#አቢጊያ_ነኝ
MR. PERFECT
ሰላም ሰላም ንግስቶች🙌 ዛሬ ደግሞ ስለሆነ ነገር እንወያይ እስኪ…🤔
ሚስተር ፐርፌክት ማነው❓
ሚስተር ፐርፌክት ምርጡ ወንድ ነው። Mr Perfect የኔም ያንቺም ህልም የሆነ ወንድ ነው። ማለትም እኔም አንቺም ፍቅረኛችን/ባላችን እንዲሆን እንመኘዋለን።
ስለዚህ ይሄ ሰው ማነው??
😊😊😊 ግራ አጋባኋችኋ? ምናልባት አንዳንዶቻችሁ ፊልሞች ላይ አይታችሁ ሊሆን ይችላል፡ Mister perfect ማለት አንዲት ሴት የምትፈልጋቸውን ብዙ መስፈርት እና ጥሩ ነገሮች ያለውን ማንኛውንም አይነት ወንድ ለመጥራት የምንጠቀምበት ስያሜ ነው።
ሚስተር ፐርፌክትን ሁሏም ሴት ገና ከኮረዳነት ዘመኗ ጀምራ ትመኘዋለች። ከጎለመሰችም በኋላ መስፈርቶቿን አጠናክራ በብዙ ወንዶች ውስጥ ትፈልገዋለች።
ግን
ግን Mr. Perfect አይገኝም‼ 'Coz ain't No body perfect☺🤷♀
Mr. Perect በዓይኖቹ አይኖችሽን እያያ ሙሉ ውስጥሽን ያነብልሻል፡ ይረዳሻል። የሚረዳሽን ሰው/ወንድ ማግኘት ደግሞ እጅግ መታደል ነው።
ሚስተር ፐርፌክት እንዴት እንደሚያስቅሽ ያውቃል። አይኖችሽን እያየ በሳቅሽ ውስጥ ሐዘንሽን ያስተውላል። በዝምታሽ ውስጥ ጩኸትሽን ይሰማል፡ በኩርፍያሽ ውስጥ ፍቅርን ማንበብ ይችላል።
ታድያ ወርቅ በቀላሉ አይገኝም፡ የሰው ፍፁምም የለምና እነዚህን ወንዶች እንደምኞትሽ ላታገኚ ትችያለሽ።
ግን የሚገርመው ነገር የኔና ያንቺ ሚስተር ፐርፌክት ቢቀራረብም ላይመሳሰል ይችላል። ጥቂቶች ይሄን ወንድ አግኝተነዋል፡ አብዛኞቻችን ደግሞ ያለንን ሰው ጥቂት እንከኖቹን ሸፋፍነን፡ ረሳስተን እን Perfect እንወስዳለን።
እስኪ ዛሬ ምን ያክሎቻችሁ Mr Perfectን አግኝታችሁታል። እናም የናንተ ሚስተር ፐርፌክ ምን ምን መስፈርቶች አሉት??
@onlygirlsb ላይ አጋሩኝ።
@onlyfemaleb

⬆️🔝
#አቢጊያ_ነኝ
ኡፋ የኔ ውብ ስታምር እኮ
የዓመቱ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ
CEO of Ethio telecom, Frehiwot Tamiru, looking great!
Source: Forbes Magazine
የኢትዮ ቴሌኮም ኃላፊ ወይዘሪት ፍሬህይወት ታምሩ - ፎርብስ መጽሔት ይህን ውብ ፎቶዋን ይዞ ወጥቷል።
የዓመቱ ምርጥ ተጽዕኖ ፈጣሪ ሲልም አሞካሽቷቷል።
@onlyfemaleb
እንዲህ ነን እኮ እኛ!!!

የ Mr.Perfect ጉዳይ እህቶቼ አስተያየት እየሰጡ ነው።
የተወሰኑትን ለማየት ያክል
🌼
👉 ለኔ ሚስተር ፐርፌክት የሚባለው ወንድ እኔን ከወደደ በኋላ የትኛዋንም ሌላ ሴት በምንም ተዓምር የማያይ ከሆነ ብቻ ነው።
በወረተኛ ወንዶች ብዙ ተጎድቻለው ፌብዬ።
🌼
👉ንግስት እኔግን እስካሁን አንዴም የምፈልገውን ሰው አይነት አግንቼ አላውቅም ጉድለቱን እንኳን ሸፍኜለት እየኖርኩ እሱ ግን የኔ ሊሆንአልቻለም☺
🌼 Mr. Perfectn agignchewalew. Lene fqr and new, esunm agebahut. Smu Nati yibalal🤩🤩
🌼 ፐርፌክት ብሎ ሳይንስ የለም። ማንም የልብሽን አያደርስልሽም። ስለዚህ perfet ወንድ መፈለጉን ትተን ቅን ልብ ያለውን እንፈልግ መልዕክቴ ነው።
🌼 ለኔ ሚስተር perfect በቃ ወንዳ-ወንድ የሆነ ወንድ ነው! ወንዳወንድ ስልሽ አብረሺው ስትሆኚ የምትኮሪበት በቃ የትም የምታስተዋውቂው አይነት ወንድ ነው።

#ላንቺ_እና_ለእኔ
#የፍቅር_ታሪክ
፡
በአንድ ዩኒቨርሲቲ ግቢ አንድ ክላስ ውስጥ ሚማሩ ፌቨንና ቢኒ ሚባሉ ጓደኞሞች ነበሩ።
፡
በመጀመሪያዎቹ አራት ወራት ያክል ጓደኝነታቸው በጣም ደስ የሚልና ሚያስቀና ቅርርብ ነበር።
፡
በጣም ከመዋደዳቸው የተነሳ ለሚታዘብ ሰው ሁሉ ታናሽና ታላቅ ወንድምና እህት እንጅ ባእዶች አይመስሉም።
፡
አቤት ቢኒማ ከእናቱ ልጅ አብልጦ ያስብላታል ለእሷ ከእሷ ይልቅ እሱ ይጨነቃል ባጠቃላይ የእሷን ህይወት ይኖራል ማለት ይቻላል።
፡
ቢኒ ባጠቃላይ በጣም ደስ የሚልና ለወንዶች ሁሉ አርአያ መሆን ሚያስችል አይነትባህሪ,ስነልቦና,ትህትና ....የሁሉም ተምሳሌት ልጅ ነው።
፡
ፌቨን ደግሞ ትንሽ ቀብረር ያለች አይነት ልጅ ናት።የሆነ ያልሆነውን ማካበድ ይመቻታል።
፡
አስታውሳለው በዚህ ባህሪዋ ሁሌ እንጣላ ነበር ።ለሰው ልጅ ያላት አመለካከት በጣም የወረደ ስለሆነ ጊቢ ውስጥ ማንም አይወዳትም።ከዛ ሁሉ ሰው ቢኒ ብቻ ነበር እንደ ፀባይዋ ሚይዛት።
፡
ከእለታት አንድ ቀን ሶስታችንም የሆነ ካፌ ተቀጣጠርንና ተገናኘን ።
፡
ሻይ ቡና ብለን በዛው በወሬ አስፋልት ለብለብ እየበላን እያለ ፌቨን የሆነ ስልክ ተደወለላት።
፡
ከቤት ነበርና ቶሎ መመለስ እንዳለባት ሲነገራት ወዲያው ተመለሰች።
፡
እኔና ቢኒ ብቻ ቀረን ፌቨንን እንደሚያፈቅራትና ሊነግራት አቅም እንዳጣ የነገረኝ በዚች ቅፅበት ነበር፡፡
፡
የፌቨን ሁኔታዎች ቢያስፈሩኝም ፍቅሩን የግድ መግለፅ እንዳለበት እህታዊ ምክሬን ለገስኩትና በሁለተኛው ቀን ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ ነገራት በጣም አመናጭቃ ጥላው ሄደች ።
ከዛ በሗላ እራሱ ልታናግረው ፈቃደኛ አልነበረችም
፡
ቢኒ አዘነ,በጣም ውስጤ ተነካ ይወዳታል ከእራሱ በላይ,ያፈቅራታል ,ያስብላታል በቃ ያለእሷ መማርም መኖርም እንደማይችል አሰበ ህይወቱ ሁሉ ተመሰቃቀለች።
፡
ቢኒ በጣም ተቀያየረ ለሁለት ሳምንት ያክል ማንንም ማናገር አይችልም ሰው ሁሉ ሴጣን መስሎ ይታየው ጀመር።
፡
ውይይ ማፍቀር እንድህ ያሳብዳል?እኔ ራሱ የዱሮው ቢኒ አልመስልሽ አለኝ በጣም ፈራሁት።
፡
ፌቨንን እንደምንም አግባብተናት እንድታናግረው ተቀጣጠሩ ።
፡
ምን እንደሚፈጠር በጉጉት እየጠበቅን ነበር ።
፡
ለመጀመሪያ ጊዜ ካፏ የወጣው ቃል በእውነት እንኳን አእምሮ አጥንት ይከሰክሳል ከሱ በፊት ለገንዘብ የቀረበችው ሼባ እንዳለና ከሱ የተቀበለችውን ብር መልሳለት ከቢኒ ጋር ለመቀጠል ገንዘብ እንድሰጣትና ከዛ በሗላ አብራው መሆን እንደምትችል ነገረችው።ያማል!
፡
እኔ ይህን ስሰማ ሴትነቴን ጠላሁ መፈጠሬን አማረርኩ ገንዘብ እኮ የጧት ጤዛ ናት ታዲያ እንዴት ሴትነታችን ክብራችን በገንዘብ እንለውጣለን??
፡
በእውነት ያናዳል ቢኒ በሰአቱ ጨላማ ወረሰው በሰአቱ ያዘዘችውን ያክል ገንዘብ አልነበረውም ።
ግራ ተጋባ ሊያጣት አይፈልግም ,አይችልም ።ፌቨንን ብዙ ለመንናት ግን አሻፈረኝ አለች ።"ግና ፍቅር በፍላጎት እንጅ በልመና አይፀድቅም አይደል ተረቱ "በሁኔታዎች ተስፋ ብንቆርጥም የቢኒ ልብ ግን ከእሷው ጋር ይጓተት ጀመር አማራጭ አጣን ቢኒ በጣም እራሱን ጣለ ትምህርቱን አቋረጠ ቤት ውስጥ ብቻውን መዋል ጀመረ
፡
ፌቨንም ከዛ ልቡን ገንዘብ እንጅ ፍቅር ካላየው ሼባ ጋር ነጎደች።ከቤተሰቦቿም ተካካደች በዚህ ሁኔታ ሁለት አመታት አለፉ።
፡
ቢኒ እሷን ለመርሳት ከሀገር ወጣ ግን ሁሌ ያስባታል ለካስእሱ ከሀገር ቢወጣም ፌቩ ከልቡ አልወጣችም ነበር።በቃ ዛሬም ሀሳቡ ከእሷ ጋር ነው።እንድህ እያለ በስቃይ መኖርን ተያያዘው
፡
የፌቨን ሼባ ደግሞ በአጋጣሚ ታሞ ሆስፒታል ሲገባ ባስቸኳይ ወደ ውጭ ሄዶ መታከም እንዳለበት ሲነገረው ያለ የሌለ ሀብቱን ሼጦ ፌቨንን ከቤት አስወጥቶ በሩን ቆልፎባት ለህክምና ከሀገር ይወጣል።
፡
ያኔ በመጥፎ ባህሪዋ ሰው ሚያገላት ፌቩ ሆይ ምትሄድበት አጣች፡፡
፡
ለጊዜው ያላት አማራጭ ሰው ቤት ተቀጥራ መስራት ነበርና እየሰራች እያለ ቢኒን ታስብ ነበር ነገሮች ሁሉ እንደገና ተብራሩላት ገንዘብ እንደማይጠቅም ተረዳች
፡
የቢኒን ስልክ እንደምንም አፈላልጋ ደወለችለት አወሩ ይቅርታ ጠየቀችው ።
፡
ለነገሩ ቢኒ ንፁህና ብቸኛ እውነተኛ አፍቃሪዋ ስለሆነ አልተቀየመባትም ይልቁን ደስታ ተሰማው።
፡
አለም ሙሉ ሆነች ፌቨንም ከገንዘብ ይልቅ ፍቅር እንደሚበልጥ ተረዳች።
፡
ቢኒ ከሁለት ወራት በፊት ወደ ሀገር ቤት ተመለሰና ብረው አናገሩኝ ደስታቸው ወደር የለውም።
፡
ወይኔ እንዴት ደስይላል! «ፍቅር ስቃይ የበዛበት መራራና ጣፋጭ ቅልቅል ህይወት »
፡
በተለይ ፌቩ ገረመችን ምን እንደተሰማት ስጠይቃት ያለፈ ፀፀቷን በምን እንደምትወጣው ታስባለች።
፡
እናም ለቅርብ ጓደኞቿና በአካባቢዋ ለሚኖረ ሌሎች ሴቶችም ሆነ ወንዶች ካሳለፈችው ህይወት ትልቅ ግንዛቤን ማስጨበጥ እንደምትፈልግም ነገረችኝ የእውነት እንደዚህ የተደሰትኩበት ቀን የለም ።
፡
ቢኒና ፌቨን ያለፈው እሁድ እለት ተጋቡ።በጣም ደስ ይላል።ከብዙ ውጣ ውረድ በሗላ የፍቅርን አሸናፊነት ተረድታ መመለሷ እጅግ አስደስቶኛል።
፡
ፌቩ ምን ተሰማሽ ብያ ስጠይቃት«ትላንት በራሴ አልተማመንም ነበር ዛሬ ላይ ግን ያለፈ ህይወቴ በራሴ እንድተማመን አድርጎኛልና ያለፈውን ጊዜ ሳላመሰግን አላልፍም ምክንያቱም በራሷ ምትተማመን ሴት ለፍቅር እንጅ ለገንዘብ መገዛት እንደሌለባት አስገንዝቦኛል » አለችኝ ሚገርምነው ።
፡
ስለዚህ በራስ ማመን ግድና አስፈላጊ መሆኑን ከዚህ መገንዘብ ከባድ አይደለም።
፡
በዚህአጋጣሚ ሁለቱንም ማድነቅ ፈልጋለው# ቢኒ ምርጥ የእውነተኛ አፍቃሪ ተምሳሌት# ፌቩ ደግሞ ትላንት በገንዘብ የምታምንና ለሰው ልጅ ክብር የሌላት አንዲት ወመኔ ዛሬ ላይ በፍቅር አምና ሰውን ካለፈ ታሪኳ ማስተማር ምትፈልግ እንቁ ሴት ብያቸዋለሁ።
፡
የቢኒ እና የፌቨን እውነተኛ የፍቅር ታሪክ ይህን ይመስላል።
፡
ለገንዝብ ሚገዛ \በራሱ ማያምን ሰው የአእምሮ ድሀ ነው።
♡ ሁሉም ነገር ያልፋልፍቅር ያሸንፋል
#share #share #share

#መካንነት ምንድን ነው?
#አቢጊያ_ነኝ
መካንነት ማለት ቢያንስ ለአንድ አመት ያህል መከራ አድርገው ለማርገዝ አለመቻል ነው። ማርገዝ የምትችል ሴት ነገር ግን ሳትወልድ በመደበኛ ሁኔታ መጨንገፍ እንደ መካንነት ይቆጠራል።
በእርግዝና ወቅት የሚከተሉት ሂደቶች መከናወን አለባቸው፦
※ ሴቷ ከእንቁልጢ እንቁላል መልቀቅ አለባት።
※ እንቁላል በማህፀን ቱቦ አማካይነት ወደ ማህፀን መጓዝ አለበት።
※ የወንድ የዘር ፍሬ ሴት እንቁላል ውስጥ መግባትና ውህድ ህዋስ መፍጠር አለበት።
※ ውህድ ህዋሱ (fertilized egg) በማህፀን ውስጥ መጣበቅ አለበት። ይህም ትክለት ወይም ጥባቄ ፅንስ (Implantation) ይባላል።
መካንነት ከነዚህ ከላይ ከተዘረዘሩት ሂደቶች አንድ ሲስተጓጐል ይከሰታል።
መካንነት የሴቶች ችግር ብቻ ነው?
※ መካንነት ወንድና ሴትን የሚያጠቃ ሲሆን ሁለቱንም ፆታዎች ላይ በእኩልነት ይከሰታል።
※ የወንድ የዘር ፍሬ ቁጥር መቀነስ፣ የብልት ከተለመደው ውጭ መሆን (ችግር) እና የስሜት ጣሪያ ላይ ለመድረስ መቸገር የተለመድ የወንድ መካንነት መነሾ ምክንያቶች ናቸው።
※ በጣም የተለመድ በሴቶች ላይ የሚከሰት መካንነት መነሾዎች መካከል፦ ኢንዶሜትሪዮሲስ፣ ፖሊሲስቲክ ኦቫሪ ሲንድረም እና የመውለጃ ዕድሜ ከፍ ማለት የእንቁላል ብዛትና ጥራትን ይቀንሰዋል።
የመካንነት ምልክቶች
በመደበኛ ሁኔታ ያልተጠበቀ ወይም ያልተገደበ የግብረ ስጋ ግንኙነት እንደ ዕድሜዎ ሁኔታ ከ ስድስት (6) ወር እስከ አንድ ዓመት አድርገው እርግዝና ያልተከሰተ እንደሆነ መካንነት እንለዋለን። ዋናው የመካንነት ምልክት አለማርገዝ (ለማርገዝ መቸገር) አይደለም። ምልክቶቹ እንደ መካንነቱ መነሾ ምክንያት ይወሰናል አንዳንድ ጊዜ መነሾው ላይታወቅ ይችላል።
የመካንነት ምልክቶች በሴቶች
የወር አበባ ኡደት መቀየር ወይም የሴት ዘር መፈልፈል ከመካንነት ጋር ሊያያዝ ይችላል። ይህም የሚከተሉትን ያጠቃልላል፦
※ የተዛባ የወር አበባ
※ ከመደበኛ ሁኔታ ውጪ የሆነ የወር አበባ ይህ ማለት የወር አበባ ከመጠን በላይ መፍሰስ ወይም በጣም ትንሽ መፍሰስ ነው።
※ የወር አበባ ከሌለ ይህ ማለት የወር አበባዎ በድንገት ከቆመ ወይም ከነጭራሹ ካልመጣ ነው።
※ ከባድ ህመም ያለው የወር አበባ።
የመካንነት ችግር በተጨማሪ ከሆርሞኖች ጋር ሊያያዝ ይችላል ታዲያ በዚህ ጊዜ የሚከተሉት ምልክቶች ሊከሰቱ ይችላሉ ከነዚህም መካከል፦
※ የወሲብ ፍላጐት መለወጥ/መቀየር።
※ በቆዳ ላይ የሚታዮ ለውጦች ለምሳሌ ብጉር።
※ የፀጉር መሳሳት ወይም መመለጥ።
※ የሰውነት ክብደት መጨመር።
※ በጭን፣ ደረትና ከንፈር አካባቢዎች ጥቁር ፀጉር ማብቀል ናቸው።
በተጨማሪም በግብረ ስጋ ግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ህመም እና ከጡት ጫፍ ነጭ ወተት መሳይ ፈሳሽ መውጣት ዓይነት ምልክቶች ሊታዮ ይችላሉ።
የመካንነት ምልክቶች በወንዶች ላይ
መካንነት በወንዶች ላይ ልጅ ለመውለድ እስካልሞከሩ ድረስ ምንም ላይታወቅ ይችላል። ምልክቶቹ የመካንነት መነሻ ምክንያቶቹ ላይ ይወሰናል ከነዚህ ምልክቶች መካከል፦
※ የወሲብ ፍላጐት መቀያየር ወይም መለዋወጥ።
※ የብልት መቆም እና መርጨት ቸግር።
※ የብልት ህመም፣ መጓጐል ወይም ላብ (ማላብ)።
※ የፀጉር ዕድገት ለውጥ።
※ ትንሽና የጠበቀ ብልት ናቸው።
ወደ ህክምና ተቋም መሄድ ያለብን መቸ ነው?
※ ዕድሜያቸው ከ 35 ዓመት በታች ከሆነና ለማርገዝ ወይም ጽንስ ለመቋጠር ለአንድ ዓመት ያህል ሙከራ ካደረጉና ካልተሳካ።
※ ዕድሜያቸው ከ 35 ዓመትና ከዚያ በላይ የሆኑ ሴቶች ለስድስት(6) ወር ያህል ሙከራ ካደረጉ በኋላ ወደ ህክምና ተቋም በመሄድ ሀኪምዎን ያማክሩ።
መልካም ጤንነት!!!
#ይሁንልሽ!!!!

ሚስት አምሽታ ወደቤት እየገባች ነው ... ወድያው የመኝታ ቤቷን ከፍታ ስትገባ አልጋዋ ላይ ሁለት የተኙ ሰዎችን ትመለከታለች፤ አራት እግሮች ከብርድ ልብሱ
ስር ወተው ይታያሉ ከዝያም ወድያውኑ አጠገቧ ያለውን ዱላ አንስታ ከብርድ ልብሱ ውስጥ ያሉትን ሁለቱን ሰዎች ባላት ኃይል መደብደብ ትጀምራለች ..ወድያው መደብደቡን ታቆምና ወደ ሳሎን ቤት ስትሄድ ባሏ ሶፋ ላይ ቁጭ ብሎ ጋዜጣ ያነብ ነበር
ከዝያም ባልየው " hi sweety ቤተሰቦችሽ
መተዋል የኛ መኝታ ቤት ተኝተዋል ሰላም አልሻቸው ..? ሲላት ሚስት በድንጋጤ እራሷን ስታ ወደቀች ::
"የጅብ ችኩል ቀንድ ይነክሳል ማለት ኢሔ አይደል እስኪ ቁጭ ብለን እናስተውል አንድ ደቂቃ መታገስ
አቅቶን ያጣናቸውን ወዳጅ ዘመዶቻችንን ልቦናችን ይቁጠራቸው ትእግስት የገነት ቁልፍ ናት አይደል መፅሀፉስ የሚለው ፡፡
ነገሮችን ሁሉ ስንት ጊዜ እንዳሻን እየተረጎምን አለም ተዘበራረቀብን ቀና አመለካከት ይኑርህ፡፡ እጁን ወደምግብህ የዘረጋ በሙሉ ምግቤን ሊቀማኝ ነው አትበል ሰው ማጉረስ የሚያጠግባቸው በርካቶች አሉና!! ቀና አስተሳሰብ ይኑርህ- በምታደርገው ነገር ሁሉ ብሩህ ነገር ይታይህ። ግማሽ ብርጭቆ ውሃ ብታይ “ጎዶሎ ነው”ከማለት “ግማሽ ውሃ አለው” ማለት ይልመድብህ። አንድን ነገር የሌለውን ትተህ ያለውን ቀናውን ነገር ማየት ስትጀምር፤ ለራስህ ያለህ አስተሳሰብም መልካም ይሆናል፤ ምክንያቱም ጉድለትህን ሳይሆን አቅምህን ማየት ትጀምራለህ!!
.
መልካም ቀን

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
#አቢጊያ_ነኝ
🚫 "አንቺ ወሲብ አናደርግም ስላልሽ....."
እንግዳ : ከዚህ ሰው ጋር ላለፉት 13 ወራት በጓደኝነት ቆይተናል እና ባለፈው ወር እንዳገባው ጠይቆኝ ውድ የአልማዝ ቀለበት ( የቃልኪዳን እንጂ የጋብቻ አይደለም !) አደርጎልኛል ፡፡
በሚቀጥለው በጋ ለመጋባት እያቀድን ነበር ፡፡
ከሁለት ሳምንት በፊት ከስልኩ ላይ ከአንዲት ሴት የተላከ ቴክስት አገኘሁ ፡፡ ከላከችው መልዕክት በትላንትናው ማታ አብረው እንደተኙ ለማወቅ ቻልኩ ፡፡
እና ስጠይቀው " አላፈቅራትም አንቺ ወሲብ አንፈፅምም ስላልሽ ነው" አለኝ
እና አሁን ለልጅቷ ደወዬ ልንጋባ እንደሆነና ልትርቀው እንደሚገባ ልነግራት እያሰብኩ ነው ፡፡
እና ትርቀው ይሆን?
: ምን አልሽ ? ደውለሽ ተይልኝ ልትይ ነው?
እንግዳ : አዎ ምነው ችግር አለው?
: እስኪ ትዳር ውስጥ ከገባሽ በኋላ ተመሳሳይ ነገር ቢያጋጥምሽ ምን ታረጊያለሽ?
ለምሳሌ "አንቺ የስምንት ወር እርጉዝ ስለሆንሽና ወሲብ መፈፀም ስለማንችል እንጂ እኔ ይቺን ሴት አፍቅሬያት አይደለም " ቢልሽስ?
እስክወልድ ድርስ ባሌን ተዪልኝ ብለሽ ልትደውይ ነው ?
ለምንድን ነው ይህ ነገር የተወሳሰበብሽ ?
ልጅቷን ተያት ያ የሷ ህይወት የሷ ውሳኔ ነው ፡፡ አንቺ የራስሽን ህይወት እንድትመሪ ነው የተጠራሽው እንጂ የሌላ ሰውን አይደለም ፡፡
ኳሱ በራስሽ ሜዳ ላይ ነው ያለው ለምን ባንቺ ህይወት ለማይመለከታት ለሌላ ሴት ማቀበል አስፈለገሽ ? ይሄ የራስሽ ጨዋታ ነው ውዴ ! በትክክል ተጫወቺው ! ሰውዬውን ከህይወትሽ አስወጪው!
👉 በነገራችን ላይ አንቺ ነበርሽ እንጂ ከእሱ ጋር የተሳሰርሺው እሱ ካንቺ ጋር አልተሳሰረም ነበር፡፡
ይልቅ ሳይረፍድብሽ ሰንሰለቱን በጥሺና ራስሺን ነፃ አድርጊ።!!
💢💢@onlyfemaleb 💢💢
💢💢 @onlyfemaleb 💢💢

የምን ጊዜውም #ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴት!
ማሪያ ኪዩሪ (1867 - 1934 እ.አ.አ) በኬሚስትሪ እና በፊዚክስ መስኮች ሁለት የኖቤል ሽልማት ያሸነፈች ፖላንዳዊ ሳይንቲስት ነች። ሳይንቲስቷ በራዲዮአክቲቭ መስክ ትልቅ ለውጥ ያመጣች ሴት ሳይንቲስት ስትሆን በዚህ ስራዋም የራዲዮአክቲቭ ዓይነቶች (Isotypes) ለመጀመሪያ ጊዜ እንዲለዩ ለማድረግ ችላለች ፡፡ በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት ፣ ኪዩሪ የኤክስ-ሬይ ተግባራዊ አጠቃቀምን በሚገባ አዳብራዋለች፡፡ በዘመኗ ሁለት አዳዲስ ንጥረ ነገሮችን ያገኘች ሲሆን እነዚህም ንጥረ ነገሮች ፖሎኒየም(polonium) እና ሬዲየም(radium) ሲባሉ ሁለቱም ራዲዮአክቲቭ ንጥረ ነገሮች ናቸው፡፡ በወቅቱ በሳይንስ ውስጥ ሴቶች ላይ የነበረውን የማህበረሰቡን አድሏዊ አስተሳሰብ ሰብራ በመውጣቷና ባበረከተቻቸው ሳይንሳዊ አስተዋጽኦች በብዙዎች ዘንድ እንዳትረሳ አድርጓታል፡፡ ማሪያ ኪዩሪ በፓሪስ ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሮፌሰር የነበረች ሲሆን ሴቶች በሳይንስም ውስጥ ተሳትፈው ውጤታማ መሆን እንደሚችሉ በርካታ መሰናክሎችን አልፋ ለዓለም አረጋግጣለች ፡፡ ቢቢሲም አለም ላይ የምን ጊዜም ተጽዕኖ ፈጣሪ ሴት ብሎ በቀዳሚነት አስቀምጧታል፡፡