፻ የሥነ-ፈለክ ሰዓታት
የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ፣ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እና ከዓለም አቀፉ የሥነ-ፈለክ ሕብረት የሥነ-ፈለክ አኅዝቦት ቢሮ ጋር በመተባበር ከመስከረም 21-24 የ፻ የሥነ-ፈለክ ሰዓታት ክብረ በዓልን እያከበረ ይገኛል።
ይህ ክብረ በዓል መስከረም በገባ በ3ተኛው ሣምንት መጀመሪያ ላይ ለአንድ መቶ ሰዓታት በኹሉም የዕድሜ ክልል ላለው የሕብረተሰብ ክፍል ስለ ሥነ-ፈለክ የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚሠጥበት መረሃ ግብር ነው።
#ESSS #SSGI #IAU #100HA #IAUOutreach

የኢትዮጵያ የስፔስ ሳይንስ ሶሳይቲ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት እና ከዓለም አቀፉ ስነ-ፈለክ ኅብረት የሥነፈለክ አኅዝቦት ቢሮ በኢትዮጵያ ጋር በመተባበር የ፻ የስነ-ፈለክ ሰዓታት መረሃ ግብርን አዲስ አበባ በሚገኙ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የሥለ ስነ-ፈለክ አኅዝቦታዊ ግንዛቤ ማስጨበጫን ሰጥቷል።
በመረሃግብሩ የመጀመሪያ ቀን በቀበና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት እና አፄ ናዖድ የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የፀሐይ ምልከታ እና መሠረታዊ የስነ-ፈለክ ጽንሰ ሃሳቦችን ለየትምህርት ቤቶቹ ማኅበረሰብ ለማድረስ ተችሏል።
በመረሃግብሩ ሁለተኛ ቀን ወደ ደጃዝማች ወንድይራድ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ጉዞ የተደረገ ሲሆን ፤ ቴሌስኮፕ እና የፀሐይ መነፅር በመጠቀም የፀሐይ ምልከታ የተካሄደ ሲሆን ፤ በአኅዝቦት መረሃግብሩ ላይ ከተገኙ ታዳሚዎች በቦታው ለተገኙ የስነ-ፈለክ ተመራማሪዎች ለተነሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ ምላሽ ተሰጥቷል።
በመረሃግብሩ ማገባደጃ እና ሦሥተኛ ቀን ፤ ከሶሳይቲው እና ከኢንቲትዩቱ የተውጣጡ የሥነ-ፈለክ ባለሙያዎች ወደ ቦሌ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት እና ዳግማዊ ምኒልክ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በማቅናት መሠረታዊ የስነ-ፈለክ ሃሳቦችን ለታዳሚዎች ከሰፊ ማብራሪያ ጋር መሥጠት ችለዋል።
፻ የሥነ-ፈለክ ሰዓታት ፤ መስከረም በገባ በ3ተኛው ሣምንት መጀመሪያ ላይ ለአንድ መቶ ሰዓታት በኹሉም የዕድሜ ክልል ላሉ የሕብረተሰብ ክፍሎች ስለ ስነ-ፈለክ ሳይንስ የግንዛቤ ማስጨበጫ የሚሠጥበት መረሃ ግብር እንደሆነ ይታወቃል።
#ESSS #IAU #SSGI #100HoursofAstronomy #Outreach