#አቢጊያ_ነኝ
ይህ ሦስተኛው የወር አበባ ዑደት ቀን ደግሞ
(Ovulation phase ) እንቁላል ከተዘጋጀ
ፔሬድ ከኤደ ከ13ተኛው ቀን በኋላ የበሰለው
እንቁላል የሚገኝበት 14ተኛው ቀን ነው ።
በዚህ ቀን ውስጥ እንቁላል አመንጪው
የማህፀን ክፍል እንቁላሎችን መልቀቅ
የሚጀምርበት ቀን ነው ።
pitutary gland /ሆርሞን አመንጪው
አካል እንቁላል እንዲለቀቁ ያደርጋል ።
በዚህ ወቅት የወንድ ስፐርምና የተዘጋጀው /
mature የሆነው የሴቷ እንቁላል ወደ
ማህፀን አልፈው ተገናኝተው ፅንሰት
ከተፈጠረ በማህፀን ውስጥ ይፀናል ወይንም
እርግዝና ይፈጠራል ማለት ነው ። ይህ ወሳኝ
የሆነ ብቸኛው ቀን ነው ። አያስከፍልም ! አያሳፍርም ! ሌላው ይድረሰው እራስ ወዳድ ወይ አይናፋር አትሁኑ
@onlyfemaleb

ይህ ደግሞ የመጨረሻውና #አራተኛው የወር
አበባ ዑደት ቀን ነው ። Luteal phase
ይባላል ። በዚህ ቀን ውስጥ እንቁላል
አመንጪው አካል ቀጣይ የወር አበባ ቀን
ከመምጣቱ በፊት እንቁላል ይለቃል በዚህ
ጊዜ ውስጣዊው የማህፀን ክፍል ይወፍራል
። ምናልባትም እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ።
ግን የወንድን ስፐርም በሚገባ ያላገኘው
እንቁላል በመበላሸት ቀጣይ የወር አበባ ቀን
ኢደቱን ይጀምራል ።
@onlyfemaleb
#Join በሉ ለሌሎች እንዲደርስ
ይህ ደግሞ የመጨረሻውና #አራተኛው የወር
አበባ ዑደት ቀን ነው ። Luteal phase
ይባላል ። በዚህ ቀን ውስጥ እንቁላል
አመንጪው አካል ቀጣይ የወር አበባ ቀን
ከመምጣቱ በፊት እንቁላል ይለቃል በዚህ
ጊዜ ውስጣዊው የማህፀን ክፍል ይወፍራል
። ምናልባትም እርግዝና ሊፈጠር ይችላል ።
ግን የወንድን ስፐርም በሚገባ ያላገኘው
እንቁላል በመበላሸት ቀጣይ የወር አበባ ቀን
ኢደቱን ይጀምራል ።
@onlyfemaleb
#Join በሉ ለሌሎች እንዲደርስ
ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
#የወር_አበባ ቀረ ማለት እርግዝና ተፈጥሯል ማለት ብቻ አይደለም ። የወር አበባ በተለያዩ ምክንያቶች ሊቀር ይችላል ፤ ከእነዚህም ውስጥ ፦
፦ #ጭንቀት
፦ #የውፍረት መቀነስ ወይንም መጨመር
፦ #የሆርሞን እጥረት
፦ #የእርግዝና መከላከያ መድሐኒቶች
፦ #የማህፀን ችግር ካለ
የወር አበባ 3-4 ሳምንትሊቀር ይችላል ።
ብዙ ለማወቅ #join_join
#share #share #share

ሞዴስን ለእረዥም ሰዓት መጠቀም አደጋ አለው !።
ጥናቶች እንዳመላከቱት የፍሰት መጠኑ ከፍተኛ ከሆነ ሞዴስን በየ አራት ሰዓት ውስጥ እያዩ መቀየርና ከዛ በላይ አለመጠቀም ። ፍሰቱ አነስተኛ ከሆነ ደግሞ እስከ ስምንት ሰዓት ውስጥ ፍሰቱን እያያችሁ መጠቀም እንዳለባችሁ ይመክራሉ ።
ከነዚህ ሰዓቶች በላይ መጠቀም ግን የብልት መመረዝ ሊያስከትልባችሁ ይችላል ።
በተጨማሪም ለባክቴሪያ መመረት ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥር ለአንጀት ችግር ይዳርጋቹሃል ። ይህም አሳሳቢ ለሆነ የጤና ችግር ሊዳርጋችሁ ይችላል ።
ስለዚህም ሞዴስን በአግባቡ እየቀየራችሁ ልትጠቀሙ ይገባል ።
#share #like #comment

*የጡት ላይ ለውጥ *
ልክ እንደሰውነት መጠን መቀያየር የጡት መጠንም መቀነስና መጨመር ይኖራል ። ይህን ለውጥ እንደቀላል ሊታይ የማይገባው ጉዳይ ነው ። ምክንያቱም ብዙዎችን በስውር እያጠቃ ያለው የጡት ካንሰር በነዚህ ምክንይቶች ውስጥ መኖሩ ነው ።
ይህንን ጉዳይ በመዘንጋት በጡት ላይና አካባቢው የህመም ስሜት ከተከሰተ ነገሩን ስር ወደመስደድ ይወስደዋል ። ስለዚህም ከወትሮው ለየት ያሉ ነገሮች ከገጠሜችሁ ልትታዩት ይገባል ። አንዳንድ ሴቶች በሰውነታቸው ላይ የሚከሰቱትን ምልክቶችና ለውጦች በጥንቃቄ ሲከታተሉ ይስተዋላል ። ይህን ሁሉም ሴት ሊያደርገው የሚገባ ጥንቃቄ ነው ።
ለምሳሌ ፦
❖ የጡት መሰርጎድ
❖ ከጡት ጫፍ የሚወጣ ያልተጠበቀ ፈሳሽ
❖ የጡት ማቃጠልና የመደንዘዝ ስሜት መሰማት
❖ የጡት መቅላትና መጥቆር
❖ ወደሌላ የሰውነት ክፍል የማይሻገር የጡት አካባቢ ብቻ እመም ሲኖር ትኩረት ሊሰጠው ይገባል ።
በተጨማሪም በአሜሪካን በካንሰር ማህበረሰብ የጡት እብጠት ፥ የቆዳ መቆጣተ እንዲሀ የጡት ቆዳ መወጠር ሲኖር የጡት ካንሰር መኖሩን ማሳያ መሆኑን ተናግረዋል ።
አንዳንድ ጊዜ የወር አበባ ከመምጣቱ በፊት የጡት ላይ እመም ቢኖርም የሚከሰተው በሆርሞን ለውጥ ምክንያት ሊሆን ስለሚችል ጤናማና የተለመደ ነው ። ከዚህ በተለየ መልኩ ግን ከላይ የጠቀስናቸውን መሰል ምልክቶች ካስተዋላችሁ የእክምና እይታና እርዳታ ያስፈልገዋል ። ስለዚ ዶክተር ጋር ቀርቦ ለማማከር ጥያቄ ውስጥ የማይገባ አማራጭ ነው ።
👍 @onlyfemaleb
share share sgare share
‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️‼️

ሰሞኑን ከወትሮው በተለየ የፕሮግራም መዘግየት እንደተፈጠረ ይገባኛል።
ለዚህ የራሱ ምክንያት ያለው ቢሆንም በተለይ እስከ ጥቅምት 5 ድረስ ዩንቨርሲቲ በሚገቡና ዩንቨርስቲ ውስጥ ለሚገኙ ተማሪዎች የተለያዩ የምክርና የማዘጋጀት ስራ ስራ ስለምሰራ መደበኛ ፕሮግራሞችን ከጥቅምት 7 ጀምሮ እንደሚቀጥሉ ቃል ልገባላችሁ እፈልጋለሁ።
ለሁሉም አይነት ሃሳብ
@onlygirlsb
#join #join

በቅድምያ ግን በPeriod'ና በእርግዝና ጉዳይ የተጠየቀውን ጥያቄ በዝርዝር ላስረዳ፡ በዚሁ እናንተም እውቀታችሁን ትገመግማላችሁ።
"በቀን አቆጣጠር መሰረት እርግዝናን እንዴት መከላከል ይቻላል??
***********************
የቀን አቆጣጠርን መሰረት ያደረገ የርግዝና መከላከያ መንገድ፡ ምንም አይነት የጎንዮሽ ጉዳት የማያስከትል ሲሆን፡
እርግዝናን ለመከላከል ውጤታማ የሚሆነው ግን ጊዜውን ጠብቆ ለሚመጣ የወር አበባ ብቻ ነው፡ በዚህ መሰረት በአንድ የወር አበባ ሳይክል ውስጥ ያሉትን ቀናቶች ዕርገዝና የመፈጠር ዕድልን እንደሚከተለው እንመልከት፦
➊ ከ1ኛው እስከ 7ኛው ቀን ያለው ጊዜ ከ95_100% #ዕርግዝና_አይፈጠርም💪
➋ ከ8ኛው እስከ 10 ኛው ቀን ያለው ጊዜ ከ40_60% #ዕርግዝና_ይፈጠራል🤔
➌ ከ11ኛው እስከ 16ኛው ቀን ያለው ጊዜ ከ80_100% #ዕርግዝና_ይፈጠራል፡🤷♀
➍ ከ17ኛው እስከ 19ኛው ቀን ያለው ጊዜ ከ40_60%
#ዕርግዝና_ሊፈጠር ይችላል😟
➎ ከ20ኛው እስከ 26ኛው ቀን ያለው ጊዜ ከ95_100% #ዕርግዝና_አይፈጠርም☺
➏ከ27ኛው እስከ 32ኛው ቀን ያለው ጊዜ የወር አበባ የሚታይበት ይሆናል፡ #ዕርግዝናም_አይፈጠርም👍

sharing is caring !!!
«የከንፈር ድርቀት ማጥፊያ ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች»
የከንፈር መሰነጣጠቅ ዋና ዋና ምክንያቶች የቫይታሚን እጥረት፣ አለርጂ፣ ድርቀት፣ ማጨስ፣ የፀሃይ ጨረር እና ከባድ የአየር ንብረት ናቸው፡፡ በገበያ ላይ ብዙ የሚሸጡ የከንፈር መንከባከቢያዎች ቢኖሩም ተፈጥሮአዊ ዘዴዎች ግን የተሻሉ ናቸው፡፡
1. ስኳር - ሁለት የሻይ ማንኪያ ስኳርን ከአንድ የሻይ ማንኪያ ማር ጋር መደባለቅ፡፡ ከንፈር ላይ በመቀባትም ለተወሰነ ደቂቃ ማቆየት ከዛም በጣት ማሸት፡፡ ለብ ባለ ውሀ መታጠብ፡፡
2. ማር- ማር በጣም ጥሩ ከንፈርን አለስላሽ ነው፡፡ ከዛም በተጨማሪም የመፈወስ እና ባክቴሪያዎችን ማስወገድ ንጥረነገር አለው፡፡-ተፈጥሮአዊ ማርን ከንፈርን መቀባት
3. የጽጌረዳ አበባ- አንድ እፍኝ የፅጌረዳ አበባን ማጠብ፣ፅጌረዳውን ከወተት ጋር ለተወሰነ ደቂቃ ማሸት - የተቦካውን የጽጌረዳ አበባ በቀን ለ 2 ወይም ለ 3 ጊዜ መቀባት፡፡
መልካም ጤንነት

✅✅✅ ስለ አራቱ የድንግልና ዓይነቶች ምን ያህል ያውቃሉ?
👉👉👉 በዚህ ጉዳይ ላይ ሴቶችን ለይተን ተጠያቂ ማድረጋችን የድርጊት ተቀባይ በመሆናቸውና ውጤት የአስተናጋጅነት እጣ ፈንታው በእነሱ በኩል እንዲያመዝን ተፈጥሮ ያደላችበት ፍርጃ ስላለ ነው፡፡ ምክንያቱም በመጀመሪያው የግንኙነት ወቅት የአካል መጉደል የሚከናወነው በእነሱ አካል ላይ ስለሆነ ማለት ነው፡፡ በዚህ የተነሳ ለድርጊቱ ሴቶች ከወንዶች የተሻለ ትውስታና የጠለቀ ስሜት ስለሚኖራቸውም ነው፡፡
✅✅✅ ድንግልና እና ክብረንፅህና
ድንግልና፡- የወንዶችም ሆነ የሴቶችን የአካል መቆጠብ ለመግለፅ የምንጠቀምበት ቃል ሲሆን ይሄም የሚያገለግለው ከግብረ ስጋ ግንኙነት መቆጠብን ይመሰክራል፡፡ ይህ የመቆጠብና የመጠበቅ ሒደትም ለሰውነቴ ክብር መስጠት ነውና የሰውነትን ንፅህና ለመግለፅ ስንጠቀምበት ክብረ ንፅህና (የንፅህና ክብር) በማለት ይብራራል፡፡
✅✅✅ ድንግልና በምን ይገለፃል?
በእርግጥ ለሁለቱም ፆታ መታቀብን ተከትሎ ቢያገለግልም በወንዶች ላይ መታቀቡና መጽናቱን ተከትሎ የሚታይ አካላዊ ለውጥ የለም፡፡ በሴቶች በኩል ግን የተራክቦ አካላት ከሆኑት መሀል በብልት አካባቢ ይህን የድንግልና መገለጫ ምልክት ይሆን ዘንድ ተፈጥሮ አስቀምጦት ይገኛል፡፡
በምን መልኩ?
ድንግልና በሴቶች ብልት በራፍ ላይ የተቀመጠ አነስተኛ መጠን ያለው በደም ስሮች የተሞላ ስስና ሴንሴቲቭ /ስሱ/ የሆነ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ይህ ስስ የሰውነት አካል ለሽንትና ለወር አበባ መፍሰሻ በሚያገለግል መልኩ በትንሿ ጣት ልክ ክፍተት ያለው ክብ ቀዳዳ ነው፡፡
✅✅✅ የድንግልና አይነት
የድንግልና አይነት በተለያዩ ሴቶች ላይ በአራት (4) ሁኔታ ይገኛል፣
👉፩ኛ/ ሙሉ የብልት አካልን በራፍ እንደ መጋረጃ የዘጋና ለወር አበባና ለሽንት ማለፊያ በትንሿ ጣት ልክ ቀዳዳ በክብነት ያለው ሆኖ ይገኛል፡፡
👉፪ኛ/ ብዙ ጊዜ ባይሆንም በአንዳንድ ሴቶች ላይ እንደሚታየው የወንፊት መልክ በያዘ የተበሳሳ በርካታ ቀዳዳዎች ሙሉ ለሙሉ የብልቱ በራፍ የተጋረደ ሆኖ የሚገኝበት ሁኔታ ነው፡፡
👉፫ኛ/ በተፈጥሮ ምንም አይነት የሰውነት ክፍል በብልቱ በራፍ ላይ ሳይጋረድ ወይም የብልቱ በራፍ ከሆነው ቀዳዳ በላይ በሆነ አካል ግርዶሽ ተሸፍኖ የሚገኝበት አጋጣሚም አለ፡፡ እነዚህ በተፈጥሮ የሚሆኑ ሲሆኑ በግንኙነት ጊዜ በሚፈጠረው ፍትጊያና በወንዱ አካል (ብልት) የሚወገዱ ናቸው፡፡ ይሁን እንጂ
በ👉፬ኛ/ ደረጃ የሚጠቀሰው ድንግልናው በተፈጥሮ በጠነከረ ቆዳና በቀላሉ በወንዱ አካል (ብልት) ሊወገድ የማይችል አይነት ነው፡፡ ይህ አይነቱ ድንግልና ብዙ ጊዜ በህክምና ተቋም በመሄድ በቀዶ ህክምና ከሴቷ ብልት በራፍ የሚወገድ ለተራክቦ አካሏ የሚስተካከልበት ሁኔታ ነው፡፡ ከሞላ ጎደል የሴት ልጆች ድንግልና በዚሁ መልኩ በተፈጥሮ የሚሰጣቸው ልዩ ፀጋ ነው፡፡
ይህ ፀጋ ደግሞ አንዴ በመወለድ የሚገኝ የአንድ ጊዜ ዕድል ነውና በህይወታቸው ውስጥ ሴቶች የማይረሱት አሻራን ያነጥቡ ዘንድ ሰፊ ዕድል ያረገዘ ነው፡፡ ይህ አካልና የክብር መግለጫ ለመጀመሪያ ጊዜ በሚደረግ የግብረስጋ ግንኙነት ሊጠፋ ይችላል፡፡ እንዲሁም በአላስፈላጊ እንቅስቃሴም፣ በፈረስና ሳይክል ግልቢያ፣ ከባድ ዕቃ በማንሳትና በጀርባ በመሸከም በሂደት በመስፋትም ሆነ በመተርተር ሊጠፋ ይችላል፡፡

አስደሳች ዜና‼
ለሴት እህቶቻችን በሙሉ…
በሴቶችና ህፃናት ስነልቦናዊ ጉዳዮች ላይ በመስራት እውቅናን ያተረፈችውና በኢትዮዽያ ብቸኛውን የሴቶች ቻናል በመክፈት የምትታወቀው #አቢጊያ አሁን ደግሞ ለዩንቨርሲቲ ህይወት አዲስ የሆኑ ሴት ተማሪዎችን ለማማከር ተዘጋጅታለች።
በዚህም መሰረት ፍሬሽ የሆናችሁም ሆነ ነባር የካምፓስ ሴት ተማሪዎች በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ለመወያየትና አስደሳች መረጃዎችን ለመለዋወጥ ከፈለጋችሁ Join በማለት ለዚህ ዓላማ ብቻ የተዘጋጀውን ቻናል መቀላቀል ትችላላችሁ።
👇👇👇👇👸👇👇👇👇