ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
Channel photo updated
ለአዕምሮ ጤና 10 ነጥቦች

👉 መልካም ምክር ለክፉ ጊዜ ስንቅ ነው፡፡ ማንበብ ከጀመሩ ሳይጨርሱ አያቋርጡት፡፡

👉 ለሌሎች ሼር ቢያደርጉት የበለጠ ሰዎች እንዲወድዎት ያደርጋል፡፡

🦋💠💧🦋💠💧🦋💠💧🦋💠💧

1. አእምሮ ማዘዣ ጣቢያ ነው ። በቫይረስ መጠቃት የለበትም ። ሁልጊዜ ሊጸዳ ይገባዋል፡፡ አእምሮ ከተወዛገበ ሌሎች የሰውነት አካላት መግባባት ያቅታቸዋል፡፡ አእምሮዎ በአስቀያሚ ቫይረሶች እንዳይጠቃ ማታ ማታ “ስካን” ያድርጉት፡፡ እንዴት ካሉ - በቀን ውስጥ ለ30 ደቂቃ ለብቻዎ ሆነው ወደ ውስጥ ያሰላስሉ፡፡ በቀን ውስጥ ጥሞና (meditation) ለ30 ደቂቃ ያስፈልጎዋታል፡፡ ደስ የሚሉዎትን ነገር እያሰቡ አእምሮዎን ዘና ያድርጉት፡፡


2. አእምሮ ዕለታዊ ተግባራትን እንዳያከናውን ከሚፈትኑት ነገሮች አንዱ መጠጥ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ አደገኛ ዕጽ ነው፡፡ ሌላው ደግሞ ጫት ነው፡፡ እነዚህ በሙሉ ይነስም ይብዛ አእምሮን ይመርዛሉ፡፡ ማናቸውም አእምሮን ጤናማ ባልሆነ መልኩ የሚያነቃቁ ዕጾች ተግባሩን ያውኩታል ። ያስወግዷቸው፡፡


3. አእምሮ በቀን ውስጥ ምን መስራት እንዳለበት ካልተነገረው ድብርት ውስጥ ይገባል፡፡ በቀን ውስጥ ምን መከወን እንዳለብዎ፣ ምን ምን ማሳካት እንደሚፈልጉ ይንገሩት፡፡ ያንን እንዳሳካ ሲገባው አእምሮ ዘና ይላል፡፡


4. አእምሮዎ ልክ እንደ ጡንቻ ነው፡፡ ብዙ ሥራ ባሰሩት ቁጥር እየጠነከረ ይመጣል፡፡ አዳዲስ ነገሮችን መማር ይፈልጋል፣ አዳዲስ ተግዳሮቶች፣ አዳዲስ ፈተናዎች፣ አዳዲስ ጥበቦች እንዲማር እድል ይስጡት፡፡ በዚህ ዘመን 5+9 =14 የሚል ሂሳብ ለመስራት እንኳን ካልኩሌተር ነው የምንጠቀመው፡፡ የቅርብ ጓደኛችንን ስልክ በቃላችን ለመያዝ እንሰንፋለን፡፡ አእምሮ ከሰነፈ ይለግማል፡፡ አእምሯችሁን ቦዘኔ አታድርጉት፡፡ እንዳይዝግባችሁ መጽሐፍ አንብቡለት፡፡


5. ጥሩ ምግቦች አእምሮ ስል እንዲሆን ያደርጉታል፡፡ የአሳ ዘይትና ሌሎች የተመጣጠኑ ምግቦችን በቀን በቀን ካገኘ ሥራ ማቀላጠፍ ያውቅበታል፡፡ በቂ ውኃ መጠጣት ለአእምሮ እንደ ግሪስ
ያገለግላል፡፡


6. አእምሮ በቫይረስ ይጠቃል፡፡ የአእምሮ ቫይረስ ምን እንደሆነ ያውቃሉ? አሉታዊ አስተሳሰቦች፡፡ ምቀኝነት፣ ክፋት ማሰብ፣ በማይረቡ ነገሮች መጨነቅ አእምሮን ያውካሉ፡፡ ይህን ቫይረስ ለማጽዳት መልካም መልካሙን ማሰብ ብቻ ይበቃል፡፡


7. ቁርስ አይዝለሉ፡፡ መኪናዎ ማለዳ ተነስተው እንደሚያሞቋት ሁሉ አእምሮዎንም በአሪፍ ቁርስ ያነቃቁት፡፡ ቀኑን ሙሉ በንቃት እንዲሰራ ጥሩ ቁርስ ያስፈልገዋል፡፡


8. ተሸፋፍነው አይተኙ፡፡ አእምሮ እጅግ ብዙ መጠን ያለው ኦክሲጂን የሚፈልግ የሰውነት ክፍል ነው፡፡ ሲታፈን ግራ ይገባዋል፡፡ መኪና የሚበዛባቸው ስፍራዎች፣ ኢንደስተሪዎች፣ ብዙ ሲጋራ የሚጨስባቸው አካባቢዎችን ያስወግዱ፡፡ በተቃራኒው መናፈሻ፣ አረንጓዴ ተክሎች የሚበዙባቸው ሜዳማ ስፍራዎች የእግር ጉዞ ቢያደርጉ አእምሮ በጣም ያመሰግንዎታል፡፡


9. የከሰል ጭስ ለአእምሮ መርዝ ነው፡፡ ብዙ ሰዎች ይህን ባለመረዳት ቤታቸውን በእጣንና በከሰል ጭስ ያፍናሉ፡፡ በነጋታው ኃይለኛ ራስ ምታት ያማቸዋል፡፡የከሰል ጭስ አእምሮን ሊገድለው ይችላልና ይጠንቀቁ፡፡


10. ለእርስዎ የማያስደስትዎትን ነገር ለሰው ሲሉ ብቻ አያድርጉ፡፡ የማያምኑበትን ነገር በፍጹም አይተግብሩ፡፡ ወደፊት ለጸጸት የሚዳርግዎትን መልካም ያልሆነ ተግባር በድብቅም ቢሆን አይስሩ፡፡ ፀፀትና የሕሊና ወቀሳ ለአእምሮ መርዛማ ነገሮች ናቸው፡፡ ሙሰና፣ ከትዳርዎ ውጭ መማገጥ፣ በሰው ላይ ተንኮልና ሴራ መፈፀም አእምሮን እስር ቤት ውስጥ ማጎር ማለት ነው፡፡ አእምሮ ሰላሙን አጥቶ ሰላምዎን እንዳይነሳዎ መልካም መልካሙን ብቻ ያድርጉ፡፡


11. መልካም ምክር ለክፉ ጊዜ ስንቅ ነው፡፡ ለሌሎች ሼር ቢያደርጉት የበለጠ ሰዎች እንዲወድዎት ያደርጋል፡፡

#Join @OnlyfemaleB

#share #share #share
ለአንጎል ጎጂ የሆኑ 8 ልማዶች

1. ቁርስ አለመመገብ
ቁርስ የማይመገቡ ከሆነ በሰውነትዎ ውስጥ የሚገኘውን የደም ስኳር መጠን ስለሚቀንስ ለአንጎል የሚደርሰውን የምግብ መጠን በማስተጓጎል ለጉዳት ይዳርገናል።
2. በህመም ወቅት በቂ እረፍት አለማድረግ
ሰውነታችን በህመም ሲጠቃ በቂ እረፍት ማድረግ እና ከህመሙ ማገገም በአንጎል ላይ ተጨማሪ ጫና እንዳይኖር ይረዳል።
3. ሲጋራ ማጤስ
ሲጋራ ማጤስ የሚያስከትለው ጉዳት ከፍተኛ እንደሆነ የሚታወቅ ነው። የልብ ህመም፣ የሳምባ ካንሰር እና ስትሮክን ከማስከተል ባለፈ በአንጎል ላይ ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል።
4. ከፍተኛ የስኳር መጠን ያላቸውን ምግቦች ማዘውተር
ጥናቶች እንደሚያመለክቱት ጣፋጭነት ያላቸው ምግቦችና መጠጦች ማዘውተር ለአንጎል ጉዳት መንስኤ ናቸው።
5. የአየር ብክለት
አንጎል ከየትኛውም የሰውነት ክፍሎቻችን በበለጠ ኦክስጂን ያስፈልገዋል። የምንተነፍሰው አየር የተበከለ ከሆነና ለአንጎል የሚደርሰው የኦክስጅን መጠን ከቀነሰ ጉዳት ያስከትላል።
6. የእንቅልፍ እጦት
እንቅልፍ አንጎልን እረፍት እንዲያገኝ የምናደርግበት ሂደት ስለሆነ በቂ እንቅልፍ አለመውሰድ ለጉዳት ይዳርጋል።
ለረጅም ጊዜ እንቅልፍ ማጣት የአንጎል ህዋሳት ሞትን ያፋጥናል፡፡
7. የአልኮል መጠጥ ማብዛት
በቀን የምንወስደው የአልኮል መጠጥ ከፍተኛ ከሆነ የአንጎል ህዋሶቻችንን ቀስ በቀስ ሊገድል ስለሚችል ከፍተኛ ጉዳት ያስከትላል።
8. የምግብ አይነቶችን መምረጥ
ለጤና ተስማሚ የሆኑ ምግቦችን መመገብ ለአንጎል ጤናማነት ወሳኝ ነው።
ሌሎችም ያንብቡት። በተን በተን አርጉት።
@OnlyFemaleB
ሰው ሁን ከሰውም ሰው ሁን:
ከጭንቀት ነፃ የሆነ «ደስተኛ ሕይወት» ለመኖር ወሳኝ የሆኑ አሥር የሕይወት መርሆች አውቅ ከሆኑ የሳይኮሎጂ መፅሀፍቶች የተወሰደ እና ከሳይኮሎጂ ባለሞያዎች/አማካሪዎች የተገኘ መረጃ!

ሼር ማድረግ ደስ ይላል፡፡ የዛሬ ደስታዎን ሼር በማድረግ ይጀምሩ፡፡

1. እራስህን ከሌላ ሰው ጋር አታፎካክር፦ ሁላችንም እንደ አሻራችን ሁሉ ባህሪያችን እና ፍላጎታችንም በጣም ይለያያል። ደስታን ከሚያጠፉ ምክንያቶች አንደኛው እራስን ከሰው ጋር ማፎካከር ነው።

2. አትኩሮትህ በሌለህ ነገር ላይ ሳይሆን ባለህ ነገር ላይ ይሁን፡- ደስተኛ ለመሆን ሁሉም ነገር ሊኖርህ አይገባም። በደንብ ካስተዋልከው አሁን ያለህ ነገር ደስተኛ ለመሆን በቂ ነው። ምክንያቱም አንተ ያለህን የሚመኙ ምስኪኖች ብዙ ናቸውና።

3. እራስህን ሁን፦ በዚህ ምድር ላይ ሌላውን ለመምሰል እንደመሞከር ከበድ ነገር ምን አለ? እውነተኛ ወዳጆችህ አንተን ባንተነትህ ይቀበሉሃል…..ከምንም በላይ እራስህን በመሆን ከራስህ ጋር ሰላም ፍጠር፡፡

4. ሁሉን ለማስደሰት አትሞክር፦ አንድ ነገር ስታደርግ ሰዎች ደስ እንዲላቸው ብለህ ሳይሆን ትክክለኛ እና አንተ ያመንክበት ነገር ስለሆነ ይሁን። ለሰው ሳይሆን ለህሊናህ ኑር።

5. የውሸት ደስታን አትፈልግ፦ በውሸት ደስታና በእውነተኛ ደስታ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። የውሸት ደስታ ጊዜያዊ በሆኑና ከውጪ በምናገኛቸው ነገሮች የሚመጣ ሃዘናችንን ለጊዜው የሚጋርድ ጊዜያዊ ማስታገሻ ሲሆን እውነተኛ ደስታ ግን ሃሳባችን፣ አላማችንና ምግባራችን ሲጣመር የሚፈጠር ስሜት ነው። ሃዘን እና መከራችንን ሳንደብቅ የምንጽናናበትም ነው፡፡

6. ማንን እንደምታገኝ አታውቅምና ለሁሉም ሰው ቅን ሁን፦ ሰዎችን አትና፤ በየትኛውም አጋጣሚ ለምታገኛቸው ሰዎች ትክክለኛውን ነገር አድርግ፡፡

7. መለወጥ የማትቻለውን ነገሮችን ተቀበላቸው፦ ከአቅምህ በላይ በሆኑ ነገሮች እራስህን አታስጨንቅ። ከአቅምህ በላይ የሆነውን ነገር ለአምላክህ/ለፈጣሪህ ስጠው።

8. የራስህ እውነተኛ ወዳጅ ሁን፦ ራስህን መውደድ ተለማመድ፤ የሚገርመው ሰዎች እራሱ ሊወዱህ የሚችሉት አንተ በመጀመሪያ እራስህን መውደድ ስትችል ነው። እራስህን ሲያጠፋ ይቅር በማለት፣ ሲደክም በማበርታት፤ ሲሳካለት በማሞካሠት ተንከባከበው፡፡

9. መልካም አስብ መልካም ተናገር፦ በመጀመሪያ ሰው ያስተሳሰቡ ውጤት መሆኑን እመን፤ አሁን የምንኖረው ህይወት ያመለካከታችን እና ያስተሳሰባቸን ውጤት ነው። ይህን ካወቅክ አስተሳሰብህን በጥንቃቄ አጢነው። ደስተኛ ለመሆን የተመረጠ አስተሳሰብ ሊኖርህ ይገባል።

10. ለምን እንደምትኖር እወቅ፦ ህይወት ማለት የተሰጠህን ሃላፊነት ለመጨረስ የተሰጠችህ ጊዜ ናት። ሃላፊነትህ ምንድን ነው? በህይወትህ ማድረግ የምትፈልገው ነገር ምንድን ነው? መልሱን ካወቅክ ለህይወት ያለህ አመለካከት ይቀየራል፡፡

11. የአዲስ መረጃ ቤተሰቦች፣ ሼር ማድረግ ምን ያህል ደስ እንደሚያሰኝ ስለሚያውቁ ቀናቸውን የሚጀምሩት የኛን መረጃ ሼር በማድረግ ነው፡፡

ደስተኛ ህይወትን ለሁላችንም ይስጠን ! መልካም የጤና ጊዜ!!!
@onlyfemaleB
#ሴት ልጅ 3 ነገር ያለውን
ወንድ ትወዳለች ...
① ያለሷ የማያይ አይን ያለው
② ክህደት የማያውቅ ልብ ያለው እና
③ ሁሌም የሚያሞግሳት ...
​​❤️ፍቅር 😍እና ቅናት

1💓#የፍቅር ትክክለኛ ጥልቀቱን የምትረዱት ያች የመጨረሻዋ #የመለያያ ሰዐት ስትደርስ ነው፡፡

2❤️#የሰው ነፍሱ በሚኖርበት #ሳይሆን ባፈቀረበት ነው፡፡

3❤️#በዓለም ላይ #ራስህን ከማንም ጋር አታወዳድር ያን ካደረክ ራስህን እየሰደብክ ነው::

4❤️#እንደማንኛውም ሰው ከሚያያችሁን ሰውጋ #በፍቅር አትውደቁ፡፡

5❤️#ፍቅር አይደለም ዕውር፤ ዕውርስ #ቅናት ነው፡፡

6❤️#ቀናተኛ አፍቃሪ ላለመሆን ሞክር፤ በግልፅነት ቅናትን ለማስወገድ ሞክር፤ አለበለዚያ በመጨረሻም #ደስታንም ፍቅርንም እራስህንም ታጣለህ፡፡

7❤️#ቅናት ከፍቅር #ይበልጥ ለራስ ወዳድነት ቅድሚያ ይሰጣል፡፡

8❤️ቅናት የፍቅር #መቃብር ነው፡፡

9❤️ቅናት እና ፍቅር እህትማማች #ናቸው፡፡

10💕እንባ ልብ ሊገልጻቸው የማይቻለው #ቃላቶች ናቸው፡፡

Share and join ❤️
@Onlyfemaleb
#ሴቶችን ሚያወድስ እና እንዲወደሱ የሚያደርግ #channel


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#join #join #join

#share #share #share

@Onlyfemaleb
❤️❤️ እህቴ ሆይ❤️❤️
ስታፈቅሪ ጥሩ #አፍቃሪን እንጂ
ጥሩ ተናጋሪን መሆን የለበትም ምክንያቱም
ጥሩ አፍቃሪ #ልቡን ሲሰጥሽ
ጥሩ ተናጋሪ ደሞ #አስማምቶ ይሸጥሻል❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Share and join ❤️ @Onlyfemaleb
​ልሂድ ያልሽ ለታ

💐እንዴት ነህ ስትዪኝ ያኔ የመለስኩልሽ
🥀ከሌለሽ የለሁም ብዬ የነገርኩሽ
እንዳትረሺው ብዬ ዛሬም ልድገምልሽ

🌺እውነቴን ነው ፍቅሬ ከሌለሽ የለሁም
🌼አንቺ ስላለሺኝ አሁን ላይ አልሞትኩም
💝ግን ወዴ ካጣሁሽ በህይወት እያለው
🌸አልቅሰሽ ሳትቀብሪኝ በቁሜ እሞታለው

💐እስኪ አስቢው ውዴ በቁም ከሞትኩብሽ
💋አላቅፍሽ፣ አልስምሽ ግጥም አልፅፍልሽ
💖ባካል አላገኝሽ ወይ አልደውልልሽ
😞ያለሁበት ጠፍቶኝ ስንከራተትልሽ

🙈እናቴ አልቅሳ በቁሜ አትቀብረኝ
😁ወይ ድጋሜ አርግዛ እኔኑ አትወልደኝ
💔ሞትና ቀብሬ ተራርቀውብኝ
😔እውነት ያበደ ሰው ሆኜ እቀራለውኝ😔

💚አንቺ የሄድሽ ጊዜ ገነትንና ሲዖልን እዚው አየዋለው
💙ገነትን በትዝታ ሲዖልን በእብደት ውስጥ እመለከታለው

❤️ልሂድ ያልሽ ጊዜ ቀኑ ይጨልማል
💘ጨረቃ ጠዋት ላይ ፀሀይ ማታ ይወጣል
🤦‍♂ተፈጥሮ በኔ ላይ ይገለባበጣል

🙇ውዴ ሆይ ልሂድ ያልሽ ለታ
👽ቀን ላይ እየሞትኩኝ እኖራለው ማታ
🙇አንቺን እያሰብኩኝ ሁሌ በትዝታ

💓ስለዚህ ፍቅሬ ሞቴ ያማረሽ ጊዜ ምንም እንዳትዪኝ
💘3 ፊደል ተናግረሽ "ልሂድ"ብቻ በይኝ
😭😭😭😭😭😭😕😕😞😞😭😭😭😭
@onlyfemaleb
#መደበኛ ፕሮግራሞችን በቅርቡ እንጀምራለን።

@onlyfemaleb
#ቁመት መጨመር እፈልጋለው የምትሉ

መጨመሪያ መንገዶች እንድነግራችሁ
#የአፍ #መድረቅ ( Xerostomia)

#የአፍ #መድረቅ #ችግሮች #ምክንያቶችና #መፍትሄዎቻችው

#የአፍ መድረቅ ችግር የሚከሰተው በአፋችን ውስጥ የሚገኙ ምራቅ አመንጪ እጢዎች (salivary glands) ምራቅን በበቂ ሁኔታ ማመንጨት ሳይችሉ ሲቀሩ የሚከሰት ነው።
ምራቃችን በ አፋችን ውስጥ በባክቴሪያ ምክንያት የሚከሰት የጥርስ መቦርቦር እንዳይፋጠር የሚራዳ ሁኔታን ያመቻቻል። ከዚህም በተጨማሪ ምግብን አላምጦ የመዋጥ ሂደትን እንድናደርግና ለምግብ መፈጨት ሂደት የሚያስፋልጉ ኤንዛየምስ የማመንጨት ተግባርን ያከናውናል።
የምራቅ መመንጨት በሚቀንስ ጊዜ የ አፍ መድረቅ ይከሰትና ጤናችንን ሊያቃውስ ይችላል።

#የአፍ #መድረቅ #ምልክቶች #ምንድን ናቸው?

👉አፋችን ውስጥ የማጣበቅ ስሜት ሲሰማን
👉መጥፎ የአፍ ጠረን
👉ለማላመጥ ፣ ለመዋጥ እና ለመናገር መቸገር
👉የጉሮሮ መሻከር ወይንም ቁስለት
👉የምግብ ጣዕም ማጣት ናቸው።

#የአፍ #መድረቅ #የሚያስከትሉ #ሁኔታዎች #ምንድን #ናቸው?

👉የአፍ መድረቅ የሚመጣው ምራቅ አመንጪ እጢዎች በሚፈለገው መጠን ምራቅን ማመንጨት ሲያቆሙ ነው ለዚህም ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉ ሁኔታዎችን እናያለን።
👉 መድሃኒቶች
አብዛኛዎቹ መድሀኒቶች የአፍ መድረቅ የጎንየሽ ጉዳታቸው እንደሆነ ጥናቶች ያሳያሉ። ለምሳሌ ለደም ግፊት፣ለመደበት፣ጭንቀት እና አንዳንድ የአለርጂ መድሀኒቶች ይጠቀሳሉ።
👉እድሜ
እድሜአችን በጨመረ ቁጥር የተለያዩ አካላዊ ለውጦችን ተከትሎ የ አፍ መድረቅም የመከሰት እድሉ ከፍተኛ ነው።
👉የነርቭ ጉዳት
በጭንቅላት እና አንገት አካባቢ የሚገኙ ነርቮች በሚጎዱ ጊዜ የአፍ መድረቅ በተያያዥነት ሊመጣ ይችላል።
👉ሲጋራ ማጨስ፣ የአልኮል መጠጥ አብዝቶ መውሰድና ሌሎች አደንዛዥ እፆችን መጠቀም የአፍ መድረቅን ያስከትላል።
👉ኬሞቴራፒ እና ራዲዮቴራፒ
ካንሰርን ለማከም የሚሰጡ ህክምናዎች የ አፍ መድረቅን ለጊዜያዊ ወይንም በቋሚነት ሊያስከትሉ ይችላል።
👉ሌሎች የጤና ችግሮች ለምሳሌ እንደ ኤች አይ ቪ፣የስኳር ህመም፣ስትሮክ፣የፈንገስ ኢንፌክሽን የመሳስሉ ህመሞች ለአፍ መድረቅ ችግር መንስኤ ሊሆኑ ይችላሉ።
👉ማንኮራፋትና አፍን ከፍቶ መተንፈስ ሌሎች መንስኤ ሊሆኑ የሚችሉ ምክንያቶች ናቸው።

#ከአፍ #መድረቅ #ጋር #በተያያዘ #የሚመጡ #ሌሎች #ችግሮች #ምንድን #ናቸው?

👉የጥርስ መቦርቦር እና የድድ ህመም
👉የከንፈር ቁስለት
👉የፈንገስ ኢንፌክሽን
👉የከንፈር መሰነጣጠቅ
👉የክብደት መጠን መቀነስ ናቸው።
አንድ ሰው የአፍ መድረቅ ሲያጋጥመው ወደ ሀኪም በመሄድ ምርመራ ማድረግ ይኖርበታል። ከዛም እንዳስፈላጊነቱ መድሀኒት እንዲውስዱ ይደረጋል።

#የአፍ #መድረቅ #እንዲቀንስልን #በቤት #ውስጥ #ልንጠቀማቸው #የምንችላቸው #ነገሮች #ምንድን #ናቸው?

👉ውሀን ይጎንጩ
ውሀን መጎንጨት የዘወትር ልማር ማድረግ፣ ምግብ በሚመገቡ ጊዜ ለማላመጥ እና ለመዋጥ እንዳይችሉ በውሃ ማወራረድ።
👉በአፍንጫዎ ብቻ ይተንፍሱ
የማንኮራፋት ችግር ካለብዎና ሌሊት አፍዎን ገጥመው መተኛት ካልቻሉ ለማንኮራፋቱ ሀኪምን ያማክሩ።
👉ከስኳር ነጻ የሆኑ ማስቲካ ወይንም ከረሜላ መጠቀም
👉ከንፈርዎን ቫዝሊን ወይንም የከንፈር ቅባት በመቀባት ያለስለሱ።

@onlyfemaleb

#መልካም #ጤና
@onlyfemaleb
ይድረስ ለሔዋን ዘር በሙሉ . . .

እርጎ ውስጥ እደገባችዋ ዝንብ ህይወትሽ በጠጪው እጅ አይወሰን 🦋………🦋……🦋


………… አንቺ ሴት ነሽ የእናትሽ ልጅ ሴት !! ዓለም ላይ ቀድመሽ ሰልጥኚባት እንጂ ዓለም ቀድማ
እድትሰለጥንብሽ አትፍቀጂላት!!. . .

🌹🌹 ውበትሽ ብቻውን በገንዘብ የሚሽጥ ፣ የሚለወጥ የአደባባይ ርካሽ እቃ ነው እንጅ አንድ ወንድን የራስ ብቻ አድርጎ ለመያዝ ውበት ብቻውን በቂና ዋጋ ያለው አይደለም !!🔑 ልብ -በይ ! ከውበት ጋር ግን ታማኝነት ፣ ሃቀኝነት ፣ ትግስት ፣ እምነት እና ሰብዓዊ እውቀት፣ በአጠቃላይ የፍቅር ልብ የምታውቂባቸው ልዩ መገለጫዎችሽ ይሁኑ !!🌹❤️

.... አንቺ ልትይዥው ያልቻልሽውን ነገር ሌሎች እንዲይዙልሽ አታስገድጃቸው።🔑 ልታደርጊው የምትፈልጊውንም ነገር ከመናገርሽ በፊት ደግመሽ አስቢበት !!! ማድርግ እንደምትችይ እርግጠኛ ከሆንሽ ዝም ብለሽ የማድርግ ልምድ ይኑርሽ ።
❤️
❤️
❤️.....ብዙዎች ሜዳ ላይ ወድቀው የቀሩት ያደረጉት ሳይሆኑ የተናገሩት ናቸውና አስቢበት !! ብልህና አስትዋይ ሁኚ !!

……… ምታልሚው ህልም ይኑርሽ . . .ህልሞችሽ
ካለሽበት ብቃት የላቀ ይሁን. . . ከዛም ህልሞችሽን
እመኛቸው ! ስኬትሽ የተደበቀው እነርሱ
ውስጥ ነውና !

…… በተስፋና ምኞትሽ ጥልቀት ውስጥ ዝምተኛ ዕውቀት ይገኛልና ፈልጊያቸው! አዎ አንቺ
ያቺ ሴት ነሽ ተስፋሽን ምታትሚ ፣ ምኞትሽን ምትቀርጪ!

……… ፀሃይ የቱንም ያህል ቃጠሎዋ ቢበረታብሽ ጥላውን ሌላው እዲይዝልሽ አትጠብቂ . . .
መከላከያዋን አንቺው ስሪና አንቺው ወደተመረጠው ሰላም ግቢ !

……እደዛፍ ሁኚ፦ ስሮቹ እዳነገሱት ዛፍ. . ! ወቅቶች እዲያሸንፉሽ አትፈቀጂላቸው !

…… አንቺ በዓመት አንድ ቀን ተሰጥቶሽ ቀንሽ የሚባልልሽ በዓል አይደለሽም . . .

እነዚያ እንደ ህፃን ከረሜላ ሰጥተው አንቺ ላይ ለሚሸምቁ ሰዎች አሻንጉሊት ለመሆን አትፈቀጂላቸው....!!
👱‍♀ላንቺ ሁሉም ቀን ቀንሽ ነው! ……አቋምሽ ባህሩ ዳርቻ ከመድረሱ በፊት በየመውረጃው ማዕዘናቱን በየመጠምዘዣው ላይ ኃይሉ
እየቀነሰ የሚንቀራፈፍ ዝርግ ወንዝ ዓይነት አይሁን!

አስተውይ !!………… ጨዋነትሽ ከክፉ ዓይን የምትከላከዪበት ጋሻሽ ነውና ሆሌም ያንቺ አለቃ አድርጊው . . !

…… እራስሽን ገንዘብና ገንዘብ ሊገዛቸው ስለሚችሉ ነገሮች እያሰብሽ ማንነትሽን ለጫረታ አታቅርቢ፤ አንቺ ውድ፣ የከበርሽ፣ ባለቤት ያለሽ እኮ ነሽ! እናማ እራስሽን ማለትም፥ የፆታዊ መራቢያ ክፍሎችሽን ከዝሙትና ሴሰኝነት፣ አንደበትሽን ከሰነፍ የአሮጊቶች ወሬ፣ ይሄ ውብ ሰውነትሽን ከሴጋ (masturbation)/ከወሲባዊ ፊልሞች(pornography)/ከአደንዛዥ ዕፆች( weeds) እና ከሌሎችም የዓለም ድግሶች እራስሽን በመጠበቅ ድል ነሺ ሁኚ!...
ውስጥሽን ገንዘብና ወዳጆቹ በማይገዛቸው
ነገሮች ሙይው! ያኔ ቁስ ባሪያሽ ይሆናል፣ አንቺ
አለቃው!

🔑 እንዲኖርሽ የምትመኚውን ህይወት ሊጋራሽ የሚችልና የሚፈቅድ ሰው ፈልጊ እንጂ አንቺን በሰውነት አቋሙ ፣በመልኩ ፣በሃብቱ ፣ በእውቀቱ ስለማረከሽ ብቻ ለመጠጋት አትድፈሪ !!

🔑...... 🌹🌹ሰው ካለው ከተፈጥሮው አመለካክቱ በስተቀር የተቀሩት ድርሻዎቹ በጊዜና በቦታ ተጽኖ ተለዋዋጭና ረጋፊ ናቸውና ለምርጫሽ መመኪያና መለኪያዎች ሊሆኑ አይገቡም።

…… በአጋርሽ ኪስ ውስጥ እጅሽ እዲገባ አትፈቀጂለት የራስሽን ኪስ ስሪና እጅሽን አንቺው ጋር አቆይው፤ ያኔ ለራስሽም ለቤትሽም የምትሆኚበት አቅም ይሆንልሻልና!!!
❤️ አንቺ ውብ ነሽ፣ ምክንያቱም ሴት ነሽ❤️
❤️ አንቺ ብልህ ነሽ፣ ምክንያቱም ሴት ነሽ❤️
❤️ አንቺ ሴት ነሽ፣ ያውም ጀግኒት ሴት❤️
🌹🌹🌹 ምንም ማድረግ ትችያለሽ፤ ዓለም ያላንቺ ጨረቀ ያኮረፈቻት፣ ፀሃይ የተቀየመቻት🌒 ጨለማ 🌑ናት 🌹🌹❤️

❤️🌹ሁሉም ቀን ቀንሽ ነው 🌹🌹🌹❤️

🌹🌹አንቺነትሽን አለምልሚ፣ ሴትነትሽን አታስደፍሪ፤ ሊነካሽ ያሰበ
እሱነቱ የተናቀ ይሁን ❤️🌹
#አንቺኮ ውድ

#አህት

#ሚስት

#እናት

#አክስት


ነሽ እኮ እ
አንቺን የሚመስል የለም እኮ.....


#share & #join

@onlyfemaleb