#አቢጊያ_ነኝ
#ሕይወትሽና_ወንዶች
እስኪ አሁን ደግሞ በሴት ውስጥ ስለሚመላለሱ #ወንዶች እናውራ…ያገኘሁትን ላካፍላችሁ።
Barbara Jeferson የተባለች እንግሊዛዊት ደራሲ ስለ ምርጥ ሴትነት (Smart Femelness) እንደዚህ ትላለች:
በህይወትሽ ውስጥ ከአባትሽ ውጪ ሶስት ወንዶች ያስፈልጉሻል።
#የሚገልሽ፣ #የሚያኗኑርሽ እና #የሚሞትልሽ°
1.የሚገልሽ(በፍቅር😊) ፍቅረኛ ወይም ባል( ይሄ ለብዙዎቻችሁ ግልፅ ስለሆነ ላብራራው አልፈልግም)
2.የሚያኗኑርሽ - Peer Boy /[ በኛ ሀገር የቆሎ ጓደኛ እንደምንለው ነው። ይህ ንፁህ ጓደኛ ሲሆን በትምህርት ቤት፡ ስራ ቦታ አልያም ሰፈር ውስጥ ሊኖር ይችላል። ከዚህ አይነት ሰው ጋር አጋጣሚ ብቻ የሚያገናችሁ ቢሆንም፡ አይናፍቅሽም ግን ስታገኚው ደስ ይልሻል። አብረሺው ብትጠጪ ብታወሪ ነገሩን ወደሌላ ስለማይወስድብሽ እንዲሁም አጠገቡ ስለስነምግባርሽ ስለማትጨነቂ ነፃነት ይሰጥሻል።
3. የሚሞትልሽ Stetescop/ የልብ ጓደኛ(ልብ)
እንደዚህ አይነት ወንድ ብዙም ላታገኚ ትችዪ ይሆናል። ግን ካገኘሽው ህይወትሽ በሶስት እጥፍ ቀለልሽ ማለት ነው። ብዙዎቹ "sisterly brotherly relation" ብለው ይጠሩታል። ግን ይህ ከዚያም የተለየ ነው።
ይህ ወንድ #ልብ የተባለበት ምክንያት የምታስቢውን ቀድሞ በማወቁና ምንም ሚስጥር የማትደብቂው በመሆኑ ነው።
በወሲብም ሆነ በሌላ መስመር የማይመኝሽ ሙሉ ሚስጥርሽን የሚጋራ ግን እንደፍቅረኛ የሚንከባከብሽ ወንድ ካለ እሱ የልብ ጓደኛሽ ነው፡ …ትላለች ባርባራ።
ይህን መፅሐፍ እያነበብኩ ምን አይነት ወንዶች በዙርያዬ እንዳሉ ማሰላሰል ጀመርኩ።
እስኪ ከነዚህ ሶስት መሰረታዊ ወንዶች ምን ያህሉ አለሽ? አጋሩኝ። ሚስጥራችን ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ ስለሆነ በነፃነት ተሳተፉ🧚♀
ለማንኛው አይነት @onlygirlsb ልታዋሩኝ ትችላላችሁ
#ሼር
©
@onlyfemaleb

👋ሀይ እንዴት #አቢጊያ_ነኝ
እስቲ ዛሬ የሆነ ነገር እንመካከር
👇 👇
ስለ ንቅሳት
⚡️ታቱ መሰራት የሚፍልግ ሰው እዳለ ሁሉ
⚡️ባልተሰራው እያለ የሚፀፀትም ሞልቱዋል ስለዚ ብዙ እስፍላጊ ጥንቃቄዎች አሉ
1🗣ስልምትፈልጉት አይነት ዲዛየን ማወቅ (መምረጥ)👈
2🗣Google ላይ መፈለግ👈
🌟 3🗣ትልቁና ዋነኛው ነገር ደግሞ የት ቦታ ሄዳቹ እደምትሰሩ ማጣራት ስለሚሰራው ታቱ ሰሪ ሙሉ መረጃ ማወቅ🔑🗝
4🗣ማህበራዊ ድረገፅ ላይ ስራ ዎቹን ማይት (መመልከት)
5🗣የሚሰራው ስራ የራሱ መሆኑን ማጣራት ልብ በሉ❤️አንድ ነገር አለ እዛ ፔጅ ላይ ገብተው ሲመለከቱ የራሱ ስራ ነው ወይስ አደለም ብለው ማጣራት ያስፈልጋል። እንዲሁም ሰሪውን በስልክ እና በ ቻት ማዋራት የራሱ ስራ መሆኑን መጠየቅ ከምታቁት ታቱ ከተሰራ ጎደኛቹ መረጃ መውሰድ
6🗣የሚሰራበት እቃዎች ኦሪጂናል መሆኑን ማሽኖች መርፌ ሁሉንም
7🗣ሲሰራስ ምን ያህል ጥንቃቄ ያደርጋል የሚለውን ማውቅ ተገቢ ነው💉
ስለዚህ #ሴቶች አንቸኩል ቆም ብለን እናስብ ታቱ ማሰብ ይጠይቃል🙏
ማሳሰቢያ share 👍 አለማረግ በህግ ያስቀጣል😎
Share and join ❤️ @onlyfemaleb

ላንቺ ብቻ via @toolkitbot
የጡት ካንሰር : 🌺🌺🌺🌸🌸🌸
እድሜአቸው ሀያ አመት የሞላቸው ሴት ወጣቶች በወር አንድ ጊዜ ጡታቸውን በእጃቸው መመርመር አለባቸው።
የጡት ካንሰር በጊዜ ካልተደረሰበት ገዳይ በሽታ ነው። ነገር ግን ጡታቸውን በየጊዜው በራሳቸው የሚመረምሩ ሴቶች ራሳቸውን ከሞት አደጋ ይታደጋሉ። (36% reduction in mortality)
የተለየ ስሜት ወይንም እብጠት ካገኙ ሀኪሞን ያማክሩ።

ከደም አይነትዎ አኳያ አመጋገብዎን እንዴት ማስተካከል እንደሚገባዎ ያስረዳል፡፡ ታዲያ ሼር ማድረግዎን አይርሱ ምክንያቱም ልክ እንደኛ ይሄ መረጃ የሚስፈልጋቸው ሰዎች ይኖራሉና፡፡
የደም ዓይነትዎ “ኦ” (Blood Group #O) ከሆነ የምግብ ፕሮፋይል ባለ ከፍተኛ ፕሮቲን እና ሥጋ ተመጋቢ ናቸው። ተስማሚ ምግቦች
• ስጋ
• አሳ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ስንዴ
• በቆሎ
• ኩላሊት
• ምስር
• ጥቅል ጐመን
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• ጉበት
• ቀይ ስጋ
• ስፒናች
• ብሮክሊ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
የደም ዓይነት “ኤ”(Blood Group #A) የምግብ ፕሮፋይል
• አትክልት እና ፍራፍሬ፤ ቅጠላ ቅጠል ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• አትክልት
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ጥራጥሬዎች
• ፍራፍሬዎች
ክብደትን #ለመጨመር የሚረዱ ምግቦች
• ስጋ
• ወተት
• ኩላሊት
• ስንዴ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የአትክልት ዘይት
• የአኩሪ አተር ምግቦች
• አትክልቶች
• አናናስ
የደም ዓይነት ‘’ቢ”(Blood Group #B)
የምግብ ፕሮፋይል
• ከአትክልትና ስጋ የተመጣጠነ ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• ስጋ (ዶሮን አይጨምርም)
• ወተት
• ጥራጥሬ
• ቦሎቄ
• አትክልትና ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• በቆሎ
• ምስር
• ለውዝ
• አጃ
• ስንዴ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• አረንጓዴ አትክልቶች
• እንቁላል
• ጉበት
• ሻይ
የደም ዓይነት ‘’ኤቢ” (Blood Group #AB)
የምግብ ፕሮፋይል
• የሁሉም ምግቦች ድብልቅ ተመጋቢ ናቸው።
ተስማሚ ምግብ
• ስጋ
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አደንጓሬ
• አትክልት
• ፍራፍሬ
ክብደትን #ለመጨመር የሚረድ ምግቦች
• ቀይ ስጋ
• ኩላሊት
• በቆሎ
• ቦለቄ
ክብደትን #ለመቀነስ የሚረድ ምግቦች
• የባህር ውስጥ ምግቦች
• ወተት
• አረንጓዴ አትክልቶች
• አናናስ
መልካም ጤና
#share #share #share @onlyfemaleb

👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
#አቢጊያ_ነኝ
RATED 18 YEARS AND ABOVE!!!
MATURED MINDS ONLY!!!
MESSAGE FROM MEDICAL PRACTITIONERS
Please let your wife know about this,,This is a serious caution from medical practitioners
to all female beings be it infant, baby girl, ladies, mothers; cancer of the vagina is all over pls avoid washing your vagina with soap, wash with only water, there is a particular chemical in soap generally that is very dangerous and possibly causes cancer of the vagina, cases of cancer of the vagina is all over most of the general hospitals so be aware of this important message. If you have feelings for others kindly pass this message to others that are important to you.
56 Girls Died Because Of Using Whisper, Stay free Etc.
Don't use One Single Pad 4 the Whole Day B'coz Of The Chemical Used in Ultra Napkins Which Converts Liquid into Gel...it Causes Cancer in Bladder & Uterus. So Plz Try To Use Cotton Made Pads And if You Are Using Ultra Pads, Plz Change it Within 5 Hours, Per Day, At least. If The Time is Prolonged The Blood Becomes Green & The Fungus Formed Gets inside The Uterus & Body.
Please don't feel shy to forward this message to all girls and even boys so that they can share with their wives and friends, whom they care for.
AIMS
Kick Off "Breast Cancer".
Nurse your Baby.
Wash your Bra Daily.
Avoid Black Bra in Summer
Do Not Wear A Bra While Sleeping.
Do Not Wear An Under Wire Bra Very Often.
Always Cover your Chest Completely By your Dupatta Or Scarf When you Are Under The Sun.
Use A Deodorant Not An Anti Antiperspirant.
This is A Public Service Msg From Tata Cancer Hospital.
Pass it to All The Ladies You Care For Without Hesitating.
Awareness is important
I Care For You
Please Don't Hesitate To inform Other Females Forward to every Girl On your List..!!...
I'll Start with u
Like and Share to at least five Group and beloved one
#join #join #join #join
👇👇👇👇👇👇👇👇👇
@onlyfemaleb
👆👆👆👆👆👆👆👆👆

#ለፊት_ቆዳ_ጥራት
1,የወይራ ዘይት፣ሎሚ እንዲሁም የአፕል ጭማቂ
የወይራ ዘይት፣ሎሚ እንዲሁም የአፕል ጭማቂ በመጠቀም የፊታችንን ቆዳ ማከም እንችላለን።ይህም የወይራ ዘይቱን እና የአፕል ጭማቂውን በጥጥ በማድረግ የተጎዳውን የፊታችን ቆዳ ላይ መቀባት እና ለ 10 ደቂቃ ያክል ማልቆየት፥ ከዚያም በንጹህ ውሃ መታጠብ ሲሆን ይህንንም ልለሁለት ሳምንት በየቀኑ በመደጋገም ለውጥ እንዲመጣ ማድረግ ይቻላል።
2. ማንጎ
ማንጎ በውስጡ የአንቲኦክሳይዳንት አይነት ባህሪ ያላቸውን ንጥረ ንገሮች በውስጡ የያዘ ሲሆን ይህም በቆዳችን ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን ይከላከላል።
3. ቲማቲም
ጥናቶች እንደሚያመላክቱት ከሆነ ቲማቲምን በየቀኑ መመገብ የቆዳ ካንሰርን 50 በመቶ ይከላከላል። ከዚህ በተጨማሪ ኦሜጋ 3ን በውስጣችው የያዙ እንድ ዱባ ፣ተልባ እና አሳን መመገብ የተስተካከለ እና ያማረ የፊት ቆዳ እንዲኖረን ያደርጋል።ስለዚህ እነኚህን ከላይ የተጠቀሱትን የአትክልት አይነት በመመገብ ፊት ላይ የሚወጡ ነጠብጣቦችን መከላከል ይቻላል።
@Ebola2011

ለሴቶች: የጡት ካንሰርን በጊዜ ለመለየት
ራስ በራስ ጡትን መመርመር Breast Self Examination (BSE)
የጡት ካንሰር በተለይ የሴቶችን ጤናና ህይወት ከሚጎዱ ግንባር ቀደም ህመሞች መካከል ነው። ማንኛውም የካንሰር ህመም ወደሌላ አካል ሳይሰራጭ በጊዜ ከተደረሰበት ሙሉ በሙሉ የመዳን ዕድሉ ከፍተኛ ነው።
በመሆኑም በዓይን ለማየትም ሆነ በእጅ ዳሶ እብጠቶችን ለመለየት ጡት አመቺ ስለሆነ ሁሉም ሴቶች ከ20ዎቹ እድሜ ጀምሮ በወር በወር እራስ በራስ ጡታቸውን በሚከተሉት መንገዶች እንዲመረምሩ እንመክራለን:
1. ራቁት (ወይም ከወገብ በላይ) ሆኖ መስታወት ፊት በመቆም
- 2ቱም ጡቶች ተነፃፃሪ መሆናቸውን/አለመበላለጣቸውን ማየት
- የጡት ጫፎች አለመጥፋታቸውን ወይም አለመሰርጎዳቸውን ማየት
- የጡት ቆዳ ቀለም አለመለወጡን ማስተዋል
- መታየት የሚችል እብጠት ካለ ማየት
ቀጥሎ
- በ2ቱም እጆች ግራና ቀኝ ወገብ በመያዝ የተለየ ነገር ካለ ማስተዋል
- ወደፊት ጎንበስ በማለት ጡቶች እንዲንጠለጠሉ በማድረግ (እብጠት/መሰርጎድ)
ከዚያም
- 2ቱንም እጆች ከትከሻ በላይ ከፍ በማድረግ/ማጅራት በመያዝ እብጠት ወይም ስርጉድ መፈለግ
2. የ2ቱም ብብቶች ብሽሽቶች አለማበጣቸውን በመዳሰስ ማረጋገጥ
3. ቀጥ ባለ/ጠፍጣፋ ነገር ላይ ጋደም በማለት 2ቱንም ጡቶች ተራ በተራ ሁሉም ቦታ ከታች ባለው ምስል በተገለፀው መሠረት መመርመር
- ከሌላው የጡት ክፍል በተለየ ያደገና የጠጠረ ቦታ ካለ መለየት
የሚከተሉት ያልተለመዱ ነገሮች በተገኙ ጊዜ በአፋጣኝ በሀኪም ምርመራ ማድረግ ያስፈልጋል
- በመጠን የተበላለጡ ጡቶች በተለይ አንደኛው ከፍ ሌላኛው ዝቅ ብለው ሲቀመጡ
- የጡት ቆዳ የቀላ ብርቱካናማ መልክ መያዝ
- የጡት ጫፎች መጥፋት/መሠርጎድ
- በዓይን የሚታይ ወይም ሲዳሰስ የተለየና የጠጠረ እብጠት መኖር
- ህመምና ያልተለመደ ፈሳሽ መኖር
- ብብት ውስጥ እብጠቶች ሲገኙ
- ጡት ላይ የተጨማደደ ወይም የሰረጎደ ቦታ መታየት ዋነኞቹ ናቸዉ።
NB: የሴቶች ያህል ባይበዛም ወንዶችም በጡት ካንሰር ሊያዙ ይችላሉ። በገዳይነት ግን የወንዶቹ ይብሳል።
ለሴቶች እህቶች መረጃውን በማጋራት እንርዳ።