ላንቺ ብቻ
1.6K subscribers
280 photos
11 videos
3 files
151 links
ይሄ #Telegram channel የሚያገለግለው ለሴቶች ብቻ ነው
#ማንኛውንም ጉዳይ ይዳስሳል
#ይመክራል
#ያማክራል
#መረጃ ይሰጣል
#ለሴቶች አስፈላጊውን መረጃ ይሰጣል ተቀላቀሉን ይማሩበል

#ሀሳብ_አስተያየት ካለሽ

@onlygirlsb
Download Telegram
ቆንጆ
#ወንዶችን በ Relationship ውስጥ ቆይተን ከእኛ ሊያርቃቸው አልያው relationship ለማቋረጥ ሚገደዱበት
#7ምክኒያቶችን ለማወቅ ዛሬ ማታ 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን::

@onlyfemaleb
#ወንዶችን በ Relationship ውስጥ ቆይተን ከእኛ ሊያርቃቸው አልያም relationship ለማቋረጥ ሚገደዱበት
@onlyfemaleb

1 አምባ ገነን

2 እናት የሆነች

3 በወሲብ የምታስብ

4 የሂሳብ ባለሙያ መሆን

5 ሁሌ የምታሾፍ

6 ልዕልት

7 ምዕናባዊ
#ላንቺ_ብቻ

#እምቢ (NO) የሚለውንም ቃል ልመዱ!
~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~~
👉 አሁኑኑ ቴሌግራም ገብተሽ/ህ ላወራሽ/ህ እፈልጋለሁ.... #እምቢ
👉 ጥናትሽን ትተሽ/ህ ላግኝሽ/ህ.... #እምቢ
👉 ልስምሽ/ህ እፈልጋለሁ... #እምቢ
👉 ከአንቺ/ተ ጋር ግብረ ስጋ ግንኙነት ማድረግ እፈልጋለሁ... #እምቢ
👉 ድንግልናሽን ስጪኝ... #እምቢ

#እሺ ማለት ለሚጠበቅብሽ/ህ ነገር ብቻ እሺ ማለትን ልመጂ/ድ....

#እምቢ ማለት በሚገባ ቦታ #እምቢ ማለት ትልቅነት ነው!

እምቢ የሚል 💙

💢🌷 @onlyfemaleb 🌷💢
#አቢጊያ_ነኝ 💓:
💄ዘመናዊ ሴት ከሆንሽ💁‍♀

Periodሽ መች እንደሚመጣ ቀድመሽ ማወቅ፤

የውሸት እና የእውነት ፈገግታ መቻል፤

የወንዶችን አለም መጋፈጥ መቻል፤

ሴት መሆን ከባድ መሆኑን ማወቅ መቻል፤

ረዥም ጆሮ_ጌጥ እና አጭር ጆሮጌጥ መቼ እንደሚደረገ ማወቅ ፤

ሱሬ ወይም አጭር ቀሚስ መች እንደሚያምርብሽ፤

ውሀ ቻፒስቲክ ወይም Color ቻፒስቲክ መች መጠቀም እንዳለብሽ………እነዚህን ሁሉ ማወቅ አለብሽ!!

ስለዚህ ሴት መሆን ራሱ ሰፊ #ሳይንስ መሆኑን አምነሽ ራስሽን ከምን ግዜውም በላይ ለመጠበቅ ተነሺ፡ ያኔ ምርጧን #አንቺነትሽን ታገኚዋለሽ።

#share #share

@OnlyFemaleB

#ሴቶች_ብቻ_ተቀላቀሉ

#Join #Join #Join
@OnlyGirlsB

በዚህ እኔን ማግኘት ትቺያለሽ #ላንቺ ብቻ ነው ምላሽ ምሰጥሽ።
#አቢጊያ_ነኝ 💓:

#ወንዶች ሁሉ አንድ አይነት አይደሉም !!

#የእኔ_እና_የአንቺ ወንድ ይለያል ፤ ከራሱ ይልቅ ለናንተ ያስባል!!
ፍላጎታችሁን ያከብራል!!
#እራሱን ሳይሆን እናንተን ያስቀድማል!!

ትክክለኛው #ሰው ሲመጣ ውስጣችሁን ይሰማችኋል!!

ክብር ለጠንካራ #ሴቶች
ክብር #ለእውነተኛ ወንዶች

@onlyfemaleb

#Join #Join #Join
#አቢጊያ_ነኝ 💓:

RATED 18 YEARS AND ABOVE!!!
MATURED MINDS ONLY!!!
MESSAGE FROM MEDICAL PRACTITIONERS
​​​Please let your #wife_sis_friend.... know about this,,This is a serious caution from medical practitioners
to all female beings be it infant, baby girl, ladies, mothers; cancer of the vagina is all over pls avoid washing your vagina with soap, wash with only water, there is a particular chemical in soap generally that is very dangerous and possibly causes cancer of the vagina, cases of cancer of the vagina is all over most of the general hospitals so be aware of this important message. If you have feelings for others kindly pass this message to others that are important to you.
56 Girls Died Because Of Using Whisper, Stay free Etc.
Don't use One Single Pad 4 the Whole Day B'coz Of The Chemical Used in Ultra Napkins Which Converts Liquid into Gel...it Causes Cancer in Bladder & Uterus. So Plz Try To Use Cotton Made Pads And if You Are Using Ultra Pads, Plz Change it Within 5 Hours, Per Day, At least. If The Time is Prolonged The Blood Becomes Green & The Fungus Formed Gets inside The Uterus & Body.
Please don't feel shy to forward this message to all girls and even boys so that they can share with their wives and friends, whom they care for.
AIMS
Kick Off "Breast Cancer".
Nurse your Baby.
Wash your Bra Daily.
Avoid Black Bra in Summer
Do Not Wear A Bra While Sleeping.
Do Not Wear An Under Wire Bra Very Often.
Always Cover your Chest Completely By your Dupatta Or Scarf When you Are Under The Sun.
Use A Deodorant Not An Anti Antiperspirant.
This is A Public Service Msg From Tata Cancer Hospital.
Pass it to All The Ladies You Care For Without Hesitating.
Awareness is important
I Care For You
Please Don't Hesitate To inform Other Females Forward to every Girl On your List..!!...
I'll Start with u
Like and Share to at least five


#share #share

@OnlyFemaleB

#ሴቶች_ብቻ_ተቀላቀሉ

#Join #Join #Join
#አቢጊያ_ነኝ

ለትዳርሽ ብቁ ነሽ??

👍 አዎ ነኝ

👎 አይደለሁም

@onlyfemaleb
#አቢጊያ_ነኝ

እስኪ #ከእህቶቼ ጋር አንዳንድ ቁምነገር እናውራ፡
👇👇
እህቴ ሆይ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን?…

፩ኛ.ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ጊዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ
እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ከፊቱ ላይ የተመለከትሺውን የድካም
ስሜት ካላስረሳሽ
{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፪ኛ.ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታባይው ከሆነ ከምግብ
ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ
ማጠቢያ ቤት ከወሰደ
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፫ኛ.ባለቤትሽ በተቆጣ ጊዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት
ከሆነ፣ድምፅሺን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፬ኛ.ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ጊዜ ጠረንሽ ጥሩ
ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፭ኛ.ከሱጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ
ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፮ኛ.ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች
መልካምን በማድረግ የማትንከባከቢ ከሆንሽ
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፯ኛ.በፀሎት ጊዜ እሱን የማትቀሰቅሺ ከሆንሽ፣ ፈጣሪን
በመታዘዝ ላይ የማተበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን
እንዲተው የማታደርጊ እና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ
{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}
፰ኛ.ባልሽ የሚወዳቸውን እና የሚጠላቸውን ነገሮች ለይተሽ
ካላወቅሽ
.
.
…{አንቺለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም}

@onlyfemaleb