Zemen Bank announces discussions with IFC towards a 30M $ trade Finance program.
The program will allow Zemen to access an unfunded trade finance facility under IFC’s Global Trade Finance Program (GTFP or the GTFP Facility) of up to US$30 million, booked under the Africa Trade and Supply Chain Recovery Initiative (ATRI). GTFP’s investment in the form of a trade line will confirm the banks’ partial or full guarantees [and other trade instruments] covering payment risk and allowing Zemen Bank further support its clients.
https://disclosures.ifc.org/project-detail/SII/47194/gtfp-atri-zemen
***
#ዘመንባንክ #IFC #ZemenBank #customerservice

"All policy changes must be aimed at creating a transparent system that will benefit everyone, a system that will create convenience for all stakeholders and put the country in the right direction.” remarked Zemen Bank CEO Ato Dereje Zebene on the ‘Policy Brief on Forex’ Panel discussion at the Euro Chamber Policy Brief Launch Event held at Hyatt Regency Hotel that the Bank has sponsored.
***
#Eurochamber #forexPolicy #paneldiscussion #ዘመንባንክ #ZemenBank

የዘመን ባንክ ባለ አክሲዮኖች 15ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሚሊንየም አዳራሽ በመካሄድ ላይ ይገኛል፡፡
***
#ዘመንባንክ #ZemenBank #AGM #meeting #customerservice

የዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት ማስፋፊያ ህንፃ የአርኪቴክቸራል ዲዛይን ውድድር አውደ ርዕይ እስከ ታህሳስ 11 ቀን 2016 ለህዝብ ክፍት ሆኖ ይቆያል፡፡
***
ቤተሰብ ይሁኑ 👇🏾
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR
LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
Twitter: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #ZemenBank #architectural #design #exhibition #customerservice

Zemen Bank inaugurates its Tulu Dimtu Branch!
Zemen Bank inaugurates the Tulu Dimtu Branch in Addis Ababa, Akaki Kality Sub City, around Tulu Dimtu area, in a bid to increase its service reach and provide better customer service.
Zemen Bank provides exceptional financial services to corporate and individual clients through its 112 branches that are stretched throughout the country.
***
ቤተሰብ ይሁኑ 👇🏾
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR
LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
Twitter: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #ZemenBank #openingceremony #customerservice

“ዘመን ባንክ በአገልግሎት ልህቀት ተመራጭ ባንክ ሆኖ ይቀጥላል፡፡” አቶ ደረጀ ዘበነ የዘመን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ
የባንክ ዘርፉ ለውጪ ባለሀብቶችም ክፍት የሚደረግበት አቅጣጫ በመንግስትም የተቀመጠ በመሆኑ እንደዚህ አይነት ውድድሮችን የበለጠ አሸናፊ ሆኖ ለመውጣት በሰው ሀይል መጠንከር፣ ጠንካራ ካፒታል እንዲኖረን ማድረግ፣ የቴክኖሎጂ አቅማችንን ማሻሻልና አሁን ያለውን ቀዳሚነት አስጠብቆ እንዲቀጥል የማስቻል ስራዎች በባንካችን በቀጣይ አመት ትኩረት ተሰጥቷቸው የሚሰሩ ስራዎች ናቸው ሲሉ አቶ ደረጀ ዘበነ የዘመን ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ተናገሩ፡፡
አቶ ደረጀ ጨምረውም አሰራሮቻችንን የበለጠ የማዘመን፤ በጣም ቀልጣፋና ለደንበኞች ቀላል እንዲሆኑ የማድረግ ስራዎች መሰራታቸውን ገልፀው በተለይም በተያዘው አመት የተጀመረው ከተለያዩ የፊንቴክ ተቋማት ጋራ ሲስተማችንን የማስተሳሰር ስራዎች እንዲሁም የሞባይል ባንኪንጎች እና የትራቭል ካርዶቻችንን የበለጠ በማሻሻል ደንበኞች አሁን ካለው በላቀ ሁኔታ፤ በቀላሉ አገልግሎት ማግኘት የሚችሉበት ተመራጭ ባንክ ሆኖ እንዲቀጥል የሚያደርጉ ስራዎችን ትኩረት ሰጥተን የምንሰራበት አመት ነው ሲሉ ገልፀዋል፡፡ #ዘመንባንክ #ZemenBank #CustomerService #serviceexcellence

ዘመን ባንክ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የሚያግዙ ተጨባጭ እርምጃዎችን በመውሰድ አርዓያ የፋይናንስ ተቋም ሆኖ ይቀጥላል፡፡
ዘመን ባንክ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል የራሱን አስተዋፅኦ ለማበርከትና ጤናማ አካባቢን ለመፍጠር ካለው ቁርጠኝነት በመነሳትም ለተከታታይ አመታት በተካሄዱት የአረንጓዴ አሻራ ችግኝ የመትከል ፕሮግራሞች ላይ ከቅርስ ባላደራ ማህበር ጋር በመተባበር እንጦጦና በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ችግኞችን ተክሎ 90 በመቶ ያህሉ ፀድቀዋል፡፡
ከዚሁ ጎን ለጎንም ዘመን ባንክ በነዳጅ የሚሰሩ የሞተር ብስክሌቶችን ወደ ኤሌክትሪክ ሞተር ብስክሌቶች በመቀየር አካባቢን የሚበክሉ ጎጂ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን በመገደብ በሰዎች ላይ የሚደርሱ የጤና እክሎችን በመቀነስ ባንኩ የራሱን ድርሻ እየተወጣ ሲሆን ለባንኩም የነዳጅ ፍጆታን እንዲቀንስ ያግዘዋል፡፡ ዘመን ባንክ የአካባቢ፣ ማህበራዊና አስተዳደራዊ ጉዳዮች(ESG) ክፍልን በማቋቋም የድርጅቱ የንግድ አሰራርና አፈፃፀም አካባቢያዊ ቀጣይነትን ባረጋገጠ መልኩ እንዲመራ ጥረት እያደረገ ነው፡፡
#ZemenBank #GreenLegacy #ESG #Sustainability #ዘመንባንክ

አዲስ የኢንቨስትመንት ዜና ይጠብቁ!
***
ቤተሰብ ይሁኑ :
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
Twitter: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #investments #ZemenBank #CustomerService

Ethiopian Securities Exchange secures a commercial investment from Zemen Bank
An investment agreement between the Ethiopian Securities Exchange(ESX) and Zemen Bank SC will bring the launch of the ESX closer to realization, provides much need financial resources towards a first launch.
***
#ዘመንባንክ #investments #ZemenBank #CustomerService
An investment agreement between the Ethiopian Securities Exchange(ESX) and Zemen Bank SC will bring the launch of the ESX closer to realization, provides much need financial resources towards a first launch.
***
#ዘመንባንክ #investments #ZemenBank #CustomerService
ለክቡራን ደንበኞቻችን
ራስዎን ከአጭበርባሪዎች ይጠብቁ
ለማንኛውም ጥያቄ ወደ 6500 ይደውሉ
***
ቤተሰብ ይሁኑ :
Facebook: https://bit.ly/47Q7GeR
LinkedIn: https://bit.ly/3NmAmnE
Twitter: https://bit.ly/48fi5AA
Instagram: https://bit.ly/3RmlUNP
YouTube: https://bit.ly/47U4sqI
***
#ዘመንባንክ #CyberSafeBanking #CyberSecurityAwareness #ZemenBank