ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
ከጭንቀት ነፃ የሆነ «ደስተኛ ሕይወት» ለመኖር ወሳኝ የሆኑ አሥር የሕይወት መርሆች አውቅ ከሆኑ የሳይኮሎጂ መፅሀፍቶች የተወሰደ እና ከሳይኮሎጂ ባለሞያዎች/አማካሪዎች የተገኘ መረጃ!
ሼር ማድረግ ደስ ይላል፡፡ የዛሬ ደስታዎን ሼር በማድረግ ይጀምሩ፡፡
1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው።
2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡- ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።
3. እራስህን ሁን፦ በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፡፡
4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦ አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን። ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።
5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦ በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ ሲሆን እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፣ አላማችንና ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዘን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበትም ነው፡፡
6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦ ሰዎችን አትና፤ በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፡፡
7. መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው፦ ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ። ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ/ለፈጣሪህ ስጠው።
8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦ ራስህን መውደድ ተለማመድ፤ የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን ሲያጠፋ ይቅር በማለት፣ ሲደክም በማበርታት፤ ሲሳካለት በማሞካሠት ተንከባከበው፡፡
9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።
10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምትፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱን ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይቀየራል፡፡
11. የአዲስ መረጃ ቤተሰቦች፣ ሼር ማድረግ ምን ያህል ደስ እንደሚያሰኝ ስለሚያውቁ ቀናቸውን የሚጀምሩት የኛን መረጃ ሼር በማድረግ ነው፡፡
ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን ! መልካም የጤና ጊዜ!!!
@onlyfemaleB

❤️ፍቅር 😍እና ቅናት
1💓#የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡
2❤️#የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡
3❤️#በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::
4❤️#እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡
5❤️#ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡
6❤️#ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡
7❤️#ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡
8❤️ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡
9❤️ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡
10💕እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡
Share and join ❤️
@Onlyfemaleb

❤️❤️ እህቴ ሆይ❤️❤️
ስታፈቅሪ ጥሩ #አፍቃሪን እንጂ
ጥሩ ተናጋሪን መሆን የለበትም ምክንያቱም
ጥሩ አፍቃሪ #ልቡን ሲሰጥሽ
ጥሩ ተናጋሪ ደሞ #አስማምቶ ይሸጥሻል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Share and join ❤️ @Onlyfemaleb

ልሂድ ያልሽ ለታ
💐እንዴት ነህ ስትዪኝ ያኔ የመለስኩልሽ
🥀ከሌለሽ የለሁም ብዬ የነገርኩሽ
❣እንዳትረሺው ብዬ ዛሬም ልድገምልሽ
🌺እውነቴን ነው ፍቅሬ ከሌለሽ የለሁም
🌼አንቺ ስላለሺኝ አሁን ላይ አልሞትኩም
💝ግን ወዴ ካጣሁሽ በህይወት እያለው
🌸አልቅሰሽ ሳትቀብሪኝ በቁሜ እሞታለው
💐እስኪ አስቢው ውዴ በቁም ከሞትኩብሽ
💋አላቅፍሽ፣ አልስምሽ ግጥም አልፅፍልሽ
💖ባካል አላገኝሽ ወይ አልደውልልሽ
😞ያለሁበት ጠፍቶኝ ስንከራተትልሽ
🙈እናቴ አልቅሳ በቁሜ አትቀብረኝ
😁ወይ ድጋሜ አርግዛ እኔኑ አትወልደኝ
💔ሞትና ቀብሬ ተራርቀውብኝ
😔እውነት ያበደ ሰው ሆኜ እቀራለውኝ😔
💚አንቺ የሄድሽ ጊዜ ገነትንና ሲዖልን እዚው አየዋለው
💙ገነትን በትዝታ ሲዖልን በእብደት ውስጥ እመለከታለው
❤️ልሂድ ያልሽ ጊዜ ቀኑ ይጨልማል
💘ጨረቃ ጠዋት ላይ ፀሀይ ማታ ይወጣል
🤦♂ተፈጥሮ በኔ ላይ ይገለባበጣል
🙇ውዴ ሆይ ልሂድ ያልሽ ለታ
👽ቀን ላይ እየሞትኩኝ እኖራለው ማታ
🙇አንቺን እያሰብኩኝ ሁሌ በትዝታ
💓ስለዚህ ፍቅሬ ሞቴ ያማረሽ ጊዜ ምንም እንዳትዪኝ
💘3 ፊደል ተናግረሽ "ልሂድ"ብቻ በይኝ
😭😭😭😭😭😭😕😕😞😞😭😭😭😭
@onlyfemaleb
💐እንዴት ነህ ስትዪኝ ያኔ የመለስኩልሽ
🥀ከሌለሽ የለሁም ብዬ የነገርኩሽ
❣እንዳትረሺው ብዬ ዛሬም ልድገምልሽ
🌺እውነቴን ነው ፍቅሬ ከሌለሽ የለሁም
🌼አንቺ ስላለሺኝ አሁን ላይ አልሞትኩም
💝ግን ወዴ ካጣሁሽ በህይወት እያለው
🌸አልቅሰሽ ሳትቀብሪኝ በቁሜ እሞታለው
💐እስኪ አስቢው ውዴ በቁም ከሞትኩብሽ
💋አላቅፍሽ፣ አልስምሽ ግጥም አልፅፍልሽ
💖ባካል አላገኝሽ ወይ አልደውልልሽ
😞ያለሁበት ጠፍቶኝ ስንከራተትልሽ
🙈እናቴ አልቅሳ በቁሜ አትቀብረኝ
😁ወይ ድጋሜ አርግዛ እኔኑ አትወልደኝ
💔ሞትና ቀብሬ ተራርቀውብኝ
😔እውነት ያበደ ሰው ሆኜ እቀራለውኝ😔
💚አንቺ የሄድሽ ጊዜ ገነትንና ሲዖልን እዚው አየዋለው
💙ገነትን በትዝታ ሲዖልን በእብደት ውስጥ እመለከታለው
❤️ልሂድ ያልሽ ጊዜ ቀኑ ይጨልማል
💘ጨረቃ ጠዋት ላይ ፀሀይ ማታ ይወጣል
🤦♂ተፈጥሮ በኔ ላይ ይገለባበጣል
🙇ውዴ ሆይ ልሂድ ያልሽ ለታ
👽ቀን ላይ እየሞትኩኝ እኖራለው ማታ
🙇አንቺን እያሰብኩኝ ሁሌ በትዝታ
💓ስለዚህ ፍቅሬ ሞቴ ያማረሽ ጊዜ ምንም እንዳትዪኝ
💘3 ፊደል ተናግረሽ "ልሂድ"ብቻ በይኝ
😭😭😭😭😭😭😕😕😞😞😭😭😭😭
@onlyfemaleb
#የአፍ #መድረቅ ( Xerostomia)
#የአፍ #መድረቅ #ችግሮች #ምክንያቶችና #መፍትሄዎቻችው
#የአፍ መድረቅ ችግር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ምራቅ አመንጪ እጢዎች (salivary glands) ምራቅን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሳይችሉ ሲቀሩ የሚከሰት ነው።
ምራቃችን በ አፋችን ውስጥ በባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰት የጥርስ መቦርቦር እንዳይፋጠር የሚራዳ ሁኔታን ያመቻቻል። ከዚህም በተጨማሪ ምግብን አላምጦ የመዋጥ ሂደትን እንድናደርግና ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያስፋልጉ ኤንዛየምስ የማመንጨት ተግባርን ያከናውናል።
የምራቅ መመንጨት በሚቀንስ ጊዜ የ አፍ መድረቅ ይከሰትና ጤናችንን ሊያቃውስ ይችላል።
#የአፍ #መድረቅ #ምልክቶች #ምንድን ናቸው?
👉አፋችን ውስጥ የማጣበቅ ስሜት ሲሰማን
👉መጥፎ የአፍ ጠረን
👉ለማላመጥ ፣ ለመዋጥ እና ለመናገር መቸገር
👉የጉሮሮ መሻከር ወይንም ቁስለት
👉የምግብ ጣዕም ማጣት ናቸው።
#የአፍ #መድረቅ #የሚያስከትሉ #ሁኔታዎች #ምንድን #ናቸው?
👉የአፍ መድረቅ የሚመጣው ምራቅ አመንጪ እጢዎች በሚፈለገው መጠን ምራቅን ማመንጨት ሲያቆሙ ነው ለዚህም ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እናያለን።
👉 መድሃኒቶች
አብዛኛዎቹ መድሀኒቶች የአፍ መድረቅ የጎንየሽ ጉዳታቸው እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ለምሳሌ ለደም ግፊት፣ለመደበት፣ጭንቀት እና አንዳንድ የአለርጂ መድሀኒቶች ይጠቀሳሉ።
👉እድሜ
እድሜአችን በጨመረ ቁጥር የተለያዩ አካላዊ ለውጦችን ተከትሎ የ አፍ መድረቅም የመከሰት እድሉ ከፍተኛ ነው።
👉የነርቭ ጉዳት
በጭንቅላት እና አንገት አካባቢ የሚገኙ ነርቮች በሚጎዱ ጊዜ የአፍ መድረቅ በተያያዥነት ሊመጣ ይችላል።
👉ሲጋራ ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ አብዝቶ መውሰድና ሌሎች አደንዛዥ እፆችን መጠቀም የአፍ መድረቅን ያስከትላል።
👉ኬሞቴራፒ እና ራዲዮቴራፒ
ካንሰርን ለማከም የሚሰጡ ህክምናዎች የ አፍ መድረቅን ለጊዜያዊ ወይንም በቋሚነት ሊያስከትሉ ይችላል።
👉ሌሎች የጤና ችግሮች ለምሳሌ እንደ ኤች አይ ቪ፣የስኳር ህመም፣ስትሮክ፣የፈንገስ ኢንፌክሽን የመሳስሉ ህመሞች ለአፍ መድረቅ ችግር መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ።
👉ማንኮራፋትና አፍን ከፍቶ መተንፈስ ሌሎች መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች ናቸው።
#ከአፍ #መድረቅ #ጋር #በተያያዘ #የሚመጡ #ሌሎች #ችግሮች #ምንድን #ናቸው?
👉የጥርስ መቦርቦር እና የድድ ህመም
👉የከንፈር ቁስለት
👉የፈንገስ ኢንፌክሽን
👉የከንፈር መሰነጣጠቅ
👉የክብደት መጠን መቀነስ ናቸው።
አንድ ሰው የአፍ መድረቅ ሲያጋጥመው ወደ ሀኪም በመሄድ ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል። ከዛም እንዳስፈላጊነቱ መድሀኒት እንዲውስዱ ይደረጋል።
#የአፍ #መድረቅ #እንዲቀንስልን #በቤት #ውስጥ #ልንጠቀማቸው #የምንችላቸው #ነገሮች #ምንድን #ናቸው?
👉ውሀን ይጎንጩ
ውሀን መጎንጨት የዘወትር ልማር ማድረግ፣ ምግብ በሚመገቡ ጊዜ ለማላመጥ እና ለመዋጥ እንዳይችሉ በውሃ ማወራረድ።
👉በአፍንጫዎ ብቻ ይተንፍሱ
የማንኮራፋት ችግር ካለብዎና ሌሊት አፍዎን ገጥመው መተኛት ካልቻሉ ለማንኮራፋቱ ሀኪምን ያማክሩ።
👉ከስኳር ነጻ የሆኑ ማስቲካ ወይንም ከረሜላ መጠቀም
👉ከንፈርዎን ቫዝሊን ወይንም የከንፈር ቅባት በመቀባት ያለስለሱ።
@onlyfemaleb
#መልካም #ጤና

ይድረስ ለሔዋን ዘር በሙሉ . . .
እርጎ ውስጥ እደገባችዋ ዝንብ ህይወትሽ በጠጪው እጅ አይወሰን 🦋………🦋……🦋
✍ ………… አንቺ ሴት ነሽ የእናትሽ ልጅ ሴት !! ዓለም ላይ ቀድመሽ ሰልጥኚባት እንጂ ዓለም ቀድማ
እድትሰለጥንብሽ አትፍቀጂላት!!. . .
🌹🌹 ውበትሽ ብቻውን በገንዘብ የሚሽጥ ፣ የሚለወጥ የአደባባይ ርካሽ እቃ ነው እንጅ አንድ ወንድን የራስ ብቻ አድርጎ ለመያዝ ውበት ብቻውን በቂና ዋጋ ያለው አይደለም !!🔑 ልብ -በይ ! ከውበት ጋር ግን ታማኝነት ፣ ሃቀኝነት ፣ ትግስት ፣ እምነት እና ሰብዓዊ እውቀት፣ በአጠቃላይ የፍቅር ልብ የምታውቂባቸው ልዩ መገለጫዎችሽ ይሁኑ !!🌹❤️
✍ .... አንቺ ልትይዥው ያልቻልሽውን ነገር ሌሎች እንዲይዙልሽ አታስገድጃቸው።🔑 ልታደርጊው የምትፈልጊውንም ነገር ከመናገርሽ በፊት ደግመሽ አስቢበት !!! ማድርግ እንደምትችይ እርግጠኛ ከሆንሽ ዝም ብለሽ የማድርግ ልምድ ይኑርሽ ።
❤️
❤️
❤️.....ብዙዎች ሜዳ ላይ ወድቀው የቀሩት ያደረጉት ሳይሆኑ የተናገሩት ናቸውና አስቢበት !! ብልህና አስትዋይ ሁኚ !!
✍……… ምታልሚው ህልም ይኑርሽ . . .ህልሞችሽ
ካለሽበት ብቃት የላቀ ይሁን. . . ከዛም ህልሞችሽን
እመኛቸው ! ስኬትሽ የተደበቀው እነርሱ
ውስጥ ነውና !
✍…… በተስፋና ምኞትሽ ጥልቀት ውስጥ ዝምተኛ ዕውቀት ይገኛልና ፈልጊያቸው! አዎ አንቺ
ያቺ ሴት ነሽ ተስፋሽን ምታትሚ ፣ ምኞትሽን ምትቀርጪ!
✍……… ፀሃይ የቱንም ያህል ቃጠሎዋ ቢበረታብሽ ጥላውን ሌላው እዲይዝልሽ አትጠብቂ . . .
መከላከያዋን አንቺው ስሪና አንቺው ወደተመረጠው ሰላም ግቢ !
✍……እደዛፍ ሁኚ፦ ስሮቹ እዳነገሱት ዛፍ. . ! ወቅቶች እዲያሸንፉሽ አትፈቀጂላቸው !
✍…… አንቺ በዓመት አንድ ቀን ተሰጥቶሽ ቀንሽ የሚባልልሽ በዓል አይደለሽም . . .
እነዚያ እንደ ህፃን ከረሜላ ሰጥተው አንቺ ላይ ለሚሸምቁ ሰዎች አሻንጉሊት ለመሆን አትፈቀጂላቸው....!!
👱♀ላንቺ ሁሉም ቀን ቀንሽ ነው! ✍ ……አቋምሽ ባህሩ ዳርቻ ከመድረሱ በፊት በየመውረጃው ማዕዘናቱን በየመጠምዘዣው ላይ ኃይሉ
እየቀነሰ የሚንቀራፈፍ ዝርግ ወንዝ ዓይነት አይሁን!
አስተውይ !!………… ጨዋነትሽ ከክፉ ዓይን የምትከላከዪበት ጋሻሽ ነውና ሆሌም ያንቺ አለቃ አድርጊው . . !
✍…… እራስሽን ገንዘብና ገንዘብ ሊገዛቸው ስለሚችሉ ነገሮች እያሰብሽ ማንነትሽን ለጫረታ አታቅርቢ፤ አንቺ ውድ፣ የከበርሽ፣ ባለቤት ያለሽ እኮ ነሽ! እናማ እራስሽን ማለትም፥ የፆታዊ መራቢያ ክፍሎችሽን ከዝሙትና ሴሰኝነት፣ አንደበትሽን ከሰነፍ የአሮጊቶች ወሬ፣ ይሄ ውብ ሰውነትሽን ከሴጋ (masturbation)/ከወሲባዊ ፊልሞች(pornography)/ከአደንዛዥ ዕፆች( weeds) እና ከሌሎችም የዓለም ድግሶች እራስሽን በመጠበቅ ድል ነሺ ሁኚ!...
ውስጥሽን ገንዘብና ወዳጆቹ በማይገዛቸው
ነገሮች ሙይው! ያኔ ቁስ ባሪያሽ ይሆናል፣ አንቺ
አለቃው!
🔑 እንዲኖርሽ የምትመኚውን ህይወት ሊጋራሽ የሚችልና የሚፈቅድ ሰው ፈልጊ እንጂ አንቺን በሰውነት አቋሙ ፣በመልኩ ፣በሃብቱ ፣ በእውቀቱ ስለማረከሽ ብቻ ለመጠጋት አትድፈሪ !!
🔑...... 🌹🌹ሰው ካለው ከተፈጥሮው አመለካክቱ በስተቀር የተቀሩት ድርሻዎቹ በጊዜና በቦታ ተጽኖ ተለዋዋጭና ረጋፊ ናቸውና ለምርጫሽ መመኪያና መለኪያዎች ሊሆኑ አይገቡም።
✍ …… በአጋርሽ ኪስ ውስጥ እጅሽ እዲገባ አትፈቀጂለት የራስሽን ኪስ ስሪና እጅሽን አንቺው ጋር አቆይው፤ ያኔ ለራስሽም ለቤትሽም የምትሆኚበት አቅም ይሆንልሻልና!!!
❤️ አንቺ ውብ ነሽ፣ ምክንያቱም ሴት ነሽ❤️
❤️ አንቺ ብልህ ነሽ፣ ምክንያቱም ሴት ነሽ❤️
❤️ አንቺ ሴት ነሽ፣ ያውም ጀግኒት ሴት❤️
🌹🌹🌹 ምንም ማድረግ ትችያለሽ፤ ዓለም ያላንቺ ጨረቀ ያኮረፈቻት፣ ፀሃይ የተቀየመቻት🌒 ጨለማ 🌑ናት 🌹🌹❤️
❤️🌹ሁሉም ቀን ቀንሽ ነው 🌹🌹🌹❤️
🌹🌹አንቺነትሽን አለምልሚ፣ ሴትነትሽን አታስደፍሪ፤ ሊነካሽ ያሰበ
እሱነቱ የተናቀ ይሁን ❤️🌹

🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃🍃
"ሰዎች ስለኔ ምን ያስባሉ ብለሽ አትጨነቂ! ሊያስጨንቁሽ ሚገቡ ብዙ ነገሮች አሉ፡፡ ሰዎችን ሁሉ በእኩል ማገልገል እና ማስደሰት አትችይም፡፡ ሰዎችን ለማገልገልም ፣ለማስደሰትም ከማሰብሽ በፊት የራስሽ አቋም ሊኖርሽ ይገባል፡፡
በመጀመሪያ ግን እራስሽን ሁኚ! "
🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂🍂

በዶ/ር አንቶንዮስ ለሁሉም የተፃፈ ስለሆነ ላካፍላችሁ
#ሴቶች_ሁሌም_ተከብረውና_ተደስተው መኖር ይገባቸዋል
አንድ አባባል አለ፡፡ እንዲህ የሚል
‹‹ ከሌሎች ውድቀት መማርን የመሰለ አሪፍ የማትረፊያ መንገድ የለም፡፡››
እንግዲህ የዚህ ጽሁፍም ዋና ዓላማው ከዚህ የወጣ ወይንም የዘለለ አይደለም፡፡
♦️ሴቶችንና የተቃራኒ ጾታ ግንኙነቶችን አስመልክቶ እጅግ ዋጋን ከከፈልኩ በኋላ የተማርኳቸውን እውነቶች በሚከተሉት አስር ነጥቦች እንደሚከተለው አቀርባቸዋለሁ፡፡
1⃣ ቅድመ ጋብቻ ወሲብ ያንን የሚወራለትን ያህል እንዳልሆነ አሁን በሚገባ ተረድቻለሁ፡፡
🔸ኮሌጅ ሳለሁ እኔው ራሴ ‹‹የፍቅር ሀንግኦቨር›› ብዬ ስም ያወጣሁለት ስሜት ሰለባ ነበርሁ፡፡
🔸ምን መሰላችሁ፤ ከሴት ጋራ በወጣሁ ምሽት ማግስት ጠዋት ይሰማኝ የነበረውን የባዶነት ስሜት ማለቴ ነው፡፡
📌ስለዚህ ክስተት ቲቪውም ሆነ የምታዩአቸው ፊልሞች አይነግሩአችሁም፡፡ ይሁንና በጣም የሚያጋጥም ነገር ነው፡፡
👉 የባዶነት ስሜት ብቻም ሳይሆን የጸጸት ስሜት ሳይቀር ይሰማል፡፡
ታዲያ ይህ የፍቅር ሀንግኦቨር ስሜት ለኔ በጣም ያልተለመደ ነገር ነበር፡፡
ምክንያቱም ኮሌጅ ሳለሁ ወሲብ ማለት ለኔ እንደ አምላኬ ያህል ስለነበር ነው፡፡ ጠዋት ቀን ምሽት ስለወሲብ እንጂ ስለሌላ አላስብም ነበር፡፡
ታዲያ ስታስቡት እንዲያ ያመለክሁት ወሲብ ለኔ ፍጹም ርካታን ባመጣልኝ ነበር፡፡ይሁንና እንደጠበቅሁት አላመጣልኝም፡፡
❓ታዲያ አንተንም እንዲህ ገጥሞህ ያውቅ ይሆን፤ የፍቅር ሀንግኦቨር ይዞህ ያውቃል? ይዞህ ከነበረ ቆም ብለህ ‹‹ ለምን እንዲህ ሆነብኝ፤ወሲብ ለእኔ እጅግ አስፈላጊ ከሆነ ለምን ባዶነትን አስከተለብኝ?›› ብለህ መጠየቅ አለብህ፡፡
እኔ ከዚህ የተነሳ ግራ የተጋባሁ ጊዜ የደረስኩበት ድምዳሜ ታዲያ ‹‹ ብዙ ሴክስ ብፈጽም ርካታው ይመጣል!›› የሚል ነበር፡፡ ግን ባዶነቱ ቀጠለ እንጂ አልጠፋም፡፡
🔴በስተመጨረሻ ግን አንድ እውነት ገባኝ ‹‹ ቅድመ ጋብቻ ወሲብ ለካስ የሚወራለትን ያህል አይደለም❗️ብዙ ተጋኖ ስለሚወራለት እነጂ የተባለውን ርካታ አያመጣም›› የሚል፡፡
2⃣ አሁን ሴቶችን የሚያከብር ህይወት ለመኖር ወስኛለሁ፡፡
👉አንድ የገባኝ ሌላ ነገር ሴቶች ስለወሲብ ያላቸው አመለካከት ከወንዱ ፈጽሞ የተለየ መሆኑን ነው፡፡
🔹ለምሳሌ አንዲት ሴት ለምን ከርሱ ጋር ወሲብ ፈጸምሽ ስትባል ‹‹ ስለምወደው እኮ ነው!›› ትላለች፤ ባታምንበትም እንኳ ማለት ነው፡፡ ይህ ለምን ሆነ ለምንል እንዲህ የሚል አባባል አለ፤‹‹ ሴቶች ፍቅርን ለማግኘት ወሲብን ይጠቀማሉ፤ ወንዶች ግን ወሲብን ለማግኘት ፍቅርን ይጠቀማሉ ! ››
🔹 ሴቷ ወሲብን ስትፈጽም የምታልመው አንድ ቀን ይህን ሰው አገባዋለሁ እያለች ሲሆን ወንዱ ግን ከመቼው ማድረግ የፈለገውን ሁሉ አድርጎ ለጓደኞቹ ሄዶ እስከሚያወራ ድረስ ነው የሚያልመው፡፡
🔸 ልክ እየሰራ እንዳልሆነ ህሊናው ያውቀዋል፤ ግን ማድረጉን ይቀጥላል፡፡ ለምን ቢባል #ለሥጋዊ_እርካታው ሲል! ሌላም ምክንያት ግን አለው፤ የወንድነት መገለጫም እንደሆነ ያስባል፡፡
🤔ግን ሴትን ማታለል እንዴት ወንድነት ሊባል ይችላል❓❗️
አንድ አሁን የደረስኩበት እውነት ቢኖር ሴትን አከበርካት ማለት ራስህን አከበርክ ማለት ነው፡፡ ለምን አንድ ቀን ሁሉ ካለፈ በኋላ መጸጸት አይቀርም፡፡
🚫ጸጸቱ ደግሞ ከደስታው ይልቅ ለረጅም ጊዜ አብሮን የሚቆይ ነው፡፡
‹‹ሮብ ሮይ›› በተሰኘው ፊልም ላይ ዋናውን ገጸባህርይ የሚጫወተው ተዋናይ እንዲህ ሲል ይደመጣል ‹‹ አንድ ወንድ ለራሱ የሚሰጠው ስጦታ ቢኖር ከበሬታን ነው!›› ፡፡
💢 በልብህ ልክ እንደሆነ የምታውቀውን ወይንም ለሴቷ ይጠቅማል የምትለውን በማድረግ ሴትን ካከበርካት ራስህን ማክበርህ እንደሆነ ልታውቅ ይገባል፡፡
👉አብሮህ ከሚኖር ጸጸትም ለማምለጥህ ማረጋገጫ ይሆንሀል፡፡
#Share #share #share
👇👇👇👇👇👇 👉 @onlyfemaleb 👈
👆👆👆👆👆👆👆👆

ከትላንቱ የቀጠለ
3⃣ ሴቲቱ የሌላ ሰው ሚስት እኮ ነች!
ለማለት የፈለግሁት ያኔ አብሬአቸው ስወጣ የነበሩ ሴቶች አብዛኞቹ ዛሬ የሌሎች ወንዶች ሚስቶች ሆነዋል፡፡
🔹 ታዲያ ዛሬ በነዚያ ወንዶች እግር ራሴን አኑሬ ሳስበው ምነው ባላደረግሁት ማለትም አብሬአቸው ባልወጣሁ ኖሮ ብዬ እቆጫለሁ፡፡ራሴን በራሴ ምታው ምታው ይለኛል፡፡ግን ምን ዋጋ አለው አንዴ ሆኖ አልፎአል❗️🤷♂
♦️በሌላ ጎኑ ሳየው ደግሞ እኔም ሳገባ ሚስቴ ከሌላ ሰው ጋር ትወጣ የነበረችና ያም ሰው የፈለገውን አድርጎባት እንደተለያት እያሰብኩ መኖሩን በጭራሽ አልፈልገውም፡፡
❓አንተስ ብትሆን ሚስትህ አንድ ወቅት ከሌላ ወንድ ጋር እንደነበረች ማሰብ የሚቀልህ ይመስልሐል❓
👉አያቸሁ በራስ ሲመጣ እንዴት ከባድ እንደሆነ!
👉ነገሩን ገፋ አድርገን ስናየው ደግሞ ሌላም ገጽታ አለው፡፡ ሴቲቱ የአንድ ወላጅ ልጅም እኮ ነች፡፡
❓የእኔ ሴት ልጅ ብትሆን ኖሮስ? እህቴስ ብትሆንስ ❓ እንደእኔ ዓይነቱ ወንድ መጠቀሚያው አድርጎአት ቢተዋት እንደ ቀላል ነገር ሊቆጠር ይገባልን ❓
እንግዲህ ዛሬ ሴቶችን በሌላ ዓይን ማየት ጀምሬአለሁ፤ አንድ ሌላ ሰው የወደፊት ሚስት፣የሌላ ሰው ልጅ ወይንም እህት እንደሆኑ አድርገን ማሰብ እንድናከብራቸውና እንድንጠነቀቅላቸው ሊረዳን እንደሚችል ተምሬአለሁ፡፡
4⃣ ወሲብ አሪፍ የተባሉትን ግንኙነቶቼን እንኳ ሳይቀር ገድሎብኛል፡፡
ኮሌጅ ሳለሁ አንዲት የልብ ወዳጅ ነበረችኝ፡፡የምኞቴን ዓይነት ሴት ነበር ያገኘሁት! ከርሷ ጋር የማሳልፋቸው ጊዜያት ሁሉ እጅግ ጣፋጮች ነበሩ፡፡ በቃ ተግባባን ነው የምላችሁ፡፡
🔸ግን ታዲያ ጥቂት ቆየንና በእኔ አነሳሽነት ወሲብን መለማመድ ጀመርን፡፡
ብዙም ሳይቆይ የመገናኘታችን ምክንያቱ ወሲብ ብቻ መሆን ጀመረ፡፡
🔴እርሷን በይበልጥ ለመቀራረብና ለማወቅ የነበረኝ ጉጉት ሁሉ ጠፋ፡፡
🔹ታዲያ በመቀራረብ ፈንታ መራራቅ ጀመርን፡፡ ያን ድንቅ ህብረታችንን ወሲብ ገደለው!
💢ሰዎች ከሰዎች ጋራ በተለያዩ ደረጃዎች ማለትም በስሜት፣ በአእምሮ፣ በአካልና በመንፈስ ህብረትን ያደርጋሉ፡፡
🔹ታዲያ እኔና ጓደኛዬ በአካል በሚሆነው ግንኙነታችን ላይ ብቻ ትኩረትን ስናደርግ ሌሎቹ የግንኙነት መስመሮቻችን ተቃጠሉብን፡፡
👉ያን ድርጊት ሳንለማመድ ታግሰን ብንቆይ ኖሮ ርግጠኛ ነኝ ዛሬም አብረን በሆንን ነበር፡፡
ይህ ሁኔታ እጅግ ብዙ ዎች ላይ ሲከሰት ታዝቤአለሁ፡፡ ይህ ለምን ይሆናል❓ ምክንያቱን ቀጥዬ አቀርበዋለሁ፡፡
5⃣ ቅድመ ጋብቻ ወሲብ ሌሎችንም የግንኙነት መስመሮች ያበላሻል❗️
ከአንዲት ሴት ጋር ወሲብን በፈጸምኩ ጊዜ ሁሉ ሁለት ነገሮች እንደሚሆኑብኝ ታዝቤአለሁ፡፡እንዴት እንደሚከሰቱ አለማስተዋሌ እንጂ ያልተከሰቱባቸው ጊዜያት ነበሩ ለማለት አልደፍርም፡፡
ያልኳችሁ ሁለቱ ነገሮች
👉አንደኛው ለሴቲቱ ያለኝ ክብር መቀነሱ ( ባልፈልገውም እንኳ ማለቴ ነው) ሲሆን
👉ሁለተኛው ደግሞ ሴቲቱ በእኔ እምነት ማጣቷ ነው(እርሷም ሳትፈልገው ማለት ነው)❗️
💢ይህ ለምን እንደሆነ አላውቅም፡፡ መሆኑን ወይንም መከሰቱን ብቻ ነው የማውቀው፡፡ምናልባትም ስንፈጠር እንደዚያ ተደርገን ተሰርተን እንደሆነ ብዬም አስባለሁ፡፡
💢 አንድ ነገር ግን ርግጠኛ ነኝ፤ የእኔ ብቻ ገጠመኝ አይደለም፡፡ በሌሎች ሰዎች ህይወትም ደግሞ ደግሞ ሲከሰት ዐይቻለሁኝ፡፡
💢ብዙዎች ከፈጸሙት ቅድመ ጋብቻ ወሲብ የተነሳ የዛሬ ትዳራቸው ለብዙ ቀውስ እንደተዳረገ ለመታዘብ ችያለሁ፡፡ አለመተማመንንና አለመከባበርን ይዘው ነው ወደትዳር ህይወት የሚገቡት!
እንግዲህ መተማመንና መከባበር ደግሞለአንድ ትዳር ህልውናና ጤንነት ወሳኝ ነገሮች እንደሆኑ ልብ ይሏል!
አንድ በቅርብ የተጋቡ ባልና ሚስትን አውቃለሁ፤ በወር ከአንድ ጊዜ ያነሰ የወሲብ ህብረት ነው ያላቸው፡፡ እርሱ አያከብራትም፤ይህን በደንብ ታውቃለች፡፡እርሷም አታምነውም፡፡ስለዚህ ራሷን ለርሱ መስጠትን በፍጹም አትፈልግም፡፡
👉ይህ አሳዛኝ ክስተት ቢሆንም ከምንገምተው በላይ አውነትና በጣምም የተለመደ ነው፡፡
👉ይሁንና ማንም ስለዚህ ጉዳይ በአደባባይ በግልጽ አይናገርምም ሆነ አያስተምርም፡፡ ቲቪ ላይ የምናያቸው ቅድመጋብቻ ፈጻሚ ጥንዶችም ስለዚህ ምንም የሚሉት ነገር የለም፡፡
💢 በቃ ምን አለፋችሁ ሁሉ ሰው እንዳለ እያወቀ ሊናገረው የማይፈልገው እውነት ቢኖር ይሄ ነው፡፡
........ ይቀጥላል
#Share #Share #Share