባቡ መሃል ለመሃል በመቁረጥ ውስጡ ያለውን ዝልግልግ ፈሳሽ የራስ ቅላችሁን አዳርሳችሁ በመቀባት ልትከላከሉት ትችላላችሁ ። ይህንንም በወር አንዴ መጠቀም ።ታዲያ ወደ አይናችሁ እንዳይገባ መጠንቀቅ ያስፈልጋል ።
የምትጠቀሙትን ሻንፖ ከፋርማሲ ለይቶ መግዛት ፥ የኮኮናትና የሆሊቬራ ቅባቶችን መጠቀም ያስፈልጋል ። ይህም ለራስ ቅል ቆዳችሁና ለፀጉራችሁ ምቹ ነው ።
#Share_share_share
@onlyfemaleb

ለደም ዓይነትዎ ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን ያውቃሉ? የደም
ዓይነትዎ ኦ ከሆነ (Blood Group O)
※ የምግብ ፕሮፋይል
ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
የደም ዓይነት ኤ (Blood Group A)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ቬጂቴሪያን፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • የአትክልት
ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
የደም ዓይነት ቢ (Blood Group
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
የደም ዓይነት ኤቢ (Blood Group AB)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤንነት!!!
ዓይነትዎ ኦ ከሆነ (Blood Group O)
※ የምግብ ፕሮፋይል
ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
የደም ዓይነት ኤ (Blood Group A)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ቬጂቴሪያን፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
※ የእርስዎን ክብደት ለመጨመር የሚረድ ምግቦች • ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
※ የእርስዎን ክብደት ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች • የአትክልት
ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
የደም ዓይነት ቢ (Blood Group
※ የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
የደም ዓይነት ኤቢ (Blood Group AB)
※ የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው። ※ ለእርስዎ
ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
※ ክብደትን ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
※ ክብደትን ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤንነት!!!
#አቢጊያ_ነኝ
ሴቶች ስለምንጠቀምበት ነገር ግንዛቤ ይኑራችሁ ።
የትኛዋ ሴት ናት ከሜካፕ ውጪ በራስ መተማመን ያላት ?! ሁሉም አለ ሜካፕ አደለም ሰው ፊት መስታወት ፊት መቅረብ ያሳፍራቸዋል ። ለማንኛውም ከዚ ወጣ ስንል የምንቀባባቸው ነገሮች የሚያደርሱብን ችግሮች እንመልከት ።
1 ሻምፖ
በውስጡ 15 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ sodium lauryl,sulphate,propylene glyco ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም የአይንና የሽል ጉዳትን ያስከትላል ።
2 eye shadow( የአይን ሻዶ )
በውስጡ 26 ኬሚካሎች አሉ ።
ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ terephalate,polythylen ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ ለአይን ካንሰር ፥ ለመውለድ መቸገር ፥ የሆርሞን አለመመጣጠንና የሰውነት ክፍሎች ላይ ጉዳት ማድረስ ነው ።
3 Lipstick( የከንፈር ቀለም)
በውስጡ 33 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ polymenthyl,Methacrylate ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ ለካንሰርና ለአለርጂኮች መጋለጥን ነው ።
4 Nail varnish ( የጥፍር ማስዋቢያ )
በውስጡ 31 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ phthalate ይባላል ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ የሆርሞን አለመመጣጠን ፥ የፅንስ እድገት ችግርና የመውለድ ችግር ዋናዎቹ ናቸው ።
5 ዶድራንት
በውስጡ 32 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ Aluminum Zinconium,isopropyt Myristate ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ የሆርጋን መረበሽ ፥ የሆርሞን አለመመጣጠን ዋናዎቹ ናቸው ።
6 ሽቶ
በውስጡ 250 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ Benzaldehyde,teluene ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ የእስፐርም መበላሸት ፥ የሆርሞን አለመመጣጠን ፥ የሆርጋን ችግር ፥ መረበሽ ዋናዎቹ ናቸው ።
7 ፋውንዴሽን
በውስጡ 24 ኬሚካሎች አሉ ። ከነዚህ ውስጥ ጉዳት አድራሹ ፦ polymenthyl,methacrylate ናቸው ። የጎንዮሽ ችግሮቹም ፦ በሽታ የመከላከል አቅምን ማስተጓጎልና ከፍተኛ ለሆነ ወደካንሰርነት ለሚቀየር የፊት አለርጂ ናቸው ።
ስለዚህ ፈጣሪ አጉድሎ አልፈጠረሽምና አትጨምሪ ። የተፈጥሮ ኬሚካሎችሽ በቂ ናቸው ።
ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር ሼር
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ጭንቀት
አንዳንድ ሰዎች በየምክንያቱ ይጨናነቃሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን አብዛኛዎቹ የምንጨነቅባቸው ነገሮች ቀድሞውኑ መሰረት የሌላቸው ናቸው፡፡ ለምሳሌነት የሚከተለውን የአንድ ጥናት ውጤት እንመልከት፡፡ የምንጨነቅባቸው ነገሮች . . .
>> 40% በፍጹም ለማይደርስብን ነገር ...
>> 30% ምንም ልንለውጠው ስለማንችለው ስላለፈው ነገር ...
>> 12% ሰዎች ስለእኛ ስለሚናገሩብን ፍርድ፣ ወሬና ሃሜት ...
>> 10% ስለጤንነታችን (ስለተጨነቅን የሚብስ) ...
>> 8% ስለእውነተኛ ልናስብበት ስለሚገባ ሁኔታ ...
በፍጹም ለማይደርስብን ነገር …
ያለን አማራጭ ምክንያታዊነትን ማዳበር ነው፡፡ ሁኔታው ሊደርስብንና ላይደርስብን የሚችልበትን የእድል መጠን አመዛዝነን ያለመድረሱ ሁኔታ ካመዘነ፣ መጨናነቅን የማቆምን ሂደት መጀመርና እየተዉ መሄድ የግድ ነው፡፡ አንዳንድ ሰዎች ግን እንዲሁ ምክንያት ፈልገው የመጨነቅ “ሱስ” አለባቸው፡፡ ይህ ዝንባሌ የሚመጣው ለረጅም ጊዜ በአጣብቂኝ ሁኔታ ከማሳለፍና ስሜታችን የጭንቀት ሰለባ ሆኖ ከመክረሙም የተነሳ ሊሆን ይችላል፡፡ ያም ሆነ ይህ ፍጹም የማይደርስ ነገር ተለይቶ ሊታወቅና ከስሜታችን የደም ዝውውር ውስጥ ሊወገድ ይገባዋል፡፡
ምንም ልንለውጠው ስለማንችለው ስላለፈው ነገር …
ያለን አማራጭ ፈጽሞ አንዴ የሆነ ነገር መሆኑንና ምንም ብናደርግ ልንለውጠው እንደማንችል በመቀበል አእምሮን በአዳዲ ነገሮች መሙላት ነው፡፡ ይህን ማድረግ ካልፈለግን ግን እስቲ አንዴ የሆነውንና ያለፈውን ነገር ለመለወጥ የአንድ ወር ጊዜ እንስጠውና የምንችለውን ያህል እንሞክርና ካልቻልን ነገሩን ለመተው ለራሳችን እድል እንስጠው፡፡
ሰዎች ስለእኛ ስለሚናገሩብን ፍርድ፣ ወሬና ሃሜት …
ያለን አማራጭ መቆጣጠር የማንችለውን የሰውን ባህሪይ ለመቆጣጠር ከመጦዝ ይልቅ መቆጣጠር የምንችለውን የራሳችንን በሆነ ባልሆነው የመጨነቅ ዝንባሌ ለመቆጣጠር መስራቱ ይመረጣል፡፡ ሰዎች ስለአንተና በአንተ ላይ የሚሉት ነገር አንተ ካልፈቀድክለት በስተቀር ምንም ሊያደርግህም እንደማይችል አትዘንጋ፡፡ ብትችል ወሬው አንተ ጋር የማይደርስበትን መንገድ ፍጠር፡፡ ካልቻልክ ደግሞ ወሬው ወደ ስሜትህ የማይደርስበትን ጥንካሬ አዳብር፡፡
ስለጤንነታችን (ስለተጨነቅን የሚብስ) …
ያለን አማራጭ ስለጤነታችን የሚያሳስበን ሁኔታ ካለ ያንን ለማስቀረት ወይም ለመቀልበስ የምንችለውን ያህል መሞከር ነው፡፡ ጭንቀታችን ግን “ምናልባት እታመም ይሆን” የሚል ከሆነ፣ ይህ የራስ በራስ ትንበያ እንደሚፈጸም አትጠራጠር፡፡ ጭንቀት በሽታን የመሳብ ባህሪይ አለውና፡፡
ስለእውነተኛ ልናስብበት ስለሚገባ ሁኔታ …
ያለን አማራጭ በቅድሚያ፣ ሁኔታው በትክክልም የሚያሳስብና በቅጡ ካልያዝነውም የሚስጨንቅ ጉዳይ ስለሆነ ማሰባችንና በመጠኑም ቢሆን መጨነቃችን ትክክለኛው መሆኑን አምኖ መቀበል አስፈላጊ ነው፡፡ ሲቀጥል ያሳሰበንን ሁኔታ በምን መልኩ ብንጋፈጠው ልናሸንፈው እንደምንችል በሚገባ ማሰብን ይጠይቃል፡፡ አእምሮን በጭንቀት ከመሙላት ይልቅ ትክክለኛውን ምላሽ በማሰብ መሙላት በብዙ እጥፍ ይመረጣል፡፡ በጉዳዩም ላይ ሰውን ማማከሩም አንዱ መንገድ ነው፡፡
Dr Eyob

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
#አማክሩኝ_ትላለች
የዛሬው የአማክሩኝ ፕሮግራም ተረኛችንን ሊድያ ትሰኛለች።
" ሰላም አቢግ እኔ ላማክርሽ…
የፈለኩት እድሜዬ 19 ግን ለሚያየኝ ላልመስል እችላለው።
እና የግቢ ተማሪ ነኝ ፣ግዝፍ ያለ፣ሰውነት ነው ያለኝ እና ይሄ በብዙ ነገሮች ጎድቶኛል። ጓደኛ ማግኘት አልቻልኩም፣ እና ማፈቅረው ልጅ አለ እና እሱ እንደታላቁ ነው ሚያየኝ፡ እና ማንም ሊረዳኝ አልቻለም እና የፍቅር ጓደኛ ቢኖረኝ ደስ ይለኛል፣ ግን በዚ ኬዝ ከሰው ጋር መግባባት አቅቶኛል ምን ትመክሪኛለሽ? "
©Lidu
ተመሳሳይ ስሜት ውስጥ ያላችሁ ወይም ሀሳብ መስጠት የምትችሉ ሄዋኖች ካላችሁ @onlygirlsb ላይ ተሳተፉ።

#ላንቺ_ብቻ_ስፖርት
#ዳሌ ቅርፁ ያልጣማቹ የሚያሳስባችሁ ፣ እንዲጨምርና የሚያምር ትኩረት የሚስብ መቀመጫ ና ከርቭ የምትፈልጉ እህቶቼ ቀጭኖችም ጭምር ቀጥሎ የምንለቃቸውን እስፖርታዊ ፎቶ በማየት ።
ሳትሰለቹ ለ አንዱ እንቅስቃሴ 20 / 30 ስቴፕ በማለት በወር ውስጥ ለውጡን ተመልከቱ::
መልካም የስፖርት ጊዜ
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#share #share #share