ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
#አቢጊያ_ነኝ
#ሴቶች_ይገባናል_አይደል

#የምትወዳትን ልጅ የስልክህ📱 Profile ሳይሆን #የልብህ❤️ Profile አድርጋት።
የጡት ካንሰር : 🌺🌺🌺🌸🌸🌸


እድሜአቸው ሀያ አመት የሞላቸው ሴት ወጣቶች በወር አንድ ጊዜ ጡታቸውን በእጃቸው መመርመር አለባቸው።

የጡት ካንሰር በጊዜ ካልተደረሰበት ገዳይ በሽታ ነው። ነገር ግን ጡታቸውን በየጊዜው በራሳቸው የሚመረምሩ ሴቶች ራሳቸውን ከሞት አደጋ ይታደጋሉ። (36% reduction in mortality)
የተለየ ስሜት ወይንም እብጠት ካገኙ ሀኪሞን ያማክሩ።

@onlyfemaleb
#በBlood type
በምግብ ክብደትሽን መጨመር እና መቀነስ ትፈልጊያለሽ??
#250 እንግባ

👍 15 ይድረስ
Blood type ምንድን ነው ያንቺ??

🅾 🔺

🅰 🔻

🅱 🔸

🆎 🔹
#በBlood type
በምግብ ክብደትሽን መጨመር እና መቀነስ ትፈልጊያለሽ??
#አቢጊያ_ነኝ
ከደም አይነትዎ አኳያ አመጋገብዎን እንዴት ማስተካከል እንደሚገባዎ ያስረዳል፡፡ ታዲያ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ምክንያቱም ልክ እንደኛ ይሄ መረጃ የሚስፈልጋቸው ሰዎች ይኖራሉና፡፡
የደም ዓይነትዎ “ኦ” (Blood Group #O) ከሆነ የምግብ ፕሮፋይል ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው። ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
የደም ዓይነት “ኤ”(Blood Group #A) የምግብ ፕሮፋይል
• አትክልት እና ፍራፍሬ፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
ክብደትን #ለመጨመር የሚረዱ ምግቦች
• ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የአትክልት ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
የደም ዓይነት ‘’ቢ”(Blood Group #B)
የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
የደም ዓይነት ‘’ኤቢ” (Blood Group #AB)
የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤና
#share #share #share @onlyfemaleb
2⃣5⃣2⃣ ሴቶችዬ

#share #share #share
#join #join #join

ለሴቶች ብቻ

@onlyfemaleb
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
#ይነበብ #ይነበብ #ይነበብ
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#አቢጊያ_ነኝ

RATED 18 YEARS AND ABOVE!!!
MATURED MINDS ONLY!!!
MESSAGE FROM MEDICAL PRACTITIONERS
​​​Please let your wife know about this,,This is a serious caution from medical practitioners
to all female beings be it infant, baby girl, ladies, mothers; cancer of the vagina is all over pls avoid washing your vagina with soap, wash with only water, there is a particular chemical in soap generally that is very dangerous and possibly causes cancer of the vagina, cases of cancer of the vagina is all over most of the general hospitals so be aware of this important message. If you have feelings for others kindly pass this message to others that are important to you.
56 Girls Died Because Of Using Whisper, Stay free Etc.
Don't use One Single Pad 4 the Whole Day B'coz Of The Chemical Used in Ultra Napkins Which Converts Liquid into Gel...it Causes Cancer in Bladder & Uterus. So Plz Try To Use Cotton Made Pads And if You Are Using Ultra Pads, Plz Change it Within 5 Hours, Per Day, At least. If The Time is Prolonged The Blood Becomes Green & The Fungus Formed Gets inside The Uterus & Body.
Please don't feel shy to forward this message to all girls and even boys so that they can share with their wives and friends, whom they care for.
AIMS
Kick Off "Breast Cancer".
Nurse your Baby.
Wash your Bra Daily.
Avoid Black Bra in Summer
Do Not Wear A Bra While Sleeping.
Do Not Wear An Under Wire Bra Very Often.
Always Cover your Chest Completely By your Dupatta Or Scarf When you Are Under The Sun.
Use A Deodorant Not An Anti Antiperspirant.
This is A Public Service Msg From Tata Cancer Hospital.
Pass it to All The Ladies You Care For Without Hesitating.
Awareness is important
I Care For You
Please Don't Hesitate To inform Other Females Forward to every Girl On your List..!!...
I'll Start with u
Like and Share to at least five Group and beloved one

#join #join #join #join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#አቢጊያ_ነኝ
#ለፊት_ቆዳ_ጥራት
1,የወይራ ዘይት፣ሎሚ እንዲሁም የአፕል ጭማቂ
የወይራ ዘይት፣ሎሚ እንዲሁም የአፕል ጭማቂ በመጠቀም የፊታችንን ቆዳ ማከም እንችላለን።ይህም የወይራ ዘይቱን እና የአፕል ጭማቂውን በጥጥ በማድረግ የተጎዳውን የፊታችን ቆዳ ላይ መቀባት እና ለ 10 ደቂቃ ያክል ማልቆየት፥ ከዚያም በንጹህ ውሃ መታጠብ ሲሆን ይህንንም ልለሁለት ሳምንት በየቀኑ በመደጋገም ለውጥ እንዲመጣ ማድረግ ይቻላል።
2. ማንጎ
ማንጎ በውስጡ የአንቲኦክሳይዳንት አይነት ባህሪ ያላቸውን ንጥረ ንገሮች በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም በቆዳችን ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን ይከላከላል።
3. ቲማቲም
ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ቲማቲምን በየቀኑ መመገብ የቆዳ ካንሰርን 50 በመቶ ይከላከላል። ከዚህ በተጨማሪ ኦሜጋ 3ን በውስጣችው የያዙ እንድ ዱባ ፣ተልባ እና አሳን መመገብ የተስተካከለ እና ያማረ የፊት ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል።ስለዚህ እነኚህን ከላይ የተጠቀሱትን የአትክልት አይነት በመመገብ ፊት ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን መከላከል ይቻላል።

@Ebola2011
ለሴቶች: የጡት ካንሰርን በጊዜ ለመለየት

ራስ በራስ ጡትን መመርመር Breast Self Examination (BSE)

የጡት ካንሰር በተለይ የሴቶችን ጤናና ህይወት ከሚጎዱ ግንባር ቀደም ህመሞች መካከል ነው። ማንኛውም የካንሰር ህመም ወደሌላ አካል ሳይሰራጭ በጊዜ ከተደረሰበት ሙሉ በሙሉ የመዳን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።

በመሆኑም በዓይን ለማየትም ሆነ በእጅ ዳሶ እብጠቶችን ለመለየት ጡት አመቺ ስለሆነ ሁሉም ሴቶች ከ20ዎቹ እድሜ ጀምሮ በወር በወር እራስ በራስ ጡታቸውን በሚከተሉት መንገዶች እንዲመረምሩ እንመክራለን:

1. ራቁት (ወይም ከወገብ በላይ) ሆኖ መስታወት ፊት በመቆም
- 2ቱም ጡቶች ተነፃፃሪ መሆናቸውን/አለመበላለጣቸውን ማየት
- የጡት ጫፎች አለመጥፋታቸውን ወይም አለመሰርጎዳቸውን ማየት
- የጡት ቆዳ ቀለም አለመለወጡን ማስተዋል
- መታየት የሚችል እብጠት ካለ ማየት

ቀጥሎ
- በ2ቱም እጆች ግራና ቀኝ ወገብ በመያዝ የተለየ ነገር ካለ ማስተዋል
- ወደፊት ጎንበስ በማለት ጡቶች እንዲንጠለጠሉ በማድረግ (እብጠት/መሰርጎድ)

ከዚያም
- 2ቱንም እጆች ከትከሻ በላይ ከፍ በማድረግ/ማጅራት በመያዝ እብጠት ወይም ስርጉድ መፈለግ

2. የ2ቱም ብብቶች ብሽሽቶች አለማበጣቸውን በመዳሰስ ማረጋገጥ

3. ቀጥ ባለ/ጠፍጣፋ ነገር ላይ ጋደም በማለት 2ቱንም ጡቶች ተራ በተራ ሁሉም ቦታ ከታች ባለው ምስል በተገለፀው መሠረት መመርመር
- ከሌላው የጡት ክፍል በተለየ ያደገና የጠጠረ ቦታ ካለ መለየት

የሚከተሉት ያልተለመዱ ነገሮች በተገኙ ጊዜ በአፋጣኝ በሀኪም ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል
- በመጠን የተበላለጡ ጡቶች በተለይ አንደኛው ከፍ ሌላኛው ዝቅ ብለው ሲቀመጡ
- የጡት ቆዳ የቀላ ብርቱካናማ መልክ መያዝ
- የጡት ጫፎች መጥፋት/መሠርጎድ
- በዓይን የሚታይ ወይም ሲዳሰስ የተለየና የጠጠረ እብጠት መኖር
- ህመምና ያልተለመደ ፈሳሽ መኖር
- ብብት ውስጥ እብጠቶች ሲገኙ
- ጡት ላይ የተጨማደደ ወይም የሰረጎደ ቦታ መታየት ዋነኞቹ ናቸዉ።

NB: የሴቶች ያህል ባይበዛም ወንዶችም በጡት ካንሰር ሊያዙ ይችላሉ። በገዳይነት ግን የወንዶቹ ይብሳል።
ለሴቶች እህቶች መረጃውን በማጋራት እንርዳ።

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

#ለፈገግታ😂😂😂😂

አንድ ካምፓኒ ሰራተኛቸው አመታዊ የጉዞ ፕሮግራም አዘጋጅቶ ወደ አዞ እርባታ ቦታ ወሰዳቸው፡፡ ጉዟቸውን እንደቀጠሉ አንድ በአዞዎች የተሞላ ሀይቅ ጋር ሲደርሱ የካምፓኒው ባለቤት አንድ ሀሳብ አቀረቡ....

"እዚህ ሀይቅ ውስጥ ገብቶ ከአዞዎቹ ተርፎ የወጣ ሰው አምስት ሚልየን ብር ይሸለማል ... ምናልባት በአዞዎቹ ተበልቶ ከሞተ ደግመሞ ለቤተሰቦቹ ሁለት ሚልየን ብር እንደሚሰጥ ቃል እገባለው" አለ...

ለረዥም ሰአት ደፍሮ ሀይቁ ውስጥ የገባሰው አልታየም በመሀል ሳይታሰብ አንድ ሰው ወደ ሀይቁ ዘሎ ገባ ከዚያም ሰውየው ከሀይቁ ለመውጣት ያለ የሌለ ሀይሉን ተጠቅሞ ተወራጨ በመጨረሻም እድለኛ ሆኖ ከሀይቆ ወጣ
እንደወጣም ትንፋሹ እየተቆራረጠ...

"ማማነነው የገገፈተረኝ ?" ብሎ ጠየቀ
ሁሉም ወደሚስቱ ጠቆሙት ከዚያን ጊዜ ጀምሮ ዝነኛው
" ከስኬታማ ወንድ ጀርባ አንድ ሴት አለች" የሚለው አባባል ተፈጠረ
#join #join #join
@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

ስነ-ልቦናበትዳርሽ ላይ የምትፈጽሚያቸው 5 ታላላቅ ስህተቶች (በተለይ ሴቶች እንዲያነቡት የተዘጋጀ)

ትርጉም ከኢሳያስ ከበደ
ደስተኛ ለመሆን የነደፍኩት ፕሮጀክት ከሚመለከታቸው አበይት ጉዳዮች መካከል አንዱ የትዳር ህይወቴ ነው፡፡ እንደ በርካታ ሰዎች ትዳር ለእኔም የሕይወቴ፣ የቤተሰቤና የደስታዬ ዋነኛ አላባዎች መካከል አንዱ ነው፡፡
ደስተኛ ህይወት ለመኖር የወጠንኩትን ፕሮጀክት ስጀምርና በህይወቴ መለወጥ ስለምፈልጋቸው ነገሮች ሳሰላስል በትዳሬ አምስት የተለያዩ ችግሮች እንዳሉብኝ ልገነዘብ ችያለሁ፡፡ ምንም እንኳን ፈታኝ ቢሆኑም፣ ችግሮቹና ልቋቋማቸው የነደፍኳቸው ስትራቴጂዎች ቀጣዮቹ ናቸው፡፡
#marrige_problems
1. #ምስጋናና_ሙገሳ_መፈለግ
መቼስ፣ ምስጋናንና ሙገሳን የማይፈልግ ሰው በዚህች ምድር ማግኘቱ አስቸጋሪ ነው፡፡ እኔ ደግሞ የቤት ውስጥ ስራዬን በሰራሁ ቁጥር ከባለቤቴ ምስጋናንና ሙገሳን እጠብቃለሁ፡፡ በዚህ ረገድ ግን ባለቤቴ ደካማ መሆኑ ያናድደኛል፣ የሰራሁት ስራም ተቀባይነት ያላገኘ ይመስለኛል፡፡
ለዚህም ምላሽ እንዲሆን በአሁኑ ወቅት ይበልጡኑ ነገሮችን ለራሴ ብዬ ለመስራት እያሰብኩ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም፣ ‹‹መጻህፍቱን በየቦታው ማስቀመጤን ሲያይ ደስ ይለዋል››፣ እንዲሁም ‹‹መኪናዋን ለጉዟችን በሚያስፈልጉት እቃዎች በመሙላቴ ይደሰታል››፣ ወዘተ… በማለት ለባለቤቴ ጥሩ ነገሮችን እያደረግሁ እንደሆነ ለራሴ እነግረው ነበር፡፡ ሳያመሰግነኝ ሲቀር ግን በንዴት እጦፋለሁ፡፡ አሁን ግን እነኚህን ነገሮች የማደርገው እኔ ስለፈለግሁ እንደሆነ ለራሴ እየነገርኩት ነው፡፡ ይህንንም ተከትሎ ‹‹እንዴ፣ የማእድ ቤቱ መሳቢያዎች በሙሉ ጽዱ ሆነዋል!››፣ ‹‹አስቤዛችንን ሳያልቅ መግዛቴ ጠንቃቃ እንደሆንኩ ያሳያል!›› የሚሉትን የመሰሉ አስተያየቶች ለራሴ መናገር ጀምሬያለሁ፡፡ ነገሮችን ለራሴ ስል ስለማደርግ ባለቤቴ በማንኛውም መልኩ ምላሽ ይሰጠኛል ብዬ አልጠብቅም።

#ይቀጥላል...........

#share #share #share #share #share #share

@onlyfemaleb

#join #join #join #join
#join #join #join #join
#አቢጊያ_ነኝ

ሴቶች ሆይ፡ ጡታችንን ከተለያዩ አስከፊ በሽታዎች፡ በተለይም ከጡት ካንሰር እንዴት መጠበቅ እንደምንትል ታውቁ ይሆን?

ሄዋን ሆይ ጡትሽ የሴትነት አርማሽ ከዚያም ሲያልፍ ለምትወልጂው ልጁ የፍቅር መግለጫ መንገድ ነው። ስለዚህ እንደ አይንሽ መጠበቅ ልትጠብቂው የሚገባ የተፈጥሮ ስጦታሽ ነው ማለት ነው።

ስለዚህ ከበሽታዎች እንዴት መከላከል እንደምንችል አስታውዪ፡
🌺 በበጋና በፀሀይ ወቅት ጥቁር የጡትማስያዣ/ bra ባታደርጊ ይመረጣል።

🌺 ከቻልሽ ከጥጥ የተሰራ ጡት ማስያዣ ብቻ ተጠቀሚ

🌺 ጡትማስያዣ አድርገሽ በፍፁም አትተኚ

🌺 underwire ጡትማስያዣ/ከስር/ አታዘውትሪ

🌺 ፀሀይ ውስጥ ስትሆኚ ደረትሽን ለፀሀይ አታጋልጪ፡ በስካርፍ ወይም ሻርፕ ደረትሽን ሸፍኚ
🌺የምታጠቢ ከሆነ ዘወትሩ ጡትሽን በንፁህ ውሀ ታጠቢ።

🌺 የምትጠቀሚው ሽቶ Antiperspirant መሆን አለበት።
በዚህ መልኩ እራስሽን በመጠበቅ የሄዋንነት ፀጋሽን ጠብቂው።



💄ይህን መልዕክት ቢያንስ ለ5 ጓደኞችሽ በማጋራት ለሴትነት አስተዋፆ ማድረግ ትችያለሽ።

#share

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ
ስታይልሽ እንዴት አይነት ነው?

🎀ሚኒስከርት ይመችሻል?

🎀ሱሪ ነው ምታዘወትሪው?

🎀ብራስሌት ደስ ይልሻል?

🎀የራስሽ ምርጫ የሆኑ ጌጣጌጦች አሉሽ?
ለማንኛውም ምርጧ ሴት የሚያምርባትን የምታውቀዋ ናት። ስለዚህ አንዲት ጠንካራ ሴት እንደምታደርገው ለውጫዊ አስተያየት ደንታ ሳይኖርሽ ራስሽን መግለፅ አለብሽ።

እመኚኝ፡ መጪው ጊዜ አሪፍ ነው።

#share @onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

ይህ እኛ ስለመረጥነውና እኛን እኛ ስለሚያስመስለን 'ስታይላችን ምናወራበት ፕሮግራም።

🎁ስለ ፀጉር፡ ልብስ ፡ የጥፍር አሰራር እንዲሁም ጌጣጌጦች እናወራለን።

በተጨማሪም ለሴት እህቶቻችን የተለያዩ ውብ #የሂጃብ ቲዩቶሪያሎች ይኖራሉ።
#አቢጊያ_ነኝ
2. #ቆጣ_ብሎ_መናገር
በተፈጥሮዬ ግልፍተኛ በመሆኔ በቀላሉ ቱግ እላለሁ፤ ይሁንና ባለቤቴ በቁጣ አንደበት ስናገር ደስ አይለውም፡፡ ይህን ጻባዬን ለመቆጣጠር ብዙ ነገሮችን ሞክሬያለሁ፡፡ በጣም እሰኪርበኝና እስኪበርደኝ ድረስ አልጠብቅም (ከነኚህ ሁኔታዎች ላይ የምደርሰው በቀላሉ ነው) ምስቅልቅል ወይም ዝርክርክ ያለ ነገር ስለሚጨንቀኝ የምንኖርበትን አፓርታማ በተቻለኝ አቅም ሁሉ ስርዓት ያለው እንዲሆን እጥራለሁ፡፡ ባለቤቴ ቁጣዬን በተመለከተ ቀልድ ቢጤ ጣል ለማድረግ ሲሞክር አብሬው ለመሳቅ እሞክራለሁ፡፡ ድምፄ ትዕግስት የለሽ ወይም ወቃሽ እንዳይመስል ቀለል ያለና አስደሳች ላደርገው እሞክራለሁ፡፡ በዚህ ጉዳይ ዙሪያ ለዓመታት በጽናት ብታገልም፣ አሁንም ድረስ ያስቸግረኛል፡፡

#ይቀጥላል...........

#share #share #share #share #share #share

@onlyfemaleb

#join #join #join #join
#join #join #join #join