ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
❤️ I want someone like this to take care of me ❤️
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#አቢጊያ_ነኝ

#ክብደት_መጨመር_ክብደት_ ለመቀነስ
ከሚደረገው ተግባር እኩል ተመሳሳይ ትጋት ይፈልጋል፡፡ ትክክለኛውን አመጋገብ በመምረጥ ደግሞ ምንም የማናሳካው ግብ አይኖርም፡፡
እርግጠኛ መሆን የሚቻለው ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ሰዎች፣ ተጨማሪ ክብደት የሚያገኙባቸውን አማራጮች ለማወቅ ከፍተኛ ጉጉት ያድርባቸዋል፡፡ ውፍረት ከሽብር አደጋ ባልተናነሰ የዓለማችን ስጋት በሆነበት ዘመን የተስተካከለ አቋም እንዲኖረን በርካታ ጥረቶችን እናደርጋለን፡፡ በተመሳሳይ ሁኔታ ከልክ በማለፍ ሁኔታ ዝቅተኛ ክብደት ያላቸው ሰዎችም፣ ለበሽታ ሊኖራቸው የሚችለውን ተጋላጭነት ለመቀነስ፣ ለብሰው እንዲያምርባቸውና በሂደቱ ሊከሰትባቸው የሚችለውን ምቾት ማጣት ለማስወገድም እንዲሁ፣ ተጨማሪ ኪሎ በሰውነታቸው ላይ ለመጨመር የመፍትሄ በሮችን ሁሉ ያንኳኳሉ፡፡
ባለሙያዎች ታዲያ፣ ከመፍትሄ አቅጣጫዎች የምናገኘው ስብ ወይስ ጡንቻ የሚለውን ቀድመን መለየት እንዳለብን ያስገነዝቡናል፡፡ አንዳንዶቹ በሰውነታቸው ላይ ስለሚጨምሩት ክብደት ትኩረት አይሰጡም፡፡ ጡንቻ፣ ስብ ወይም የሁለቱ ጥምረት፣ እነዚህ ሰዎች ከብዶና ወፍሮ መታየት ብቻ ስለሆነ ዓላማቸው ወደ ባሰ ሁኔታ ሊሸጋገሩ ይችላሉ፡፡ ለወንዶችም ሆነ ለሴቶች በተሻለ ሁኔታ ክብደት በሰውነታቸው ላይ መጨመር ስለሚችሉበት መንገድ፣ ከምርምር ውጤቶች የተገኙትን እነዚህ መመሪያዎች በተቻለ መጠን ለመተግበር እንሞክር፡፡
1. #በቀን 5-6 ጊዜ መመገብ፡- ክብደት ለመጨመር በቀን ከ5 እስከ 6 ጊዜ መመገብ መጀመር ይኖርብናል፡፡ ታዲያ የመመገቢ ሰዓታችን በሚገባ መከፋፈል ይኖርብናል፡፡ ምክንያቱም በአንድ ጊዜ በምንወስደው ከፍተኛ ምግብ ሳቢያ ጨጓራችንም በስርዓት መፍጨት እንዳይችልና ሰውነታችን ሁሉንም ካሎሪዎች መቀበል እንዳይችል ምክንያት ይሆናል፡፡
እርግጥ ነው በየ3 ሰዓታት ልዩነት የምግብ ፍላጎታችን ላይነሳሳ ይችላል፡፡ ነገር ግን ጫን ብለን መመገባችንን መቀጠል ይኖርብናል፡፡ በየዕለቱም የምግብ ፍላጎታችን እያደገ ስለሚመጣ፣ መቸገራችን ይቀንሳል፡፡ በተቻለ መጠን ታዲያ በአመጋገባችን ውስጥ ጤናማ ምግቦችን መምረጣችንን እርግጠኛ መሆን ያስፈልጋል፡፡
2. #ክብደት የማንሳት ልምምዶችን በሳምንት ሶስት ጊዜ ማድረግ፡- በክብደቶች በመታገዝ እንቅስቃሴዎችን ማድረግ ስንጀምር ጡንቻዎቻችንን ማሳደት እንችላለን፡፡ በሂደትም የክብደቶቹን ሚዛን መጨመር ያስፈልጋል፡፡ ይሄ በተለይ ከሰውነት ክብደታችን ባሻገር ጥንካሬያችንን ማሳደግ እንድንችል የሚረዳን ነው፡፡
3. #ከ300-500 ካሎሪዎችን ማከማቸት
ቀደም ሲል እንደተገለፀው፣ ከ300-500 የካሎሪ መጠን ማከማቸት፣ የምንፈልገውን የክብደት መጠን እንድናገኝ የሚያደርገን ከሆነ መሞከሩ አይከፋም፡፡ ይሄንን የካሎሪ መጠን ደግሞ ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ቺዝ እና ተያያዥ ምግቦችን በመውሰድ ነው ማግኘት የምንችለው፡፡
4. #ሁሉንም የሰውነት ክፍል ማሰራት፡- በጂም ወይም በቤት ውስጥ ስፖርት የምንሰራ ወይም ክብደት የምናነሳ ከሆነ ሁሉም የሰውነት ክፍላችን በሚገባ እየሰራ መሆኑን ነው በቅድሚያ ማረጋገጥ ያለብን፡፡ ምክንያቱም ብዙዎቻችን ትኩረት የምናደርግባቸው ብዙ የጡንቻ ክፍሎች አሉንና፡፡ ስፖርቱን የሚጀምሩ ብዙ ሰዎች በአንገታቸው፣ ደረታቸው ወይም ማጅራታቸው አካባ ብቻ ትኩረት በመስጠት ልምምድ በማድረግ ትልቅ ስህተት ይፈጽማሉ፡፡ ይሄ አካሄድ የሰውነታችን ሚዛን እንዲበላሽ በማድረግ ሰዎች የማይወዱትን ሰውነት እንድንላበስ ምክንያት ይሆናል፡፡
5. #በፕሮቲን የበለፀጉ ምግቦችን ማዘውተር፡- ቀደም ሲል እንደተገለፀው ከ300-500 የካሎሪ መጠን ማከማቸት፣ የምንፈልገውን የክብደት መጠን እንድናገኝ የሚያደርገን ከሆነ ይሄንን የካሎሪ መጠን ደግሞ ሥጋ፣ ዕንቁላል፣ ቺዝ እና ተያያዥ ምግቦችን በመውሰድ ነው ማሳካት የምንችለው፡፡
6. #ካሎሪዎች መጠጣት፡- የተጠየቅነውን ካሎሪ በመብላት ብቻ ሟሟላት አስቸጋሪ ሊሆን ይችላል፡፡ ስለዚህ ወተትና የወተት ተዋፅኦዎችን፣ እንዲሁም አነስተኛ ስኳር ጋር በፕሮቲን የበለፀጉ መጠጦችን ነው ማዘውተር ያለብን፡፡
7. #በፍጥነት መመገብ፡- ይሄ ምክር በተቃራኒ ውፍረታቸውን መቀነስ ለሚፈልጉ ሰዎች የሚታዘዝ ነው፡፡ ሰውነታችን በቂ ምግብ ስለማግኘቱ ምላሽ እንዲሰጠን የተወሰኑ ጊዜዎችን ይፈልጋል፡፡ ስለዚህ በፍጥነት መመገባችን ከሰውነታችን የጥጋብ ምልክት ከማግኘታችን አስቀድመን ብዙ እንድንመገብ ያደርገናል፡፡
8. #ለማገገሚያ የተለያዩ አማራጮችን መከተል፡- የማፍታቻ እንቅስቃሴዎች፣ ሻወር፣ በካርቦን ሃይድሬት የበለፀጉ ምግቦች፣ ሰውነታችን በፍጥነት እንዲያገግም ይረዳዋል፡፡ ታዲያ የ8፡00 ሰዓት እንቅልፍ እንዳይዘነጋ፡፡
9. #በራሳችን ላይ ትዕግስት ይኑረን፡- ጤናማ ባልሆነ አካሄድ በፍጥነት ተጨማሪ ክብደትን ማግኘት ተጨባጭ አይደለም፡፡ የተቀመጡ መመሪያዎችን በመከተል በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ከ1-2 ኪሎ ብቻ ነው ማግኘት የሚቻለው፡፡ ባለሙያዎች ፈጣን ለውጥ ካላገኘን በቀላሉ ስሜታችን ሊጎዳብን አይገባም ይሉናል፡፡ ምክንያቱም የሁሉም ሰው ሰውነት ልዩነት ስላለው፡፡
10. #በራስ መተማመን፡- ክብደት ለመጨመር ያወጣነው ዕቅድ ክብደት የሚለካው ለስኬታማነቱ በራሳችን ላይ ያለን መተማመን ነው፡፡ ከጠንካራ ሥራ በኋላ ለውጥ ማየት ባንችልም፣ ሌላና እጅግ ጠንካራ ወደ ሆነ ልምምድ መግባት ይኖርብናል፡፡ ተጨማሪ ምግብ መመገብ፣ ተጨማሪ ክብደቶችን ማንሳት፣ የውስጥ ጥንካሬን አስጠብቆ መቆት ናቸው፣ ክብደት መጨመር ከሚፈልግና በራሱ ከሚተማመን ሰው የሚጠበቀው፡፡
11. #ረዥም ርቀት መሮጥ ውጤት የለውም፡- መሮጥ ግዴታ ከሆነ አጫጭር ርቀቶችን እና አቀበቶችን መውጣት ነው ተመራጩ፡፡ ለዚህ ጥሩ ማሳያ የአጭር እና ረዥም ርቀት ሯጮችን ሰውነት መመልከት ነው፡፡ የትኛውን ነው መሆን የምፈልገው? በማለት ራስን መጠየቅ ደግሞ መሰረታዊ ነው፡፡
12. #መተኛት፡- ከፍተኛ ክብደት ለመጨመር በቀን ቢያንስ 8 እና 9 ሰዓት መተኛት ጥሩ አማራጭ ነው፡፡ ሰውነታችን ምንም ስራ እንዳይሰራ በማድረግ በተኛበት ጡንቻ እንዲገነባ እናስችለዋለን፡፡ በቀን ውስጥ ከ6 እና ከዚያ በታች እንቅልፍ እያገኘን ከሆነ፣ በአመጋገባችንና በስፖርት እንቅስቃሴዎች ያመጣናቸውን ለውጦች ማስጠበቅ አንችልም፡፡ መልካም ዕድል፡፡

#ለምትወጂያት_ንገሪያት

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

#ወሊድ_መቆጣጠሪያ_ #መድሃኒቶችን_ለረጅም_ግዜ መውሰድ_በጤና_ላይ_ችግር ይፈጥራል?
ለረጅም አመታት ያለማቋረጥ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒት የሚወስዱ ሴቶች አሉ። በሰውነት ውስጥ ተቀብሮ በሆርሞኖች አማካኝነት እርግዝናን የሚከላከለውን አይዩዲን(IUD) ለአመታት በመጠቀም እርግዝናን የሚከላከሉ ሴቶች አሉ። እነዚህ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች በጤና ላይ ምን ያህል ችግር ይፈጥራሉ?
የአጭር ግዜ ክፉ ጎኖች(Side effects)
በሰውነት ውስጥ የሆርሞን ለውጥ በማምጣት እርግዝናን የሚከላከሉ የወሊድ መቆጣጠሪያ መንገዶች በሰውነት ላይ የአጭር ግዜ ክፉ ጎን ሊኖራቸው ይችላል። ነገር ግን ሁሉም ሰው ላይ አይፈጠሩም። በዛ ቢባል ለተወሰኑ ወራት ቢቆዩ ነው። የሚከተሉት ምልክቶች ሊታዩ ይችላሉ፦
ከወር አበባ ግዜ ውጭ ደም መፍሰስ
ራስ ምታት
ማቅለሽለሽ
የጡት መሳሳት
ክብደት መጨመር
የጸባይ መዋዠቅ
የረጅም ግዜ ክፉ ጎኖች
ወሊድ መቆጣጠሪያን ለረጅም ግዜ መጠቀም አብዛኛው ሰው ላይ የሚፈጥረው የጤና ችግር የለም። እንደ ናሽናል ካንሰር ኢንስቲቲውት ከሆነ የወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች የጡት እና የማህጸን ጫፍ ካንሰር ተጋላጭነትን ሊጨምሩ ይችላሉ ብሎ ያስቀምጣል። ነገር ግን የማህጸን ውስጥ ካንሰር፣ የእንቁሊጥ ካንሰር እና የደንዳኔ ካንሰር ተጋላጭነትን ሊቀንሱ ይችላሉ ይላል።
የወሊድ መቆጣጠሪያ ሆርሞኖች አንዳንድ የካንሰር ሴሎች የመፈጠር እድላቸውን ሊጨምሩ ይችላሉ። ሌሎች የካንሰር ሴል አይነቶች ግን እንዳይፈጠሩ ሊያደርጉ ይችላሉ።
በ2013 የታተመ ጥናታዊ ጽሁፍ እንደሚናገረው ወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒቶች የደም መርጋት ተጋላጭነትን በመጠኑ ሊጨምሩ ይችላሉ። የሰውነት ውስጥ ደም መርጋት የስትሮክ እና ልብ ድካም ተጋላጭነትን ይጨምራል።
ያለማቋረጥ መጠቀም
አብዛኛው ሰው ወሊድ መቆጣጠሪያ መድሃኒቶችን ያለማቋረጥ ለአመታት መውሰድ ይችላል። የመድሃኒቶቹ ክፉ ጎን ጎልቶ ከታየ ግን ዶክተርን በማማከር የመድሃኒት ለውጥ ማድረግ ይቻላል። የደም መርጋት የህክምና ታሪክ ያላቸው ሰዎች የፕሮጄስትሮን ወሊድ መቆጣጠሪያዎችን እንዲጠቀሙ ይመከራል። ሆኖም ግኑኝነት ከተደረገ በኋላ የሚዋጥ ወሊድ መቆጣጠሪያ #እንደውርጃ ይቆጠራል። ምክኒያቱም ፅንስ የሚጀምረው የወንድ ዘር ፈሳሽ የሴቷን እንቁላል በሰበረበት በዛች ቅፅበት ነው።

#ለምትወጂያት_ንገሪያት

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
“ሴት ሆይ!”
**
መልካም ሚስት ለመሆን ሁሉም ሴት ሊያነበዉ የሚገባ 30 የህይወት መርህ (ህግ)
ሴት ሆይ
1) በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ፡፡ ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና፡፡
2) የባልሽን ድክመት ለቤተሰቦችሽም ሆነ ለጓደኞችሽ ከቶም አትግለጪ፡፡ ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ ይመጣልና፡፡ አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽ፡፡
3) ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴንና ምልክትን አትጠቀሚ፡፡ ባልሽ እነዚያን እንቅስቃሴዎችሽን እንዴት እንደሚተረጉም አታዉቂም፡፡ ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት ደስተኛ ቤት አይኖራትም፡፡
4) ባልሽን በፍጹም ከሌሎች ወንዶች ጋር አታመሳስይዉ፡፡ የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀር አታዉቂም፡፡ ባልሽን ከሌሎች ጋር በማነጻጸር በራስ መተማመኑን ከነጠቅሽ ላንቺ ያለዉን ፍቅር ከልቡ ያጠፋዋል፡፡
5) የባልሽን ጓደኞች ህመም አታስታሚ ምክንያቱም ትጠያቸዋለሽና፡፡ የነሱን ህመም ሊያስታም የሚገባዉ ራሱ ባልሽ ሊሆን ይገባል፡፡
6) ባልሽ ወዶሽ እንዳገባሽ እንዳትረሺ፡፡ አንቺ ሰራተኛዉ ወይም ሌላ አየደለሽምና የሚስትነት ኃላፊነትሽን ተወጪ
7) ማንንም ባልሽ ላይ ትኩረት እንዲያደርጉ አትፍቀጂ፡፡ሌሎች ያሻቸዉን ሊያደርጉ ይችላሉ ባልሽ ግን ያንቺዉ ኃላፊነት ነዉ፡፡
( 8) ባልሽ ባዶ እጁን ወደቤት ቢመጣ አትዉቀሺዉ ይልቁንም አረታችዉ፡፡
9) ከቶም አባካኝ አትሁኚ፡፡ የባልሽ ላብ የማያባክኑት እጅግ ዉድ ነዉና፡፡
10) ለግብረ ስጋ ግንኙነት በፍጹም ያመመሽ በማስመሰል ባልሽን አትከልክይዉ፡፡ ባልሽ እስከ ፈለገዉ ሁኚለት፡፡ ለባል የግብረ ስጋ ግንኙነት መሰረታዊ ነዉ፡፡ አንቺ ግን በተደጋጋሚ ከለከልሺዉ ከሌላ ሴት ጋር እንዲወሰልት በር ትከፍቺለታለሽ፡፡ ወንድ በፍፁም የስጋ ግንኙነትን ለረጅም ጊዜ ተቋቁሞ መዝለቅ አይችልምና፡፡
11) ባልሽን ከዚህ ቀደም ከሌላ ወንድ ጋር (ከቀድሞ ፍቅረኛሽ ጋር) ግንኙነት አድርገሽ ምታዉቂ ከሆነ ግንኙነት ካደረግሺዉ ሰዉ ጋር የሱን የስጋ ግንኙነት በፍጹም አታነጻጽሪ፡፡ የሄ ትዳርሽ በቀድሞ ግንኙነትሽ ከቶ አይካካስምና፡፡
12)ለባልሽ በአደባባይ መልስ አትስጪዉ፡፡ እሱ በአደባባይ ተናግሮሽ ቢሆንም እንኳን ነገሩን በልብሽ ያዥዉ፡፡
13) ባልሽ ላይ በልጆቻችሁ ፊት አትቆጪ ወይም አትቋቋሚዉ፡፡ ብልህ ሴት ይህን አታደርግምና፡፡ ባልሽ በሚሰነዳዳበት ጊዜ ታሰማምሪዉ እና ሚያስፈልገዉን ታሟይለት ዘንድ አትዘንጊ፡፡ ጓደኞችሽ ለባልሽ እጅግ እንዲቀርቡት አታድርጊ፡፡
16) በመዋቢያ እና በመጣጠቢያ ክፍልሽ ከቶ አትቻኮይ፡፡ ዉበትሽን ጠብቂ፡፡ ባልሽ በሌሎች ቆነጃጅት ተከቦ ሊዉል ስለሚችል እንዳይሰናከል ሁሌም ዉብ ሁኚ፡፡
17) ወላጆችሽ ወይም ቤተሰቦችሽ ወይም ጓደኞችሽ የህይወትሽ ወሳኝ እንዲሆኑ አትፍቀጂላቸዉ፡፡ እነሱ ስላንቺ ትዳር ዉሳኔ እንዲሰጡ አትጠብቂያቸዉ፡፡ ማድረግ ካለብሽ ካለማንም ጣልቃ ገብነት በራስሽ አድርጊዉ፡፡
18) ገንዘብን የፍቅርሽ መሰረት አታድርጊዉ፡፡ 19) ባሎች ትኩረት የምትሰጥንና በትኩረት የምታደምጥን ሚስት እንደሚፈልጉ በፍጹም እንዳትዘነጊ፡፡ ለሱ የሚሆን ጊዜ በፍጹም እንዳታጪ፡፡ መልካም ንግግር የደስተኛ በቶች መሰረት ነዉ፡፡
20) ያንቺ ስራ ከባልሽ በብዙ ነገር የተሸለ ቢሆንም እንኳን ከቶ ከባልሽ ጋር አታነጻጽሪ፡፡ ትዳር የህበረት ስራ ነዉ፡፡
21) ባልሽ ላይ ጨቅጫቃ አትሁኚበት፡፡ ባሎች ጨቅጫቃ ሚስትን አይፈልጉምና፡፡
22) ሰነፍ ሚስት ለምንም ነገር ግድ የላትም፡፡ ሌላዉ ቢቀር ለሰዉነቷ መታጠቢያ እንደሚያስፈልጋት እንኳን አታዉቅም፡፡ ሰነፍ ሚስት አትሁኚ፡፡ ባልሽ በጥሩ ሞያ የተሰራ ምግብ የሚወድ ስለሆነ በጥሩ ሞያ ግብ ስሪለት፡፡ ባል በምግብ ቀልድ አያዉቅም፡፡
24) ባልሽን በጣም አትቆጣጠሪዉ፡፡ ይልቁንም እያንዳንዷን ቅጽበት ተዝናኑበት፡፡ ገቢያችሁን ተጠቀሙበት፡፡
25) ባልሽ ከድካም ሲመጣ ሁሌም ቀዝቃዛ ዉሃ ስጪዉ፡፡ መልካም ባህሪሽ እና ትህትናሽ ዉበትሽ ነዉና፡፡
26) ስለትዳር መልካም አመለካከት ከሌላት ሴት ጋር በፍጹም ህብረት አትፍጠሪ
27) አንቺ ዋጋ የሰጠሸዉን ያክል ትዳርሽ ላንቺ ዋጋ አለዉና ግዴለሽነትን አስወግጂ፡፡
28) የማህጸንሽ ፍሬዎች የፈጣሪሽ ስጦታዎችሽ ናችዉና ዉደጂያቸዉ፣ ተንከባበኪያቸዉ አስተምሪያቸዉም፡፡
29) ቤትሽን ለማስተዳደር ሁሌም አታረጂምና መቼም ቢሆን ቢሆን ለቤተሰቦችሽ ያለሽ እንክብካቤ አይቀንስ፡፡
30) የምትጾም የምትጸልይ ሚስት ሁሌም ጠንካራ ሚስት ናትና ሁሌም ስለ ባልሽና እና ስለ ቤተሰቦችሽ ጸልይ፡፡

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

ምናልባት በፖርኖግራፊ ሱስ ውስጥ ከሆኑ ከዚህ በታች ያሉትን ጥያቄዎች #ለራስሽ_መልሺ
በብዛት ፖርኖግራፊ የምታዩት የትኛው ሰአት ላይ ነው?
ለመጨረሻ ጊዜ ፖርኖግራፊ ያያችሁት መቼ ነው?
ፖርኖግራፊ ከመመልከታችሁ በፊት ምን አይነት ስሜት (mood) ላይ ነበራችሁ?
ቀስቃሽ ነገሮቻችሁ ምንድን ናቸው? ስሜትን የሚያነሳሱ የሙዚቃ ክሊፖች ወይንስ ፊልሞች

*⃣አንዲት እህቴ ፖርኖግራፊ ይዘት ያላቸውን ነገሮች የምታገኘው ከፌስ ቡክ ላይ ነበር። ከዚህ ህይወትም ሙሉ ለሙሉ መውጣቷን እስክታረጋግጥ ድረስ ፌስቡክ መጠቀሟን አቆመች።

🔴ከዚህ በፊት የሰበሰባችሁት ፊልምና ማንኛውም ነገር አሁኑኑ አስወግዱ። 🔴ለዚህ ዓላማ የምታገኙአቸው ሰዎች ካሉ ግንኙነታችሁን አቋርጡ።
🔴ኢንተርኔት መጠቀም ማቆም ካለባችሁ አድርጉት።
🔷ግድ መጠቀም ካለባችሁም ሰዎች በተሰበሰቡበት ቦታ ተጠቀሙ። ወይም እንደ ‘Covenant eyes’* ወይም ‘X3watch’* ያሉ ፕሮግራሞችን ተጠቀሙ ከሕይወታችሁ የሚበልጥ ምንም ነገር የለምና!

☑️ወደ ፖርኖግራፊ የሚገፋፋችሁ ጭንቀት ከሆነ ከጭንቀት መውጫ ሌሎች መንገዶችን ፍጠሩ። ስሙን ሳልጠቅስ ታሪኩን እንዳጋራ የፈቀደልኝን የአንድ ወንድም ሕይወት ላንሳ፤ 📎“ከሚስቴ ጋር ባለን ህይወት ደስተኛ አይደለሁም። እቤት መሄዴን ሳስብ ጭንቀት ይወረኛል። መደበሪያዬ ፖርኖግራፊ ሆኖ ለዘመናት ኖርኩኝ። የትዳሬን ችግር መፍታቴ ከፖርኖግራፊ ሱስ አስመለጠኝ”።
📝የእናንተን ቀስቃሽ ነገርን ጻፉት።
ታገሉ‼️
👉ከዚህ ሱስ መውጣት ሂደት ነው። ለማቆም ከወሰናችሁ በኋላ እንኳን መላልሳችሁ ልትወድቁ ወይም እስከ ዛሬ ያያችሁት ምስል ሀሳባችሁ ላይ እየመጣ ልትጨነቁ ትችላላችሁ።
👉ይሄ ማለት ከዚህ ህይወት አልተላቀቃችሁም ማለት አይደለም። 📎ቡና ለረጅም ጊዜ ጠዋት መጠጣት የለመደ ሰው እንደሚያዛጋው ማለት ነው እንጂ! አዕምሮአችን ወደ ቀደመው ቦታ እስኪመለስ ከማንኛውም ሱስ ስንወጣ የምናልፍበት ጤናማ ሂደት ነው💯👌ዋናው በጦርነቱ ተሸንፎ እጅ አለመስጠት ነው።
👉ፀንታችሁ ከታገላችሁና የሚፈልገውን እስከነሳችሁት ድረስ ሱሱ በእናንተ ላይ ያለውን አቅም ያጣል። ከመገባችሁት ግን ያድግና ይውጣችኋል።⛔️⛔️


"ከፖርኖግራፊ ሱስ መውጣት" ከሚለው በኤርሚያስ ኪሮስ ከተፃፈው መፅሀፍ የተወሰደ

💢💢 @onlyfemaleb 💢💢
💢💢 @onlyfemaleb 💢💢
#አቢጊያ_ነኝ
ሴት ልጅ ......
* ስላንተ ስሟን ትቀይራለች
* ላንተ ስትል ቤተሰቦችዋን ትተዋለች
* የኖረችበትን ቤት ትተዋለች
* ተከትላህ የምትሄድበት ትሄዳለች
* ካንተ ጋር ቤት ትሰራለች ጎጆ ትቀልሳለች
* ታረግዝልሀለች
* እርግዝና መላአካላዊ ቁመናዋን ይቀያይረዋል
* ልጅህን በሆድዋ ይዛ ዘጠኝ ወር ታቃስታለች
* ልጅህን ለመውለድ ስታምጥ እስከሞት
ትደርሳለች
* የወለደችው ልጅ ያንተን ስም ይሰጠዋል
ህይወትዋ እስኪያልፍ ላንተ ምግብ መቀቀል፣
ልብስህን ማጽዳት፣ ቤትህን መቆጣጠር
ስላንተን ስለ ልጆችህ ቀን ከሌት መጨነቅ
ወዘተ አይታክታትም።
ታዲያ ማን ነው ማንን መጠቀሚያ ያደረገ?
ለሴት ልጅ የሚመጥን ከክብርና ከፍቅር
የሚልቅ አንዳች ስጦታ የለም።
በል ዝቅ በልና የሚስትህን ጉልበት ሳም።
ህይወቴ ያላንቺ ምንም ነው በላት። አዎ
ያለስዋ ምንም ነበርክ!!
ሴት እናት
ሴት እህት
ሴት ሚስት
ያለ ሴት አለም ጨለማ ናት ይህም ሰለሆነ አዳም ብቻውን
ባዶ ነውና እግዚአብሔር ህይዋንን ፈጠረለት። ክብር
ለሴት ልጅ
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
#ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ...
① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...

#share #share #share
#share #share #share
#share #share #share

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb

#join #join #join
Forwarded from ላንቺ ብቻ
​​❤️ፍቅር 😍እና ቅናት

1💓#የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡

2❤️#የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡

3❤️#በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::

4❤️#እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡

5❤️#ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡

6❤️#ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡

7❤️#ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

8❤️ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡

9❤️ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡

10💕እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡

Share and join ❤️
@Onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
ለሚመለከታት #share አድርጊያት

የ2012 የዩኒቨርሲቲ አዲስ ተማሪዎች የሚወስዷቸው የትምህርት ዓይነቶች ዝርዝር (Share ይደረግ)
First_Semester
1. Critical Thinking (2 Cr Hrs)
2. መሰረታዊ ስነልቦና ➼General psychology (3 Cr Hrs)
3. ሉላዊ ልምድ ➼ Global trends (2 Cr Hrs)
4. ምጣኔ ሃብት➼Economics (3 Cr Hrs)
5. የእንግሊዝኛ ንግግር ክሂል Communicative English Language Skills-1 (3 Cr Hrs)
6. የኢትዮጽያና የቀንድ አገራት መልካዓ ምድር Geography of Ethiopia and the Horn (3 Cr Hrs)
7. የተፈጥሮና ማህበራዊ ሳይንስ ሂሳብ Maths for Natural Sciences/for Social sciences (3 Cr Hrs)
8. የሰውነት ማጎልመሻ Physical Fitness (P/F)
Second_Semester
1. Introduction to Emerging Technology (3 Cr Hrs)
2. Anthropology (3 Cr Hrs)
3. Entrepreneurship (3 Cr Hrs )
4. History of Ethiopia and the Horn (3 Cr Hrs)
5. Communicative English Language Skills-2 (3 Cr Hrs)
6. Moral Education(2 Cr Hrs)
7. Inclusiveness (2 Cr Hrs)

#join #join #join

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
የኔ ውዶች እንዴት ናቹልኝ እናንተን ለማስደሰት ሁሌም ከስራዬ ባሻገር እተጋለው። አማካሪነት ይሰራራኛል።

#Anyways
ስለምን መረጃ ልስጣቹ
@onlygirlsb
ላኩልኝ!!!

ደግሞ አባሎቻችንን መጨመር አንርሳ አስታውሱ ሴቶችን ብቻ
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

#አንቺ እኮ ነሽ
#ሴትን ልጅ በድለካት እንድታለቅስብህ አታድርግ።
የማንባቷ መንስኤ በፍፁም አትሁን።የሴት ልጅ እምባ ሲያዩት ቅጠል ላይ እንደሚንኳለል ውሀ ውበት ቢኖረውም አንድ ቀን ጠራርጎ የሚወስድህ ማእበል ሊሆን ይችላል።
#ሴት ልጅ የአለም ጣእም ናት ስልህ ከመሬት ተነስቼ አይደለም እንደ አንበሳ ክንድ በጠነከረ ምክንያት ላይ ቆሜ እንጂ።
#የትም ቦታ ሳቅ የትም ቦታ ደስታ የትም ቦታ ምቾትን መፍጠር ታውቅበታለች።
#ፈሪን ታጀግናለች ቆራጥ ጀግኒት ሆና ቤተሰብህን እና ሀገር ትጠብቃለች።
#ሴት ማለት በመስዋእትና በፍቅር የተሞላች ፍጥረት ነች።
#ሴትን ልጅ በፍቅር ከተመለከትካት ንፁ ፍቅርን ከሰጠሀት በ10 እጥፍ አድርጋ ትመልስልሀለች።
#ሴት ልጅ አንተ ትንሽ ነገር ሰጥተሀት እሷ ግን ልጅን የሚያክል በረከት ትሰጥሀለች።
#ሴት ልጅ >>እናት ፡ እህት ፡ ሚስትህ ናትና ውደዳት አክብራት ተንከባከባት።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
# ክብር ፡ ፍቅር እና እውቅና ለእኔ እና ለአንቺ ።