#አቢጊያ_ነኝ
#ላንቺ_እና_ለእኔ
#የፍቅር_ታሪክ
፡
በአንድ ዩኒቨርሲቲ ግቢ አንድ ክላስ ውስጥ ሚማሩ ፌቨንና ቢኒ ሚባሉ ጓደኞሞች ነበሩ።
፡
በመጀመሪያዎቹ አራት ወራት ያክል ጓደኝነታቸው በጣም ደስ የሚልና ሚያስቀና ቅርርብ ነበር።
፡
በጣም ከመዋደዳቸው የተነሳ ለሚታዘብ ሰው ሁሉ ታናሽና ታላቅ ወንድምና እህት እንጅ ባእዶች አይመስሉም።
፡
አቤት ቢኒማ ከእናቱ ልጅ አብልጦ ያስብላታል ለእሷ ከእሷ ይልቅ እሱ ይጨነቃል ባጠቃላይ የእሷን ህይወት ይኖራል ማለት ይቻላል።
፡
ቢኒ ባጠቃላይ በጣም ደስ የሚልና ለወንዶች ሁሉ አርአያ መሆን ሚያስችል አይነትባህሪ,ስነልቦና,ትህትና ....የሁሉም ተምሳሌት ልጅ ነው።
፡
ፌቨን ደግሞ ትንሽ ቀብረር ያለች አይነት ልጅ ናት።የሆነ ያልሆነውን ማካበድ ይመቻታል።
፡
አስታውሳለው በዚህ ባህሪዋ ሁሌ እንጣላ ነበር ።ለሰው ልጅ ያላት አመለካከት በጣም የወረደ ስለሆነ ጊቢ ውስጥ ማንም አይወዳትም።ከዛ ሁሉ ሰው ቢኒ ብቻ ነበር እንደ ፀባይዋ ሚይዛት።
፡
ከእለታት አንድ ቀን ሶስታችንም የሆነ ካፌ ተቀጣጠርንና ተገናኘን ።
፡
ሻይ ቡና ብለን በዛው በወሬ አስፋልት ለብለብ እየበላን እያለ ፌቨን የሆነ ስልክ ተደወለላት።
፡
ከቤት ነበርና ቶሎ መመለስ እንዳለባት ሲነገራት ወዲያው ተመለሰች።
፡
እኔና ቢኒ ብቻ ቀረን ፌቨንን እንደሚያፈቅራትና ሊነግራት አቅም እንዳጣ የነገረኝ በዚች ቅፅበት ነበር፡፡
፡
የፌቨን ሁኔታዎች ቢያስፈሩኝም ፍቅሩን የግድ መግለፅ እንዳለበት እህታዊ ምክሬን ለገስኩትና በሁለተኛው ቀን ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነገራት በጣም አመናጭቃ ጥላው ሄደች ።
ከዛ በሗላ እራሱ ልታናግረው ፈቃደኛ አልነበረችም
፡
ቢኒ አዘነ,በጣም ውስጤ ተነካ ይወዳታል ከእራሱ በላይ,ያፈቅራታል ,ያስብላታል በቃ ያለእሷ መማርም መኖርም እንደማይችል አሰበ ህይወቱ ሁሉ ተመሰቃቀለች።
፡
ቢኒ በጣም ተቀያየረ ለሁለት ሳምንት ያክል ማንንም ማናገር አይችልም ሰው ሁሉ ሴጣን መስሎ ይታየው ጀመር።
፡
ውይይ ማፍቀር እንድህ ያሳብዳል?እኔ ራሱ የዱሮው ቢኒ አልመስልሽ አለኝ በጣም ፈራሁት።
፡
ፌቨንን እንደምንም አግባብተናት እንድታናግረው ተቀጣጠሩ ።
፡
ምን እንደሚፈጠር በጉጉት እየጠበቅን ነበር ።
፡
ለመጀመሪያ ጊዜ ካፏ የወጣው ቃል በእውነት እንኳን አእምሮ አጥንት ይከሰክሳል ከሱ በፊት ለገንዘብ የቀረበችው ሼባ እንዳለና ከሱ የተቀበለችውን ብር መልሳለት ከቢኒ ጋር ለመቀጠል ገንዘብ እንድሰጣትና ከዛ በሗላ አብራው መሆን እንደምትችል ነገረችው።ያማል!
፡
እኔ ይህን ስሰማ ሴትነቴን ጠላሁ መፈጠሬን አማረርኩ ገንዘብ እኮ የጧት ጤዛ ናት ታዲያ እንዴት ሴትነታችን ክብራችን በገንዘብ እንለውጣለን??
፡
በእውነት ያናዳል ቢኒ በሰአቱ ጨላማ ወረሰው በሰአቱ ያዘዘችውን ያክል ገንዘብ አልነበረውም ።
ግራ ተጋባ ሊያጣት አይፈልግም ,አይችልም ።ፌቨንን ብዙ ለመንናት ግን አሻፈረኝ አለች ።"ግና ፍቅር በፍላጎት እንጅ በልመና አይፀድቅም አይደል ተረቱ "በሁኔታዎች ተስፋ ብንቆርጥም የቢኒ ልብ ግን ከእሷው ጋር ይጓተት ጀመር አማራጭ አጣን ቢኒ በጣም እራሱን ጣለ ትምህርቱን አቋረጠ ቤት ውስጥ ብቻውን መዋል ጀመረ
፡
ፌቨንም ከዛ ልቡን ገንዘብ እንጅ ፍቅር ካላየው ሼባ ጋር ነጎደች።ከቤተሰቦቿም ተካካደች በዚህ ሁኔታ ሁለት አመታት አለፉ።
፡
ቢኒ እሷን ለመርሳት ከሀገር ወጣ ግን ሁሌ ያስባታል ለካስእሱ ከሀገር ቢወጣም ፌቩ ከልቡ አልወጣችም ነበር።በቃ ዛሬም ሀሳቡ ከእሷ ጋር ነው።እንድህ እያለ በስቃይ መኖርን ተያያዘው
፡
የፌቨን ሼባ ደግሞ በአጋጣሚ ታሞ ሆስፒታል ሲገባ ባስቸኳይ ወደ ውጭ ሄዶ መታከም እንዳለበት ሲነገረው ያለ የሌለ ሀብቱን ሼጦ ፌቨንን ከቤት አስወጥቶ በሩን ቆልፎባት ለህክምና ከሀገር ይወጣል።
፡
ያኔ በመጥፎ ባህሪዋ ሰው ሚያገላት ፌቩ ሆይ ምትሄድበት አጣች፡፡
፡
ለጊዜው ያላት አማራጭ ሰው ቤት ተቀጥራ መስራት ነበርና እየሰራች እያለ ቢኒን ታስብ ነበር ነገሮች ሁሉ እንደገና ተብራሩላት ገንዘብ እንደማይጠቅም ተረዳች
፡
የቢኒን ስልክ እንደምንም አፈላልጋ ደወለችለት አወሩ ይቅርታ ጠየቀችው ።
፡
ለነገሩ ቢኒ ንፁህና ብቸኛ እውነተኛ አፍቃሪዋ ስለሆነ አልተቀየመባትም ይልቁን ደስታ ተሰማው።
፡
አለም ሙሉ ሆነች ፌቨንም ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር እንደሚበልጥ ተረዳች።
፡
ቢኒ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ሀገር ቤት ተመለሰና ብረው አናገሩኝ ደስታቸው ወደር የለውም።
፡
ወይኔ እንዴት ደስይላል! «ፍቅር ስቃይ የበዛበት መራራና ጣፋጭ ቅልቅል ህይወት »
፡
በተለይ ፌቩ ገረመችን ምን እንደተሰማት ስጠይቃት ያለፈ ፀፀቷን በምን እንደምትወጣው ታስባለች።
፡
እናም ለቅርብ ጓደኞቿና በአካባቢዋ ለሚኖረ ሌሎች ሴቶችም ሆነ ወንዶች ካሳለፈችው ህይወት ትልቅ ግንዛቤን ማስጨበጥ እንደምትፈልግም ነገረችኝ የእውነት እንደዚህ የተደሰትኩበት ቀን የለም ።
፡
ቢኒና ፌቨን ያለፈው እሁድ እለት ተጋቡ።በጣም ደስ ይላል።ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ የፍቅርን አሸናፊነት ተረድታ መመለሷ እጅግ አስደስቶኛል።
፡
ፌቩ ምን ተሰማሽ ብያ ስጠይቃት«ትላንት በራሴ አልተማመንም ነበር ዛሬ ላይ ግን ያለፈ ህይወቴ በራሴ እንድተማመን አድርጎኛልና ያለፈውን ጊዜ ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም በራሷ ምትተማመን ሴት ለፍቅር እንጅ ለገንዘብ መገዛት እንደሌለባት አስገንዝቦኛል » አለችኝ ሚገርምነው ።
፡
ስለዚህ በራስ ማመን ግድና አስፈላጊ መሆኑን ከዚህ መገንዘብ ከባድ አይደለም።
፡
በዚህአጋጣሚ ሁለቱንም ማድነቅ ፈልጋለው# ቢኒ ምርጥ የእውነተኛ አፍቃሪ ተምሳሌት# ፌቩ ደግሞ ትላንት በገንዘብ የምታምንና ለሰው ልጅ ክብር የሌላት አንዲት ወመኔ ዛሬ ላይ በፍቅር አምና ሰውን ካለፈ ታሪኳ ማስተማር ምትፈልግ እንቁ ሴት ብያቸዋለሁ።
፡
የቢኒ እና የፌቨን እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ይህን ይመስላል።
፡
ለገንዝብ ሚገዛ \በራሱ ማያምን ሰው የአእምሮ ድሀ ነው።
♡ ሁሉም ነገር ያልፋልፍቅር ያሸንፋል
#share #share #share
@onlyfemaleb

#መካንነት ምንድን ነው?
#አቢጊያ_ነኝ
መካንነት ማለት ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል መከራ አድርገው ለማርገዝ አለመቻል ነው። ማርገዝ የምትችል ሴት ነገር ግን ሳትወልድ በመደበኛ ሁኔታ መጨንገፍ እንደ መካንነት ይቆጠራል።
በእርግዝና ወቅት የሚከተሉት ሂደቶች መከናወን አለባቸው፦
※ ሴቷ ከእንቁልጢ እንቁላል መልቀቅ አለባት።
※ እንቁላል በማህፀን ቱቦ አማካይነት ወደ ማህፀን መጓዝ አለበት።
※ የወንድ የዘር ፍሬ ሴት እንቁላል ውስጥ መግባትና ውህድ ህዋስ መፍጠር አለበት።
※ ውህድ ህዋሱ (fertilized egg) በማህፀን ውስጥ መጣበቅ አለበት። ይህም ትክለት ወይም ጥባቄ ፅንስ (Implantation) ይባላል።
መካንነት ከነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት ሂደቶች አንድ ሲስተጓጐል ይከሰታል።
መካንነት የሴቶች ችግር ብቻ ነው?
※ መካንነት ወንድና ሴትን የሚያጠቃ ሲሆን ሁለቱንም ፆታዎች ላይ በእኩልነት ይከሰታል።
※ የወንድ የዘር ፍሬ ቁጥር መቀነስ፣ የብልት ከተለመደው ውጭ መሆን (ችግር) እና የስሜት ጣሪያ ላይ ለመድረስ መቸገር የተለመድ የወንድ መካንነት መነሾ ምክንያቶች ናቸው።
※ በጣም የተለመድ በሴቶች ላይ የሚከሰት መካንነት መነሾዎች መካከል፦ ኢንዶሜትሪዮሲስ፣ ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም እና የመውለጃ ዕድሜ ከፍ ማለት የእንቁላል ብዛትና ጥራትን ይቀንሰዋል።
የመካንነት ምልክቶች
በመደበኛ ሁኔታ ያልተጠበቀ ወይም ያልተገደበ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንደ ዕድሜዎ ሁኔታ ከ ስድስት (6) ወር እስከ አንድ ዓመት አድርገው እርግዝና ያልተከሰተ እንደሆነ መካንነት እንለዋለን። ዋናው የመካንነት ምልክት አለማርገዝ (ለማርገዝ መቸገር) አይደለም። ምልክቶቹ እንደ መካንነቱ መነሾ ምክንያት ይወሰናል አንዳንድ ጊዜ መነሾው ላይታወቅ ይችላል።
የመካንነት ምልክቶች በሴቶች
የወር አበባ ኡደት መቀየር ወይም የሴት ዘር መፈልፈል ከመካንነት ጋር ሊያያዝ ይችላል። ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
※ የተዛባ የወር አበባ
※ ከመደበኛ ሁኔታ ውጪ የሆነ የወር አበባ ይህ ማለት የወር አበባ ከመጠን በላይ መፍሰስ ወይም በጣም ትንሽ መፍሰስ ነው።
※ የወር አበባ ከሌለ ይህ ማለት የወር አበባዎ በድንገት ከቆመ ወይም ከነጭራሹ ካልመጣ ነው።
※ ከባድ ህመም ያለው የወር አበባ።
የመካንነት ችግር በተጨማሪ ከሆርሞኖች ጋር ሊያያዝ ይችላል ታዲያ በዚህ ጊዜ የሚከተሉት ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ ከነዚህም መካከል፦
※ የወሲብ ፍላጐት መለወጥ/መቀየር።
※ በቆዳ ላይ የሚታዮ ለውጦች ለምሳሌ ብጉር።
※ የፀጉር መሳሳት ወይም መመለጥ።
※ የሰውነት ክብደት መጨመር።
※ በጭን፣ ደረትና ከንፈር አካባቢዎች ጥቁር ፀጉር ማብቀል ናቸው።
በተጨማሪም በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ህመም እና ከጡት ጫፍ ነጭ ወተት መሳይ ፈሳሽ መውጣት ዓይነት ምልክቶች ሊታዮ ይችላሉ።
የመካንነት ምልክቶች በወንዶች ላይ
መካንነት በወንዶች ላይ ልጅ ለመውለድ እስካልሞከሩ ድረስ ምንም ላይታወቅ ይችላል። ምልክቶቹ የመካንነት መነሻ ምክንያቶቹ ላይ ይወሰናል ከነዚህ ምልክቶች መካከል፦
※ የወሲብ ፍላጐት መቀያየር ወይም መለዋወጥ።
※ የብልት መቆም እና መርጨት ቸግር።
※ የብልት ህመም፣ መጓጐል ወይም ላብ (ማላብ)።
※ የፀጉር ዕድገት ለውጥ።
※ ትንሽና የጠበቀ ብልት ናቸው።
ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ያለብን መቸ ነው?
※ ዕድሜያቸው ከ 35 ዓመት በታች ከሆነና ለማርገዝ ወይም ጽንስ ለመቋጠር ለአንድ ዓመት ያህል ሙከራ ካደረጉና ካልተሳካ።
※ ዕድሜያቸው ከ 35 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች ለስድስት(6) ወር ያህል ሙከራ ካደረጉ በኋላ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ሀኪምዎን ያማክሩ።
መልካም ጤንነት!!!
#ይሁንልሽ!!!!

ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ... ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ
ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር
ከዝያም ባልየው " hi sweety ቤተሰቦችሽ
መተዋል የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች ::
"የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ማለት ኢሔ አይደል እስኪ ቁጭ ብለን እናስተውል አንድ ደቂቃ መታገስ
አቅቶን ያጣናቸውን ወዳጅ ዘመዶቻችንን ልቦናችን ይቁጠራቸው ትእግስት የገነት ቁልፍ ናት አይደል መፅሀፉስ የሚለው ፡፡
ነገሮችን ሁሉ ስንት ጊዜ እንዳሻን እየተረጎምን አለም ተዘበራረቀብን ቀና አመለካከት ይኑርህ፡፡ እጁን ወደምግብህ የዘረጋ በሙሉ ምግቤን ሊቀማኝ ነው አትበል ሰው ማጉረስ የሚያጠግባቸው በርካቶች አሉና!! ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ- በምታደርገው ነገር ሁሉ ብሩህ ነገር ይታይህ። ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ብታይ “ጎዶሎ ነው”ከማለት “ግማሽ ውሃ አለው” ማለት ይልመድብህ። አንድን ነገር የሌለውን ትተህ ያለውን ቀናውን ነገር ማየት ስትጀምር፤ ለራስህ ያለህ አስተሳሰብም መልካም ይሆናል፤ ምክንያቱም ጉድለትህን ሳይሆን አቅምህን ማየት ትጀምራለህ!!
.
መልካም ቀን

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
🚫 "አንቺ ወሲብ አናደርግም ስላልሽ....."
እንግዳ : ከዚህ ሰው ጋር ላለፉት 13 ወራት በጓደኝነት ቆይተናል እና ባለፈው ወር እንዳገባው ጠይቆኝ ውድ የአልማዝ ቀለበት ( የቃልኪዳን እንጂ የጋብቻ አይደለም !) አደርጎልኛል ፡፡
በሚቀጥለው በጋ ለመጋባት እያቀድን ነበር ፡፡
ከሁለት ሳምንት በፊት ከስልኩ ላይ ከአንዲት ሴት የተላከ ቴክስት አገኘሁ ፡፡ ከላከችው መልዕክት በትላንትናው ማታ አብረው እንደተኙ ለማወቅ ቻልኩ ፡፡
እና ስጠይቀው " አላፈቅራትም አንቺ ወሲብ አንፈፅምም ስላልሽ ነው" አለኝ
እና አሁን ለልጅቷ ደወዬ ልንጋባ እንደሆነና ልትርቀው እንደሚገባ ልነግራት እያሰብኩ ነው ፡፡
እና ትርቀው ይሆን?
: ምን አልሽ ? ደውለሽ ተይልኝ ልትይ ነው?
እንግዳ : አዎ ምነው ችግር አለው?
: እስኪ ትዳር ውስጥ ከገባሽ በኋላ ተመሳሳይ ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ታረጊያለሽ?
ለምሳሌ "አንቺ የስምንት ወር እርጉዝ ስለሆንሽና ወሲብ መፈፀም ስለማንችል እንጂ እኔ ይቺን ሴት አፍቅሬያት አይደለም " ቢልሽስ?
እስክወልድ ድርስ ባሌን ተዪልኝ ብለሽ ልትደውይ ነው ?
ለምንድን ነው ይህ ነገር የተወሳሰበብሽ ?
ልጅቷን ተያት ያ የሷ ህይወት የሷ ውሳኔ ነው ፡፡ አንቺ የራስሽን ህይወት እንድትመሪ ነው የተጠራሽው እንጂ የሌላ ሰውን አይደለም ፡፡
ኳሱ በራስሽ ሜዳ ላይ ነው ያለው ለምን ባንቺ ህይወት ለማይመለከታት ለሌላ ሴት ማቀበል አስፈለገሽ ? ይሄ የራስሽ ጨዋታ ነው ውዴ ! በትክክል ተጫወቺው ! ሰውዬውን ከህይወትሽ አስወጪው!
👉 በነገራችን ላይ አንቺ ነበርሽ እንጂ ከእሱ ጋር የተሳሰርሺው እሱ ካንቺ ጋር አልተሳሰረም ነበር፡፡
ይልቅ ሳይረፍድብሽ ሰንሰለቱን በጥሺና ራስሺን ነፃ አድርጊ።!!
💢💢@onlyfemaleb 💢💢
💢💢 @onlyfemaleb 💢💢

የምን ጊዜውም #ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴት!
ማሪያ ኪዩሪ (1867 - 1934 እ.አ.አ) በኬሚስትሪ እና በፊዚክስ መስኮች ሁለት የኖቤል ሽልማት ያሸነፈች ፖላንዳዊ ሳይንቲስት ነች። ሳይንቲስቷ በራዲዮአክቲቭ መስክ ትልቅ ለውጥ ያመጣች ሴት ሳይንቲስት ስትሆን በዚህ ስራዋም የራዲዮአክቲቭ ዓይነቶች (Isotypes) ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲለዩ ለማድረግ ችላለች ፡፡ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ፣ ኪዩሪ የኤክስ-ሬይ ተግባራዊ አጠቃቀምን በሚገባ አዳብራዋለች፡፡ በዘመኗ ሁለት አዳዲስ ንጥረ ነገሮችን ያገኘች ሲሆን እነዚህም ንጥረ ነገሮች ፖሎኒየም(polonium) እና ሬዲየም(radium) ሲባሉ ሁለቱም ራዲዮአክቲቭ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ በወቅቱ በሳይንስ ውስጥ ሴቶች ላይ የነበረውን የማህበረሰቡን አድሏዊ አስተሳሰብ ሰብራ በመውጣቷና ባበረከተቻቸው ሳይንሳዊ አስተዋጽኦች በብዙዎች ዘንድ እንዳትረሳ አድርጓታል፡፡ ማሪያ ኪዩሪ በፓሪስ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሮፌሰር የነበረች ሲሆን ሴቶች በሳይንስም ውስጥ ተሳትፈው ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ በርካታ መሰናክሎችን አልፋ ለዓለም አረጋግጣለች ፡፡ ቢቢሲም አለም ላይ የምን ጊዜም ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴት ብሎ በቀዳሚነት አስቀምጧታል፡፡

ሰላም ሰላም ንግስቶች፡ አቢጊያ ነኝ። ይህ ላንቺ ብቻ ነው! ሴቶች ብቻችንን በነፃነት የምንመካከርበት፡ የምንማማርበትና የምንጨዋወትበት የOnline መድረክ።።
#በላንቺ_ብቻ ማይዳሰስ ጉዳይ የለም። እነዚህ ጉዳዮች አንዳንዴም ከተለለመደው የማክበረሰባችን የግልፅነት ባህል የወጡ ሊሆኑ ይችሉ ይሆናል። ግን #አቢጊያ ሁሉንም ግልፅ አድርጋ ማሳወቅ ነው ፍላጎቷ !! በዘመናዊው ዓለም እንደዘመናዊ ሴት Act እናድርግ::
የተመቻችሁና የምር በዕውቀታችሁ ላይ የሆነ ነገር እየጨመራችሁ ያላችሁ ደግሞ ለጓደኞቻችሁ ማጋራት አትርሱ።
ወደዛሬው ቁምነገር ልለፍ፡
ይህን ፅሁፍ የምፅፈው ዛሬ በዚህ ርዕስ ጓደኞቼ በዚህ ጉዳይ እንደቀልድ ሲከራከሩ ስለሰማሁና ስለቆረቆረኝ ነው። ለነርሱም ያልኩትን ለናንተም ልበል፡
ይህ ከጤና አማካሪዎች የሚገኝ አስገዳጅ መረጃ ነው።
ስንቶቻችሁ ናችሁ ብልታችሁን በፍፁም በሳሙና መታጠብ እንደሌለባችሁ የምታውቁት? ካላወቃችሁ ከአሁኗ ደቂቃ ጀምሮ ጥንቃቄ አድርጉ!
ብልታችሁን Normally በፍፁም ሳሙና ማስነካት የለባችሁም። በኛ ሃገር ይህን አይነት መረጃ በድፍረት የመለዋወጡ ባህል አለመኖሩን እገነዘባለሁ።
ገላችሁን ስትታጠቡ ብልታችሁን በንፁህ ውሃ ብቻ ታጠቡ ምክንያቱም #ሳሙና የቆዳ ቆሻሻን ለማስወገድ የሚጠቅም ግን ለማህፀንና የማህፀን ግድግዳ አደገኛ/Alargic የሆነ ኬሚካል በውስጡ ይይዛል።
ያ ደግሞ ከማህፀን ካንሰር ጀምሮ ለሌሎች non-infectious(ካለ በሽታ አምጪ ተህዋስያን የሚመጡ) በሽታዎች ያጋልጠናል።።
እባክሽ ይህ መረጀ ጠቃሚ ስለሆነ ለጓደኞቻችሁ ፡ለእናቶችና ለታዳጊ ኮረዶች አጋሯቸው።
#መረጃን_መጋራት_ዘመናዋነት_ነው
#share #share

ተጨማሪ ነገር አለኝ፡ ስለ ዊስፐር( Whisper)
ውዶች፡ #በዊስፐር ምክንያት 57 እህቶቻችን ህይወታቸው ማለፉን የጤና መረጃ ያሳያል።
እባክሽን ቀኑን ሙሉ አንድ ነጠላ #pad አትጠቀሚ። " ለምን?" ትዪኝ ይሆናል። እነዚህ ናፕኪኖች የሚሰሩበትና ፈሳሽን ወደ(gel)/ዝልግልግ ነገር ቀይሮ የሚያስቀምጠው ኬሚካል አሁንም ለብልታችንና ለማህፀን አደገኛ ነው።
ስለዚህ
👉በተቻለሽ መጠን #Ultra_Pad ሳይሆን ከጥጥ የተሰሩ padኦችን ተጠቀሚ።
👉እናም #በperiod ላይ በምትሆኚበት ቀን ላይ ከቻልሽ በየ5ና ስድስት ሰዓቱ ቀይሪው። ምክንያቱም በጊዜ ሂደት እየቆየ ሲሄድ ደም አረንጓዴ ይሆንና የሚፈጠሩት #ፈንገሶች ወደ ማህፀን መግባት ይጀምራሉ።
🙏ይህን መረጃ share ለማድረግ ምንም አትፍሪ-አትፈሪ
💄ከወደድሻት አጋሪያት

ሴትናጥበቧ✍
👱♀አንዲት ኮረዳ ወጣት ከዛች ማዶ ውሃ እየቀዳች በርቀት
የተመለከታት አንድ ወንድ አያት ጠጋ አላትና እስኪ
ንገሪኝ?''አላት!!
#የሴቶች_ተንኮል_ምን_ያህል_ነው? ሲል ጠየቃት
🧑እሷም በከፍተኛ ድምፅ ጩህት አሰማች... ልጁም ደነገጠና ምን
ሆንሽ? በማለት ጠየቃት እሷም እንድህ አለችው... ሊደፍረኝ
ነው ብየ ለሰዎች እነግራለሁ። ሰዎቹም ይገሉሃል አለችው።
እሱም ኢንድህ አለ .. ጥሩና አስተዋይ መስለሽኝ ግራ ያጋባኝን
ነገር ልጠይቅሽ እንጅ ባንች ላይ ክፉ ነገር መስራት አስቤ
አልነበረም አላት እናም ሰዎቹ ከዛ ማዶ ተንደርድረው መጡ....
#በባልዲ ውስጥ የነበረውን ውሃ በሯሷ ላይ
ለቀቀችው።...
〰〰〰〰〰⭐️ጩህቷን የሰሙት ሰዎችም ተንደርድረው ሲመጡ
ምን ሆነሽ ነው?ሲሉ ጥይቋት ውሃ ውስጥ ገብቼ ይሄ ልጅ ነው
ያወጣኝ በማለት ለሰዎቹ መልስ ስጠቻቸው
ሰዎቹም ልጁን አመሰገኑትና ወደቤታቸው ተመለሱ....ልጁም
ግራ በመጋባት ለምንድን ነው ይህን ያደረግሽው ሲል
ጠየቃት.
....➡️አየህ? ሴት ልጅ ተንኮሏ ይህ ነው። ሴት ልጅ
ማስገደልም ትችላለች ማስመስገንም ትችላለች አለችው።
እና ሴት ልጅ ስታከብራት ታከብርሃለች.. ስትንቃት ደግሞ
ታስገድልሃለች ሴትን ልጅ አክብራት ሴትን ልጅ ለማክበር
ምክንያት አያስፈልግም ምክንያቱም ከፈጣሪ ልዩ ስጦታ
የተሰጠች ሴት ነች እና።
በነገራችን ላይ የሴት ማለት የአቤል ምትክ ሲሆን ትርጉሙሙም ማስረሻ ወይም ምትክ ማለት ነው። ለዚህም ነው የአቤልን ታናሽ ወንድም ስም "ሴት" ተብሎ የተጠራው።
💪👸 ክብር ለሴት!!

አማክሩኝ
<< እህቶች እስቲ አማክሩኝ
የወንድ ጓደኛ አለኝ። እናም ዕድሜ ከኔ ያንሳል። ሰፊ ልዩነት ሳይሆን 7 or 8 ወር ቢሆን ነው። ይህ ልጅ ፍቅረኛዬ መሆኑ ችግር ያለው ይመስልሻል??
@onlygirlsb
ላይ ሀሳብ ስጡ

ላንቺ ብቻ
አማክሩኝ << እህቶች እስቲ አማክሩኝ የወንድ ጓደኛ አለኝ። እናም ዕድሜ ከኔ ያንሳል። ሰፊ ልዩነት ሳይሆን 7 or 8 ወር ቢሆን ነው። ይህ ልጅ ፍቅረኛዬ መሆኑ ችግር ያለው ይመስልሻል?? @onlygirlsb ላይ ሀሳብ ስጡ
#ምላሾች
1
Awo betame chger alwe....mekneyatume tedare laye betame cheger yametale
2
Abigiya yena wed bezu neger endereda argeshignale amesgenalew ena hasabe setu balshine neger laye bena emnet kehawan kedmo ytftrew adame new selezi yeged esu libeltate yegebale meknyatum eswa mtserawe kesu gera gone new.
3
Anchi tanashinetu redemptions belibonash niket kaladerebish choir yelewim,,gn chigiru egna setoch ekoyawechachin( wendochin) beastesaseb enbeltalen maletim besal nen kenesu ga sininetsatser. So libishin aymiroshin masamen alebish. Yihe neger gn hulum lay ayseram keedmeyachew belay besalina asteway wendoch silalu, libachun medemametu aykefam
tanashinetu tesemtosh

4
አዎን ፤ በሚገባ ፍቅረኛሽ ሊሆን ይችላል ፤ ስለ እድሜ ከተነሳ አይቀር ሁል ጊዜ ወንዶች ከሴቶች መብለጥ አለባቸው ተብሎ ይነገራል ( according to biblical background ) እኔም እቀበለዋለው ፤ በጥንዶቹ የሰመረ የፍቅር ሕይወት ውስጥ ወንድ ስልጣን ፣ሃላፊነት እና ፍቅር በወንድ አባወራነቱ 😁 በኩል መገለጥ ስላለበት ፤ ከዚህ አንጻር እድሜው መብለጡ በተፈጥሮ ብስለትን ያጎናጽፈዋል በሚል ነው ። ነገር ግን እድሜ በልጦ ያለመብሰል በተቃራኒም እድሜ አንሶ እጅግ መብሰል ሊኖር ይችላልና ሁል ጊዜ የወንድ ከሴቲቱ በእድሜ መብለጥ መልካም ነው ወይም ስኬታማ ሕይወትን ይፈጥራል ማለት ያስቸግራል ፤ ይህንን ከግምት ውስጥ ብናስገባ መልካም ነው ። ሁል ጊዜ ተቃራኒ ጾታዎች ወደ #relationship ለመግባት ትልቁን ተቀዳሚ ሚና መጫወት ያለበት ግን በሁለቱ መካከል ያለ የፍቅር አንድነት ሊሆን ይገባዋል ። ፍቅር ለእኔ እንደሚገባኝ ያለ እውቀት የሆነ መነዳት አይደለም ፤ ለምሳሌ ሚስት የበሰለ አመለካከት አላት እንበል ባል ግን ከሷ ያነሰ ብስለት ቢኖረው ፤ የብስለታቸው ሁኔታ ብቻ ካጣመራቸው ፤ ሄዶ ሄዶ የሆነ ያለመግባባት ሲመጣ ግንኙነታቸው ሊበላሽ ይችላል ፤ ነገር ግን ጥንዶቹን አንድ ያደረገ ሃያል የፍቅር ጥምረት ካለ ፤ የተሻለው አካል ( የበሰለው ( ወንዱ ወይም ሴቷ ) በፍቅር ምክንያት በእውቀት የሆነ እይታ ስለሚመራ አንዱ የተሻለ እንዲሆንለት የራሱን ጥረት ያደርጋል ። ከላይ ባነሳነው ምሳሌ እውነተኛ ፍቅር በመካከላቸው ኖሮ ሴቲቱ ከወንዱ የተሻለ የበሰለች ከሆነ ፤ ፍቅረኛዋን ትወደዋለችና መጽሐፍ ገዝታ ልትሰጠው ትችላለች ወይም በአጭሩ አንዱ አንዱ ላይ በጎ ተጽእኖ ማሳደሩ አይቀሬ ነው ፤ እንዲህ ነው እንግዲህ ፍቅር ። ስለዚህ እህቴ የተሻለውን ነገር ተመልከቺ እላለሁ ።
ቻናላችሁን እከታተላለሁ ፤ በርቱ ፥ ቻናላችሁ አስተማሪ ነው ፤ ከዚህም በላይ ብትሰሩበት ደግሞ ተወዳጅ እና አስተማሪ ይሆናል ።