ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
#Paded_Bra

እኔንን ጨምሮ ብዙዎቻችን የሚያጋጥመን ፈተና አለ። ይኸውም አንዳንዴ የምንለውሰው Bra በተለይ ሳሳ ያሉ ልብሶችን በምንጠቀምበት ወቅት ጎልቶ እየወጣ ሰላም ይነሳናል። አንዳንዴ ደግሞ የጡታችን ጫፎች በቦዲዎች ውስጥ እየታዩብን ልንቸገር እንችላለን፡ ለዚህ ሁሉ መፍትሄው ይህ አይነት ጡት ማስያዣ
#Strapless [ገመድ አልባ]

በጣም እወደዋለው😍
ዘመናዊ ሴት ከሆንሽ ይህ Bra ሎከርሽ ውስጥ መገኘት አለበት! በተለይ የእራት ልብስ በምትለብሺበት ወቅት አንገትሽ ነፃ መሆን ስላለበት ይህ ገመድ አልባ Bra ተመራጭ ነው። የተሰራበት ማቴሪያል በጡትሽ ቅርፅ እንዲቀመጥ ስለሚረዳው አይወድቅብሽም።
#Strapless [ገመድ አልባ]

በጣም እወደዋለው😍
ዘመናዊ ሴት ከሆንሽ ይህ Bra ሎከርሽ ውስጥ መገኘት አለበት! በተለይ የእራት ልብስ በምትለብሺበት ወቅት አንገትሽ ነፃ መሆን ስላለበት ይህ ገመድ አልባ Bra ተመራጭ ነው። የተሰራበት ማቴሪያል በጡትሽ ቅርፅ እንዲቀመጥ ስለሚረዳው አይወድቅብሽም።

ነገር ግን የሞከራችሁት ታውቁታላችሁ፡ ለረዥም ጊዜ ካደረግሺው ምቾት አይሰጥም፡ ስለዚህ ለፕሮግራሞች ብቻ ለአጭር ጊዜ ተጠቀሚው
@onlyfemaleb
#ለሴቶች_ብቻ

<<"እሺ" ለማለት ትክክለኛው ጊዜ🤔>>

ሰላም
#አቢጊያ_ነኝ

ወንዶች ለፍቅርም ሆነ ለትዳር የሚጠይቁበት ባህል በ21ኛው ክ/ዘመን አልተቀየረም።

በዚህ ልማድ ላይ እኔም ተቃውሞ የለኝም፡ ግን ሴት ከሆንሽ አንድ ነገር ልብ በይ፡ ወንዶች እና እኛ ሴቶች አስተሳሰባችንም ሆነ የህይወት ፍልስፍናችን ይለያያል።

ወንዶች የጠየቁትን ሁሉ የማግኘት መብት ያላቸው አድርገው ራሳቸውን ያስባሉ፡ ሴቶችን ደግሞ የመረዳት እና "እሺ" የማለት ግዴታ ያለባቸው ፍጥረታት አድርገው ያስቡናል።

ግን እህቴ ማንም ወንድ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ ሲልሽ ያው ከባድ ምርጫ ሲሆንብሽ "ላስብበት" "ትይዋለሽ።

ግን "እሺ" ለማለት ትክክለኛውን ጊዜ ልንገርሽ:
💗ድምፁን ስትሰሚ የልብሽ አመታት ዜማው ከተቀየረ

💗ከጓደኞቹ ጋር ሲሄድ እሱ ብቻ ከታየሽ

💗ልትተኚ ስትዪ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን እንቅልፍ ከከለከለሽ

💗ስልክሽን ደጋግመሽ እንድታዪ ካስደረገሽ

💗የሱ ስም ሲጠራ ልብ ደንገጥ ካለ ብቻ!! መሆን አለበት።

በተረፈ እሺ ያለማለት መብትሽ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው።
💄ሴቶች፡ ህይወት በተሻለ መንገድ ቀጥሏል።
#Abigia


#ሴት ከሆንሽ ብዙ የምናወራው ስላለ ሳታንገራግሪ Join አድርጊ #share #share #share
👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
#ለሴቶች_ብቻ

<<"እሺ" ለማለት ትክክለኛው ጊዜ🤔>>

ሰላም
#አቢጊያ_ነኝ

ወንዶች ለፍቅርም ሆነ ለትዳር የሚጠይቁበት ባህል በ21ኛው ክ/ዘመን አልተቀየረም።

በዚህ ልማድ ላይ እኔም ተቃውሞ የለኝም፡ ግን ሴት ከሆንሽ አንድ ነገር ልብ በይ፡ ወንዶች እና እኛ ሴቶች አስተሳሰባችንም ሆነ የህይወት ፍልስፍናችን ይለያያል።

ወንዶች የጠየቁትን ሁሉ የማግኘት መብት ያላቸው አድርገው ራሳቸውን ያስባሉ፡ ሴቶችን ደግሞ የመረዳት እና "እሺ" የማለት ግዴታ ያለባቸው ፍጥረታት አድርገው ያስቡናል።

ግን እህቴ ማንም ወንድ አፈቀርኩሽ ሞትኩልሽ ሲልሽ ያው ከባድ ምርጫ ሲሆንብሽ "ላስብበት" "ትይዋለሽ።

ግን "እሺ" ለማለት ትክክለኛውን ጊዜ ልንገርሽ:
💗ድምፁን ስትሰሚ የልብሽ አመታት ዜማው ከተቀየረ

💗ከጓደኞቹ ጋር ሲሄድ እሱ ብቻ ከታየሽ

💗ልትተኚ ስትዪ ለተወሰኑ ደቂቃዎችም ቢሆን እንቅልፍ ከከለከለሽ

💗ስልክሽን ደጋግመሽ እንድታዪ ካስደረገሽ

💗የሱ ስም ሲጠራ ልብ ደንገጥ ካለ ብቻ!! መሆን አለበት።

በተረፈ እሺ ያለማለት መብትሽ ሙሉ በሙሉ የተጠበቀ ነው።
💄ሴቶች፡ ህይወት በተሻለ መንገድ ቀጥሏል።
#Abigia


#ሴት ከሆንሽ ብዙ የምናወራው ስላለ ሳታንገራግሪ Join አድርጊ #share #share #share
👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

💚በፍቅር ውስጥ #ወንድ ልጅ የሚጠቀምበት የሴት ልጅ #ድክመቶች💚

1፦ #ራስዋን_ጥፋተኛ ማድረግ😂 ምንም ነገር ባላጠፋችበትና ምንም ስህተት ባላረገችበት ሁኔታ ላይ ወንድ ልጅ ከህሊናው ለመንፃት ሲል ልክ አይደለሽም፣ አናደሽኛል ፣ አስቀይመሽኛል በሚሉ ቃላት ይሸውድሻል ያኔም አንቺ ፀፀት ውስጥ ትገቢያለሽ😂😂😂 ራስሽም ይቅርታ ደጋግመሽ ትጠይቂዋለሽ ስልክ ይዘጋብሻል ሚሴጅ ደሞ ትልኪያለሽ 😂 አይሰማሽም ይባስ ፀፀት ውስጥ እንድትገቢና ሚደብር ሙድ ውስጥ እንድቶኚ ያረግሻል ከብዙ ልፋትና ከብዙ ስልክ ጥሪና ሚሴጆች ከቀናት በኃላ ተመልሶ ይመጣል።
ጥፋቱ ያለው እሱ ጋር እኮ ነው😳😳😳 ንቂ ንቂ😂😂

2፦ #ቺት_እንዳረገብሽ ወይ የሆነ ወሬ እንደሰማሽበት ብቻ የሆነ ነገሩ ላይ ስትደርሺበት😝 ምን ያረጋል መሰለሽ ይክድሻል ብጠይቂውም ምላሹ ውሸት ይሆናል እኔ እኮ አንቺን አፈቅርሻለሁ ካንቺ ውጪ የኔ ፍቅር ፍቅርሽ እትት ግትት ይልሻል😂😂 ሰዎች ሊያጣሉን ብለው እኮ ነው ኧረ እኔ እንዴት ብዬ ፍቅርሽ አላስበላ ብሎኝ እያለ የሞኝ ተረት ተረት ይነግርሻል ውስጥሽ እውነት እንዳልሆነ ይነግርሻል የሆነ ቅር የሚል ስሜት ይሰማሻል ግን ስለ ናፈቀሽና ስለምቶጂው የውሸት ተረት ተረቱን አሜን ብለሽ እንድትቀበይ ያረጋል🤣🤣🤣

3፦ #ነገሮች_ይበላሹ ብለሽ መተው አትችይም ይሄንን ደሞ አፍቃሪሽ ያቀዋል በሱ መጨከን እንደማትችይ ስለሚያቅ ዝም ይልሻል የራሷ ጉዳይ ስናፍቃት ትደውል የለ እያለ በውስጡ😆 አንቺ ሞኝዋ ትደውይለታለሽ እንደተለመደው ወደ ወጥመዱ ገባሽ አይደል😂 ከዛ ወይ አያነሳልሽም ትንሽ ጠብረር ይልብሻል ከዛ ቅጥል ብግን ትያለሽ ደጋግመሽ ትደውያለሽ እሱ ስልኩን እያየ ይዝናናብሻል😆😆😆 ከዛም ዋጋውን በዚህ ያከብድብሻል ከሱ በታች እንድትሆኚ የበታችነት ስሜት እንዲሰማሽ ያረግልሻል 🤣🤣🤣

4፦ #ቶሎ_በፍቅሩ ትወድቂለታለሽ😆😆 ይሄንን ያቃል 15ቀን የፍቅር ወሬ ካወራ በቃ አንቺ በ15ቀን የለሽም በፍቅሩ ቅልጥጥጥ ብለሻል ቶሎ እጁ ላይ መግባትሽ ጥሩ አደለም😊 ከዛ 15ቀን ምርጫ ቅስቀሳው ያልቅና ቶሎ አልጋ ላይ ለመጣል ካንቺ ራቅ ራቅ እያለ በናፍቆት ይቀጣሻል😂😂
ከዛ እንገናኝ ይልሻል😜 ሲመጣ የኔ ፍቅር ፍቅርህ አላስበላ አላስጠጣ እያለኝ ነው ናፍቆትህን መሸከም አቃተኝ እያልሽ ታለቃቅሻለሽ እርሱም የኔ ፍቅር እኔ ከማንም በላይ እወድሻለሁ ገለመሌ ገለመሌ ይልሻል መሳሳም ትጀምራላቹ በተለይ ካፕል ቤት ከሆነ😆😆 በቃ ስሜት ውስጥ ይከትሻል ወደ አልጋው እንድትወድቂለት ያረግሻል ከዛ በኃላ እሱ የለም ፈላጊ አንቺን ብቻ እንድቶኚ ያረግሻል😆😆😂😆😂😆🤣😂

5፦ #የእናቴ_ቀለበት ነው አንቺ የተለየሽ ሴት ስለሆንሽ ነው ማረግልሽ የሚሉትም ሙድ አላቸው ደሞ አሉ😂🤣🤣😂 ገና አንቺን ካወቀ እኮ አንድ ወር ወይ ሁለት ወር እኮ ነው ግን የእናቴ ማስታወሻ ምናምን እያለ ያለቃቅስብሻል😆😂😆 ልብሽ በሱ ፍቅር ቅልጥጥ ይላል አንቺ የዋህም አደለሽ 😝 ቤቢዬ እኮ ከኔ በላይ ያፈቅረኛል ብለሽ ታስቢያለሽ ይህንን ሚያረገው ለምን ይመስልሻል?😳😳 ልብሽን በእንደዚህ አይነት ትናንሽ ነገሮች ትልቅ ቦታ ለመያዝ ነው እንዲህ እንደምቶኚለት ጥንቅቆ ያቀዋል😂😂😂


እንግዲህ ወንዶች እንዲህ እሳት ናቸው እንዴት አድርገው ጨዋታውን መጫወት እንዳለበት ያቃል አንቺ ደሞ ለእንደዚህ አይነት ጨዋታዎች ተሸናፊ ነሽ። 😂😂😂

ፍቅር ይብዛላቹ😘😘😘😘
#Share
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
አካላዊ እንቅስቃሴዎች ለሴቶች
ባንች ላይ ፍላጎት እንዳሳደረ ማወቅ የምትችይባቸው 15 መንገዶች

1. አንችን ሲያይ ብቻ ፈገግ የሚል ከሆነ
2. አይናችሁ ደጋግሞ ከተጋጨ
3. ሙሉ ለሙሉ ፊት ለፊትሽ ከተቀመጠ
4. በወሬዎችሽ ከሳቀ
5. ድምጹን ከፍ አድርጎ ካወራ
6. ልብሱንና ጸጉሩን ደጋግሞ ካስተካከለ
7. ደጋግሞ እየሰረቀ ሲያይሽ ካየሽው
8. አለባበስሽንና ሁኔታሽን የሚያደንቅ ከሆነ
9. አብራችሁ ስትሆኑ ስልክ ማይነካካ ከሆነ
10. ይከላከልልሻል ለምሳሌ በሰው በተጨናነቀ መንገድ ስትሄዱ ሰዎች እንዳይገፉሽ ያደርጋል
11. ከሌላ ወንድ ጋ ስታወሪ ፊቱን ይጥላል
12. ቻው ብሎሽ ግን መሄድ ካቃተው
13. ቻው ካለሽ በኋላ ዙሮ ካየሽ
14. የምትፈልጊውን ነገር ከሁኔታሽ ከተረዳ
15. ስትራመዱ ባንች እርምጃ ልክ የሚራመድ ከሆነ
Share share
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#share #share #share
#share #share #share
#share #share #share
#share #share #share

@onlyfemaleb @onlyfemaleb
@onlyfemaleb @onlyfemaleb

#join #join #join #join
#join #join #join #join
#join #join #join #join

ይሄ #Telegram channel ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል
ሰላም ሰላም🙌 እንዴት ናችሁ።

ሴቶች ሆይ፡ ጡታችንን ከተለያዩ አስከፊ በሽታዎች፡ በተለይም ከጡት ካንሰር እንዴት መጠበቅ እንደምንትል ታውቁ ይሆን?

ሄዋን ሆይ ጡትሽ የሴትነት አርማሽ ከዚያም ሲያልፍ ለምትወልጂው ልጁ የፍቅር መግለጫ መንገድ ነው። ስለዚህ እንደ አይንሽ መጠበቅ ልትጠብቂው የሚገባ የተፈጥሮ ስጦታሽ ነው ማለት ነው።

ስለዚህ ከበሽታዎች እንዴት መከላከል እንደምንችል አስታውዪ፡
🌺 በበጋና በፀሀይ ወቅት ጥቁር የጡትማስያዣ/ bra ባታደርጊ ይመረጣል።

🌺 ከቻልሽ ከጥጥ የተሰራ ጡት ማስያዣ ብቻ ተጠቀሚ

🌺 ጡትማስያዣ አድርገሽ በፍፁም አትተኚ

🌺 underwire ጡትማስያዣ/ከስር/ አታዘውትሪ

🌺 ፀሀይ ውስጥ ስትሆኚ ደረትሽን ለፀሀይ አታጋልጪ፡ በስካርፍ ወይም ሻርፕ ደረትሽን ሸፍኚ
🌺የምታጠቢ ከሆነ ዘወትሩ ጡትሽን በንፁህ ውሀ ታጠቢ።

🌺 የምትጠቀሚው ሽቶ Antiperspirant መሆን አለበት።
በዚህ መልኩ እራስሽን በመጠበቅ የሄዋንነት ፀጋሽን ጠብቂ

💄ይህን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ጓደኞችሽ በማጋራት ለሴትነት አስተዋፆ ማድረግ ትችያለሽ።

መጪው ጊዜ የንግስቶች ነው👸💪

@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

እኛ ሴቶች በምንጠቀማቸው መዋቢያዎች ዙሪያ አንዳንድ ነገር ማለት እፈልጋለሁ።
ዛሬ ስለ ምንጠቀማቸው የፀጉር ቅባቶች ጥቂት ማለት እፈልጋለሁ።
ሁላችንም እንደምናውቀው ለአንዳንዶቻችን የሚስማማ የፀጉር ቅባት ለሌሎቻችን ላይስማማ ይችላል፡

🤔 ለማንኛውም በምንገዛው የፀጉር ቅባቶችን ላይ ማስተዋል ያለብንን ሁለት ነገሮች ልንገራችሁ።
👉 በመጀመሪያ ቅባት ከ ሱፐርማርኬቶችና ሱቆች ስትገዙ በተለይ ተጠቅማችሁ የማታውቁት ከሆነ ለማን ታስቦ እንደተመረተ ለማሠብ ሞክሩ፡ ለምሳሌ በብዙ የአረብ ቻናሎች ላይ የሚስተዋወቁት ቅባቶች ታስበው የተመረቱት ለአረብ እና ቻይና አካባቢዎች ላለው የፀጉር ተፈጥሮ እንዲስማሙ ተደርገው ነው ሚቀመሙት፡ ይህ ማለት እንደእኔ እና አብዛኞቻችን #ከርዳዳ የፀጉር ባህርይ የመስማማት እድሉ አናሳ ነው ማለት። አንዳንዴ ግን ፀጉራቸው #ሉጫ ተፈጥሮ ላለው የኢትዮጵያ ሴቶች ሊወደድ ይችላል።
ስለዚህ ብዙውን ጊዜ የውጭ ምርት የሆኑ ቅባቶችን ስንገዛ የአፍሪካ ሴቶች ምስል ያለበትን ብትመርጡ ለፀጉራችን አይነት (hair_type) የሚስማማውን የማግኘት እድላችሁ ይጨምራል።

ሁለተኛው ስለ #inOrganic ቅባቶች ነው።
ሁልጊዜ የምንመርጠው ቅባት ከተፈጥሮአዊ እፅዋት የተሰራ መሆኑን አረጋግጡ።
የአሜሪካ ሴቶች ከተለያዩ ኬሚካሎች በሚሰሩ ቅባቶች ተማረው ፊታቸውን ወደ #ኦርጋኒክ አዙረዋል።
Organic ቅባቶች ብዙ ጊዜ የሚዘጋጁት ከወይራ/olive, አቮካዶ, ወይም ከ ሬት ስለሚዘጋጁ ምንም የጎንዮሽ ጉዳት አይኖራቸውም። ስለዚህ ቅባት ስንገዛ #Organic መሆኑን ማስተዋል ብልህነት ነው።

💄ይህን መረጃ ለእህቶችሽ share በማድረግ ሀላፊነትሽን ተወጪ።
#Abigia
@onlyfemaleb
@onlyfemaleb
Hair style for summer
👇👇👇👇👇👇👇👇