#የዐረፋ ዕለት የአምልኮ ተግባራት ፕሮግራም!
1) ለሊት ከስሁር በፊት ቀድመህ በመነሳት ወደ አላህ ፍራቻ ተቃረብ
2) የለሊት ስግደት አድርግ ሱጁድ እያረዘምክ ጌታህን ምህረታን ጠይቅ ወደርሱ ተናነስ አልቅሰህ ለምን
3) ከፈጅር በፊት እስቲግፋር አብዝተህ ለምን
4) ለፈጅር ሰለት ተዘጋጅ ወደ ጌተህ ንሰሀ ግባ ወንጀሎችን እያስተወስክ ምህረት ለምን
5) ከውዱዕ በኃላ ዱዓእ አድርግ
6) ፈጅርን በጥሞና ከሰገድክ በኃላ እስከረፋድ በዚክር በዱዓና በቁርአን ቆይ
7) ጸሐይ ሲወጣ ሁለት ረከኣ ሰላትን ስገድ ሐጅ እንዳደረግክ ያክል አጅርን ታገኛለህ
8) በዕለቱ ተክቢራ አብዛ
9) ዱዓ ተቀባይነት እንዳለው ሳትጠራጠር ዕለቱን አብዝተህ ወደ ጌታ ለምን
10) ከዝሁር በፊት የአዱሐ ሰላትን በመስገድ ዳጎስ የለ ምንዳ አግኝ። በትንሹ በሁለት ሁለት ረከዓ አራት ረከዓ ስገድ።
11) የፈርድ ሰላትን ከሱና ጋር በተረገጋ መንፈስ አከናውን ከየሰላቱ መጠናቀቅ በኃላ ዱዓና ተክቢራ አብዛ።
12) የዐረፋ ኹጥባን የማዳመጥ እድል ካለህ አድምጥ
13) ከአስር ሰላት በኃላ ቁርአን በመቅራትና የምሽት ዚክር በማድረግ እስከ መግሪብ በዱዓ ተበራታ
14) ከማፍጠርህ በፊት ዱዓ ተቀባይነት እንዳለው በማስታወስ በደንብ ዱኣ አድርግ በስራህ ከመገረምና ከመኩራራት ተቆጥበህ ተጠንቀቅ።

🍂የአሹራ ፆም
ሙሐረም 10 ነብዩላህ ሙሳ(ዓ.ሰ) ከአንባገነኑ የፊርዓውን ጭቆና ነፃ የወጡበት ቀን ነው:: ይህን ቀን አንድ ቀን ቀደም ተብሎ ሙሐረም 9 አልያ ሙሐረም 11ን በማስከተል መፆም ይወደዳል::
ነገ ጁምዓ የሙሀረም ወር ዘጠነኛው ቀን ነው - ረሱል ስለ አሹራ ፆም ሲናገሩ "ምናልባት ለሚቀጥለው አመት በህይወት ከቆየሁ ዘጠነኛውንም እፆማለሁ ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1134)
ሙሐረም 10 የአሹራ ቀን ቅዳሜ ነው:: ይህን ቀን መፆም የአላህ መልዕክተኛ(ሰዓወ) "የአንድ አመት ወንጀል ያስምራል ብዬ በአላህ ላይ ተስፋ አደርጋለው ብለዋል (ሶሒሁ ሙስሊም 1163
የብዙ ነቢያቶችን ሓጃ በዐሹራእ ቀን አውጡቶላቸዋል ለምሳሌ
ያህል
ለነቢዩ አደም (ዐሰ) ተውበታቸውን የተቀበላቸው፣
ለነቢ እድሪስ (ዐሰ) ደረጃ የተሰጣቸው፣
ነቢ ኑህ(ዐሰ) ከጥፋት ውሃ ነጃ የወጡት፣
ነቢ ኢብራሂም (ዐሰ) ከሳት ነጃ የወጡት፣
ነቢ ሙሳ (ዐሰ) ኪታብ የተሰጣቸው ጠላቶቻቸው እነ ፊርዐውን
የሰመጡበት፣
ነቢ ዩሱፍ (ዐሰ) ከስር ቤት የወጡት ፣
ነቢ ያዕቆብ (ዐሰ) ኣይናቸው የተገለጠው ፣
# አዩብ ዐሰ ጤንነታቸውን ያገኙት፣
# ነቢ-ዩኑስ ዐሰ ከዓሳ ሆድ የወጡት ፣
ነቢ ዳውድ ዐሰ ተውበታቸውን የተቀበላቸው
ነቢ ሱለይማን ዐሰ የንፋስ ፈረስ የተሰጣቸው
አዱንያም የተፈጠረችው፣ ዝናብ የተፈጠረው፣ ረህመት
የተፈጠረው # በዐሹራእ ቀን ነው።
በዝህ ቀን እኛስ ተጠቃሚ ለምን አንሆንም ? መጠቀም አለብን
ወንድም ና እህቶቼ
# በዝህም ቀን ምን እንስራ?
በዐሹራእ ቀን ለቤተሰብ ሰደቃ መስጠት ቤተሰብን ማስደሰት
ላቅ ያለ ደረጃ አለው
የአላህ መልክተኛ (ሱዐወ) እንደተናገሩት አንድ ሰው በዐሹራእ
ቀን ቤተሰቡን ለማስደሰት ሰደቃ ከሰጠ አላህ ሱወ አመቱን
በሙሉ በሱ ላይ በረከቱን ያበዛለታል። በይሃቂይ ዘግበዋል
ፆም መፆም፣ ነዋፊሎችን መስገድ ፣ ሰደቃ መስጠት ፣ የቲሞችን
መንከባከብ ፣ የታመመን መጠየቅ-----የመሳሰሉትን ከይራት
ማብዛት አለብን ።
ላልሰማችሁ ወንድም ና እህቶች ዐሹራው የፊታችን ጁማአ ነው
ይህ ማለት ሙሀረም አስረኛው ቀን ማለት ነው ዘጠነኛውን ቀን
ጨምሮ መፆም ስለሚወደድ ጁማአና ቅዳሜ እንፆማለን ማለት
ነው ።
የዐሹራእን ቀን መፆም ያለፈውን(አንድ ዓመት ) ወንጀል
ያስምራል እና ተካፋይ ሁኑ ከቻልን የፆሙ ተካፉይ የማንችል
ደግሞ መልካም ስራዎችን በመስራት ቀኑን እናሳልፍ!!
https://t.me/Officalramadan

Telegram
ረመዳን Ramadan vibe official
forgiveness.” “Make this Ramadan the turning point in your life. break free from the deceptions of this world and indulge into the sweetness of EEMAN.” “Don't be a servant of Ramadan be a servant of ALLAH be consistent.”
Islamic News
Daily Hadith
Islamic News
Daily Hadith
Ikhwani and Akhewati
Muharram is a golden month in Islamic history. It is the first month in Islamic calendar, a new beginning and a fresh start. It is also a month of hijra, the big step in Islamic daawa. Muharram is also the month of freedom, that Allah (s.w) freed Moses's (a.s) people from the accursed pharaoh .
We celebrate freedom, we celebrate victory. As a believer's way of celebration is a worship, we will celebrate it by the worship that is dear to our lord, Fasting. Fasting on Ashura (10th of Muharram) is well known prophetic tradition.
Be reminded that tomorrow is 9th of muharram ... Consider fasting on 9th and 10th of muharram or 10th and 11th of muharram ... And don't forget me in your duas. 😘
Luv you all , Yasminah *‿*

It was narrated that Simak bin Harb (RA) said: "I said to Jabir bin Samurah (RA): 'Did you used to sit with the Messenger of Allah (peace be upon him)?" He said: 'Yes.' When the Messenger of Allah (peace be upon him) had prayed fajr, he would sit in the place where he had prayed until the sun rose, and his companions would talk and remember things from the time of Jahilliyah and recite poetry, and they would laugh and he would smile.'"
(Sunan an-Nasa'i, Book 13, Hadith 180)
The Prophet (SAW) was a blessing to all mankind. He sat in the place of prayer after Fajr and smile at his companions conversations. What a beautiful lesson, not just to not rush from where you sit in prayer but to also keep good company. Those around you are companions on the journey of life, so surround yourself with those who will pray with you, encourage you to do more good deeds and whose speech is not foul, but makes you smile.

Narrated Ibn
(Sahih al-Bukhari, Vol 2, Book 11, Hadith 3)
Make it a habit to do Ghusl on Fridays. It's a beautiful Sunnah.
Thank-you for reading and have a blessed day and just before you go, say Alhamdulillah and start your day by earning blessings :)
Umar (RA): While Umar bin Al-Khattab (RA) was standing and delivering the sermon on a Friday, one of the companions of the Prophet (peace be upon him) , who was one of the foremost Muhajirs (emigrants) came. Umar (ra) said to him, "What is the time now?" He replied, "I was busy and could not go back to my house till I heard the Adhan. I did not perform more than the ablution." Thereupon Umar (RA) said to him, "Did you perform only the ablution although you know that Allah's Messenger (peace be upon him) used to order us to take a bath (on Fridays)?"(Sahih al-Bukhari, Vol 2, Book 11, Hadith 3)
Make it a habit to do Ghusl on Fridays. It's a beautiful Sunnah.
Thank-you for reading and have a blessed day and just before you go, say Alhamdulillah and start your day by earning blessings :)
Petition Title: Justice For Muslims of Uyghur stop the Torture stop Genocide
What i am always amazed is we are blind in conditions we see what we want to and dont what we dont want. When 1 black guy was killed by a police officer in America every part of the world was shouting "Black lives matter "wait how about the lives of Muslims which are lockedup in the camps of china ,why is everyone silent to talk about it or is it not the same life we all carry??? Thats sad to see Genocide and violation in the 21th century . No one is concerned about Humanity and Human right. When Hijab and Islamic wearing styles are banned,when beards and praying at masjid is banned, when Muslims are forced to drink Alchoholic Drink and Eat pork , When peoples are forced to join a camp without their will, when thousands die in a day so tell me ,are we not blind to see the truth???
🙏🙏🙏🙏Please make our voice to be heard by signing this petition 🙏🙏

አሁን ይሄንን ወደምታነቢው እህት ወይም ወንድም ልመለስ ፤ የአላህን ንፁ አየር ያለ አንዳች ክልከላና ክፍያ ይሄን ያህል ስትተነፍሺ ኖረሻል ወይም ስትተነፍስ ኖረሃል ። አሁን ከግዜሽ ወይም ከግዜህ ላይ 2 ሰከንድ በመውሰድ
" አላህ ሆይ ስለነፃ ስጦታህ አላሀምዱሊላ" በማለት ለ20 ጓዳኞችህ / ሽ forward አርጉላቸዉ share 🙏🙏🙏
ሰይጣን :🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
አላህም : ምንድነው የሚያስቅህ?
ሰይጣን : ይሄ ባሪያህ የኔ ነው አላልክም
አላህም ፡ የትኛው?
ሰይጣን : ይሄ የሚያነበው!
አላህም : አዎ ባሪያዬ ነው
ሰይጣን : ያንተ ባሪያህ ለ 10 ሰው እንኳን አይልክም
አላህም ፡እይ የኔ ባሪያ አሁን ለ 20 ሰው ይልካል
ሰይጣን : እሺ የኔ ግን ሳይልክ ይተወዋል
እስኪ ለስይጣን #እምቢ! በማለት በመላክ አሳዩት
#እስቲ_አላህን_እናስደስተው
#ሽር_share_በማደረግ
አንድ ቀን #ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)
ለዐሊይ (ረዐ) እንዲህ አሉት::
አንተ ዐሊይ ሆይ ከመተኛትህ በፊት አምስት ነገሮችን ተግብር፡፡
1,ስትተኛ አራት ሺ ዲናር ሶደቃ ስጥ
2,ቁርዐን አኽትም
3,ለጀነት ዋጋዋን ክፈል
4,ሁለት ሰዎችን አስታርቅ
5,ከዚያም አንድ ጊዜ ሐጅ አድርገህ ተኛ፤
ዐሊይም(ረዐ)እንዲህ በማለት ጠየቁ፦ያ ረሱለላህ ይሄን በአንድ ለሊት እንዴት ማረግ ይቻላል?ብሎ ጠየቃቸው
❄️ረሱልም❄️(ሰ.ዐ.ወ) የሚከተለውን ተናገሩ፡
1,አራት ጊዜ ሱረቱል #ፋቲሀን የቀራ 4000 ዲናር ሰደቃ ከሰጠው ጋር እኩል ነው።
2,ሶስት ጊዜ ሱረቱል #ኢኽላስን(ቁል ሁ ወላሁ አሀድ) የቀራ አንድ ጊዜ እንዳኸተመ ይቆጠርለታል።
3,ሶስት ጊዜ ላ ሀውላ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላሂል ዐሊዩል ዐዚም ያለ የጀነት ዋጋዋን ከፍላል።
4,አስር ጊዜ #እስቲግፋር ያረገ ሁለት ሰዎችን እንደ ማስታረቅ ነው።
5,አራት ጊዜ #ሸሀዳ ያደረገ አንድ ጊዜ ሀጅ እንዳደረገ ነው:;;
አስብ ይሄ መልእክት አንተ ጋር ብቻ እንዲቆይ አትፍቀድ ለሌሎችም አጋራ ባንተ ምክንያት ሌላ ሰው አንብቦ ቢጠቀም አንተም የሱ ምንዳ ተካፋይ ነህና።
አላህ ባነበብነው ባስተላለፍነው ተጠቃሚ ያድርገን
🗯🗯🗯🗯🗯🗯🗯

#ይህን_ሼር_ካላረጋቹ_ምን_ልታረጉ_ነው?!
ነብዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከ3000 በላይ የተዓምር (ሞዕጂዛ)ባለቤት የሆኑ ነብይ፡-
----------------------------------
☞ ሙሀመድ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀለት ነብይ
☞ ሙሀመድ የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ ወደሱ ግመል እያለቀሰ በመምጣት የበደል ስሞታ
ያቀረበለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ደረቅ እንጨት በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ
☞ሙሀመድ ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆኑን የመሰከረለት
ነብይ
☞ሙሀመድ ዛፍ መሬት እየቀደደች ወደሱ በመምጣት
መልዕክተኝነቱን የመሰከረችለት ነበይ
☞ ሙሀመድ በጦርነት ምክንያት የወጣችን የቀታዳን አይን
ወደቦታው የመለሰለት ነበይ
☞ ሙሀመድ የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰማው የነበረ ነበይ
☞ ሙሀመድ የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም
ሆኖ ያሰገደ ነብይ
☞ ሙሀመድ ጀነትና ጀሃነምን በአይኑ ያየ ነብይ
☞ ሙሀመድ የኡሁድ ተራራ የተንቀጠቀጠለት በኋላም "ተረጋጋ"
ብለው እግሩን ሲያሳርፍበት የተረጋጋለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ምግብ በእጃቸው ላይ ሆኖ ተስቢህ
የሚያደርግለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብለት ነበይ
☞ ሙሀመድ እሳቸውን በመግደል ሴራ የተመረዘው ስጋ
እንዳይበሉት የተመረዘ መሆኑን በመናገር ራሱን ያጋለጠለት
ነበይ
☞ ሙሀመድ ለእርድ የቀረቡ ስድስት ግመሎች ቅድሚያ በሱ
እጅ ለመታረድ የተሽቀዳደሙለት ነብይ
☞ ሙሀመድ አይነስውር ሰውየ በነገሩት የተወሱል ዱዓ አይኑን
ያበራለት ነብይ
☞ ሙሀመድ በበድር ዘመቻ ጊዜ ከውጊያ በፊት የእያንዳንዱን
ሙሽሪክ መውደቂያ(መገደያ) ቦታ " እገሌ እዚህ ቦታ ይወድቃል
እገሌ እዚህ ቦታ ይገደላል" በማለት ቀድሞ የተናገረ በኋላም
ሳይዛነፍ እንዳለው የሆነለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ከፊቱ እንደሚያየው ከኋላውም የሚያይ ነብይ
☞ ሙሀመድ ላቡ ከሚስክ የበለጠ መአዛ የነበረው ነብይ
☞ ሙሀመድ ለዛቱ ጥላ የሌለው ነብይ
☞ ሙሀመድ ትንሽ መጠጥና ምግብ በሱ በረካ እጅግ በርካታ
ሰውና ሰራዊት ያጠግብለት የነበረ ነብይ
☞ ሙሀመድ ድምፁ ማንም ሊያደርስበት በማይችልበት ቦታ
ላይ የሚደርስለት ነብይ
☞ ሙሀመድ በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ)
የሚያደርግለት ነብይ
☞ ሙሀመድ የሱ ዳበሳ በረከት የሆነለት ነብይ (ለምሳሌ
በሀንዞላ እንደታየው)
☞ ሙሀመድ ምራቁ በረካ የሆነለት ነብይ
☞ ሙሀመድ መላ ሰውነቱ በረካ የሆነለት ነብይ አሏሁ
አክበር !!!!
እንዴት የላቀ ሙዕጂዛ ነው? ኢማሙ ሻፊዒይ እንዳሉት
« ﻣﺎ ﺃﻋﻄﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻧﺒﻴﺎ ﻣﻌﺠﺰﺓ ﺇﻻ ﻭﺃﻋﻄﻰ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻣﺜﻠﻬﺎ ﺃﻭ
ﺃﻛﺒﺮ ﻣﻨﻬﺎ »
«አሏህ ለማንም ነብይ ሙዕጂዛን አልሰጠም ለሙሐመድ የሱን
መሳይ ወይም ከዛ በላይ ከሰጠ በስተቀር»። ሷለሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም
Join https://t.me/Officalramadan
ነብዩ ሙሐመድ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ከ3000 በላይ የተዓምር (ሞዕጂዛ)ባለቤት የሆኑ ነብይ፡-
----------------------------------
☞ ሙሀመድ ጨረቃ ለሁለት የተከፈለለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ከጣቶቹ መሃል ውሃ የፈለቀለት ነብይ
☞ ሙሀመድ የታላቁ ሙዕጂዛ የቁርአን ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ ወደሱ ግመል እያለቀሰ በመምጣት የበደል ስሞታ
ያቀረበለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ደረቅ እንጨት በሱ ናፍቆት ያለቀሰለት ነብይ
☞ሙሀመድ ተኩላ የአላህ መልዕክተኛ መሆኑን የመሰከረለት
ነብይ
☞ሙሀመድ ዛፍ መሬት እየቀደደች ወደሱ በመምጣት
መልዕክተኝነቱን የመሰከረችለት ነበይ
☞ ሙሀመድ በጦርነት ምክንያት የወጣችን የቀታዳን አይን
ወደቦታው የመለሰለት ነበይ
☞ ሙሀመድ የታላቁ ምልጃ ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ የቀብር ሰዎች ዋይታ ይሰማው የነበረ ነበይ
☞ ሙሀመድ የኢስራእና የሚዕራጅ ባለቤት የሆነ ነብይ
☞ ሙሀመድ ሁሉንም አንቢያዎች በበይተል መቅዲስ ኢማም
ሆኖ ያሰገደ ነብይ
☞ ሙሀመድ ጀነትና ጀሃነምን በአይኑ ያየ ነብይ
☞ ሙሀመድ የኡሁድ ተራራ የተንቀጠቀጠለት በኋላም "ተረጋጋ"
ብለው እግሩን ሲያሳርፍበት የተረጋጋለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ምግብ በእጃቸው ላይ ሆኖ ተስቢህ
የሚያደርግለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ድንጋዩም ዛፉም ሰላምታ የሚያቀርብለት ነበይ
☞ ሙሀመድ እሳቸውን በመግደል ሴራ የተመረዘው ስጋ
እንዳይበሉት የተመረዘ መሆኑን በመናገር ራሱን ያጋለጠለት
ነበይ
☞ ሙሀመድ ለእርድ የቀረቡ ስድስት ግመሎች ቅድሚያ በሱ
እጅ ለመታረድ የተሽቀዳደሙለት ነብይ
☞ ሙሀመድ አይነስውር ሰውየ በነገሩት የተወሱል ዱዓ አይኑን
ያበራለት ነብይ
☞ ሙሀመድ በበድር ዘመቻ ጊዜ ከውጊያ በፊት የእያንዳንዱን
ሙሽሪክ መውደቂያ(መገደያ) ቦታ " እገሌ እዚህ ቦታ ይወድቃል
እገሌ እዚህ ቦታ ይገደላል" በማለት ቀድሞ የተናገረ በኋላም
ሳይዛነፍ እንዳለው የሆነለት ነብይ
☞ ሙሀመድ ከፊቱ እንደሚያየው ከኋላውም የሚያይ ነብይ
☞ ሙሀመድ ላቡ ከሚስክ የበለጠ መአዛ የነበረው ነብይ
☞ ሙሀመድ ለዛቱ ጥላ የሌለው ነብይ
☞ ሙሀመድ ትንሽ መጠጥና ምግብ በሱ በረካ እጅግ በርካታ
ሰውና ሰራዊት ያጠግብለት የነበረ ነብይ
☞ ሙሀመድ ድምፁ ማንም ሊያደርስበት በማይችልበት ቦታ
ላይ የሚደርስለት ነብይ
☞ ሙሀመድ በዘመቻ ላይ የመላኢካ ወታደሮች ኑስራ(እርዳታ)
የሚያደርግለት ነብይ
☞ ሙሀመድ የሱ ዳበሳ በረከት የሆነለት ነብይ (ለምሳሌ
በሀንዞላ እንደታየው)
☞ ሙሀመድ ምራቁ በረካ የሆነለት ነብይ
☞ ሙሀመድ መላ ሰውነቱ በረካ የሆነለት ነብይ አሏሁ
አክበር !!!!
እንዴት የላቀ ሙዕጂዛ ነው? ኢማሙ ሻፊዒይ እንዳሉት
« ﻣﺎ ﺃﻋﻄﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻧﺒﻴﺎ ﻣﻌﺠﺰﺓ ﺇﻻ ﻭﺃﻋﻄﻰ ﻣﺤﻤﺪﺍ ﻣﺜﻠﻬﺎ ﺃﻭ
ﺃﻛﺒﺮ ﻣﻨﻬﺎ »
«አሏህ ለማንም ነብይ ሙዕጂዛን አልሰጠም ለሙሐመድ የሱን
መሳይ ወይም ከዛ በላይ ከሰጠ በስተቀር»። ሷለሏሁ ዐለይሂ
ወሰለም
Join https://t.me/Officalramadan
Telegram
ረመዳን Ramadan vibe official
forgiveness.” “Make this Ramadan the turning point in your life. break free from the deceptions of this world and indulge into the sweetness of EEMAN.” “Don't be a servant of Ramadan be a servant of ALLAH be consistent.”
Islamic News
Daily Hadith
Islamic News
Daily Hadith
Forwarded from Sawsan
አንዲት እህታችን የጡት ካንሠር በሽተኝ ናት።እኛን እስከ የውመልቂያማ ድረስ አማና ጥላብናለች፣ይሄውም ይሄንን መሴጅ ከፍቶ ያነበበ መሴጁ የደረሰው በሙሉ በአሏህ ስም ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።የጡት ካንሠሩ (ደረጃ4) ላይ ደርሷል፣ወደ መላው አካሏና ወደ አጥንቷ ከመሰራጨቱና ከመዳረሱ በፊት ዱዓ እንድናደርግላት ጠይቃናለች።መልእክቱን እንብባችሁ ከመዝጋታችሁ በፊት ለምታውቋቸው ሰዎች በሙሉ አስተላልፉልኝ " ብላለች።
"አማና ከባድ ነው አማና ተራራን እንኳ ያንቀጠቅጣል"።
@tewbaa⭐
@tewbaa⭐
@tewbas⭐
"አማና ከባድ ነው አማና ተራራን እንኳ ያንቀጠቅጣል"።
@tewbaa⭐
@tewbaa⭐
@tewbas⭐
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህን ፍሩ ሙሉውን ካላነበቡ አይጀምሩት❗️❗️
አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
ብለው ...ሲጠይቁት
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ
ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው
ለመቀላቀል 👇👇👇👇
https://t.me/Officalramadan
አንድ ቀን ጂብሪል(ዐ.ሰ) ያለወትሮው ረሱል ሰዐወ ዘንድ ፊቱ ጠቁሮ መጣ።
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) በዚህ ሁኔታ ሲያዩት ግዜ፦"አንት ጅብሪል ምነው ፊትህ እኮ ተቀየሯል?" አሉት። ጅብሪልም፦"አንተ ሙሀመድ አሁን የመጣሁበት ሰዐት አላህ(ሱ.ወ) የጀሀነም አቀጣጣዮችን እንዲያቀጣጥሏት ባዘዛቸው ሰዐት
ነው። ጀሀነም እውነት መሆኗን ላወቀ፣እሳትም እውነት መሆኗን ላወቀ፣የቀብር ቅጣት እውነት መሆኑን ላወቀ፣የአላህ ቅጣት ትልቅ መሆኑን ላመነ ሰው ከሷ መትረፉን ሳያረጋግጥ መረጋጋት የለባትም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)፦"አንተ ጅብሪል እስቲ ስለጀሀነም ንገረኝ" አሉት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"አዎ አላህ ጀሀነምን 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ቀይ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ አመታት አቀጣጠላት ነጭ እስክትሆን ድረስ ከዚያም 1ሺህ
አመታት አቀጣጠላት ጥቁር እስክትሆን ድረስ.....አሁን /ጀሀነም ጥቁር ጨለማማ ናት።ነበልባሏ እና ፍሟ አይጠፋም።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ.... የመርፌ ቀዳዳ ያህል ጀሀነም ብትከፈት ዱንያ ላይ ያለ ነገር ሁሉ ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር።
ያ በዕውነት ነብይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....ከጀሀነም ሰዎች ልብስ አንዷ በሰማይና በምድር መሀከል ብትንጠለጠል ከግማቱ የተነሳ ምድር ላይ ያለ ፍጥረት ሁሉ ይሞት ነበር።
ያ በዕውነት ነቢይ አድርጎ በላከህ አላህ እምላለሁ....አላህ ቁርአን ላይ የጠቀሰው የጀሀነም ሰንሰለት አንዷ እንኳን በተራራ ላይ ብትቀመጥ ተራራው እስከ ሰባተኛው መሬት ድረስ ይቀልጣል።
ያ በዕውነት በላከህ አላህ እምላለሁ....በምዕራብ አንድ ሰውዬ በጀሀነም ቢቀጣ ኖሮ በምስራቅ ያለው ሰው ከሙቀቷ ብዛት ይቃጠል ነበር። ሙቀቷ ጠንካራ ነው፣ጥልቀቷ እሩቅ/ስምጥ ነው፣ጌጧ ብረት ነው፣መጠጧም የፈላ ውሀ እና ምግል ሲሆን፣ልብሷም ከእሳት የተለካ ነው። 7 በሮች አሏት።ለያንዳንዱ በር የተለያዩ በሮችም አሏቸው ለሴቶችም ለወንዶችም" ብሎ መለሰላቸው።
ረሱልም(ሰ.ዐ.ወ)፦"እኛ እንደምንጠቀመው አይነት በር ነው?"
ብለው ...ሲጠይቁት
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አይ አይደለም ከላይ ወደ ታች የተደረደረ በር
ነው።ከአንደኛው በር ወደ ሌላኛው በር ያለው ርቀት 70 አመት ያስኬዳል። እያንዳንዱ በር ከሌላኛው በር ግለቱ በ70 እጥፍ ይበልጣል።የአላህ ጠላቶች ወደጀሀነም ይነዳሉ። ልክ በሯ ላይ እንደደረሱ ዘባኒያ የተባሉ የጀሀነም ወታደሮች በሰንሰለት ይቀበሏቸዋል። ሰንሰለቱን በአፋቸው አስገብተው በመቀመጫዎቻቸው ያስወጡታል። ግራ እጁ ከአንገቱ ጋር ይጠፈራል ቀኝ እጁም ከልቡ ጋር ተጠፍሮ ይታሰራል። እያንዳንዱ ሰው ከሸይጧን ቁራኛው ጋር በሰንሰለት ይጠፈራል።ከዚያምሕ
በፊቶቻቸው እየተጎተቱ መላዕክት ደግሞ ከብረት በሆነ መዶሻ ይመቷቸዋል።ከዚህ ጭንቀት ለመውጣት ሲሞክሩ ወደዛው ይመልሷቸዋል"ብሎ መለሰላቸው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"በነዚህ በሮች የሚገቡት እነማን ናቸው?"ብለው ጠየቁት።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦ "በታችኛው በር የሚገቡት
1፦ሙናፊቆች
2፦በዒሳ ዐሰ ማዕድ የካዱት
3፦"የፊርዐውን ቤተሰቦች...ሲሆኑ
የ አንደኛው በሩ ስም ሀዊያ ይባለል።
ሁለተኛው በር ስሙ ጀሂም ሲሆን በሱ የሚገቡት ሙሽሪኮች ናቸው።
ሶስተኛው በር ሳብያኖች ነው የሚገቡበት ስሙም ሰቀር ይባላል።
በአራተኛው በር ኢብሊስ እና ተከታዮቹ መጁሶችም ይገቡበታል ስሙም ለዟ ይባላል።
አምስተኛው በር የሁዶች የሚገቡበት ሲሆን ስሙም ሁጠማ ይባላል።
ስድስተኛው በር ስሙ ዐዚዝ ሲሆን የሚገቡበት ክርስቲያኖች ናቸው።"ብሎ ከዘረዘረላቸው በኋላ ሰባተኛውን ለመጥቀስ ፍርሀት ያዘው።
ነቢያችንም(ሰ.ዐ.ወ)፦"ሰባተኛውን በር ለምን አትነግረኝም?" ብለው ሲጠይቁት ጂብሪልም(ዐ.ሰ)፦"በሱ በር የሚገቡት ካንተ ዑመት የሆኑ ትላልቅ ወንጀሎችን ሰርተው ሳይቶብቱ/ሳይፀፀቱ የሞቱ ናቸው" ብሎ ሲመልስላቸው ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) እራሳቸውን ስተው ወደቁ። ከዚያም ጅብሪልም የረሱልን(ሰ.ዐ.ወ)ጭንቅላት ታፋው ላይ አሳረፈ።ልክ ሲነቁ ቀና አሉና፦"አንተ ጅብሪል ችግሬ በዛ ሀዘኔም በረታብኝ ከኔ ኡመት ጀሀነም ሚገባ አለ እንዴ?" ብለው ሲጠይቁት ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦" አዎን ካንተ ኡመት የትላልቅ ወንጀል ባለቤቶች ይገባሉ"ብሎ መለሰላቸው፣ የዐይናችን ማረፊያ ከእናት ከአባት በላይ ለኛ አዛኝ የሆኑትም ነቢይ ይሄን ሲሰሙ ተንሰቅስቀው ማልቀስ ጀመሩ።ጅብሪልም አብሯቸው አለቀሰ።
😭😭😭😭/ፊዳከ አቢ ውኡሚ ያ ረሱለላህ/😭😭😭😭
ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ይህኔ፦"ያጅብሪል አንተም ታለቅሳለክ?" አሉት ።
ጅብሪልም(ዐ.ሰ)፦"እንዴት አላለቅስ የኔንስ መጨረሻ በምን አውቃለሁ?
እብሊስ እኮ ከመላእክት በላይ አላህን ይገዛ ነበር አላቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ያ አሏህ ያ ረህማን ሙስሊሞች አድርገህ እንደፈጠርከን ሙስሊሞች አድርገህ ውሰደን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ይህን ሀዲስ አንተ ጋር ወይም አንቺ ጋር እንዲቀር አታድርጉ
ቢያንስ ለ 10 ሰው እንላከው
ለመቀላቀል 👇👇👇👇
https://t.me/Officalramadan
Telegram
ረመዳን Ramadan vibe official
forgiveness.” “Make this Ramadan the turning point in your life. break free from the deceptions of this world and indulge into the sweetness of EEMAN.” “Don't be a servant of Ramadan be a servant of ALLAH be consistent.”
Islamic News
Daily Hadith
Islamic News
Daily Hadith
✍“ #አንተ #የጥቁር #ሴት #ልጅ!“ ተብለህ ብትሰደብ፣ምላሽህ ምን ይሆናል?
🌿ቢላል(ረዐ) እንዲህ ነው የመለሰው....
በአንድ ወቅት፣ የረሱል (ሰዐወ) ባልደረቦች (ረዐ) ሰብሰብ ብለው
ረሱልን (ሰዐወ) እየጠበቁ ነበር። በወቅቱ ከነበሩት ውስጥ፣ ኻሊድ ኢብን
ወሊድ፣
አብዱራህማን ኢብን አውፍ፣ ቢላል ኢብን ረባህና አቡዘር (ረዐ)
ይገኙበታል።
ከነዚህ ውስጥ ደግሞ ቆዳው ጥቁር የሆነ ሰው #ቢላል አል ሀበሽ (ረዐ)
ብቻ ነበር። አቡዘር (በዘገባው ውስጥ ስለምን እንደሆነ በግልጽ
ስላልተቀመጠ
ጉዳይ) መናገር ይጀምርና ቢላል ደግሞ ያርመዋል። አቡዘር(ረዐ) በዚህ
ክስተት በጣም ይበሳጭና😡 “ አንተ የጥቁር ሴት ልጅ! ልታርመኝ
ትሞክራለህ?”
ሲል ያንባርቅበታል። ቢላል(ረዐ)፣ አቡዘር (ረዐ) በተናገረው ነገር
እንደተከፋ በሚያስታውቅ ሁኔታ ከተቀመጠበት ተነሳና “በአላህ
ይሁንብኝ፣ ለረሱል
(ሰዐወ) እከስሀለሁ!” ብሎ ሄደ። ሄዶም ለረሱል (ሰዐወ) ስለሆነው
ነገር ነገራቸው።
💐💐ረሱልም (ሰዐወ) በሰሙት ነበር በጣም ተበሳጩ። አቡዘር (ረዐ)
እየተቻኮለ መጥቶ ረሱልን (ሰዐወ) አገኛቸውና “አሰላሙ አለይከ ያ
ረሱሉላህ”
ይላቸዋል። (በዛ ወቅት የነበረውን ነገር አቡዘር ራሱ ሲናገር እንዲህ
ይላል)
”እጅግ በጣም ከመናደዳቸው የተነሳ፣ ለሰላምታዬ እንኳ መልስ
የሰጡኝም አይመስለኝም” ከዛም እንዲህ አሉ “አንተ አቡዘር! በእናቱ
ምክንያት (ቢላልን) አዋረድከው? #በእርግጥ አንተ የጃሂሊያ ባህሪይ
ከውስጥህ ያለ ሰው ነህ!” (ይህን ሲሉ በመስማቱ) አቡዘር (በፀፀት)
አለቀሰ!😭😭
“የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! አላህ እንዲምረኝ ይለምኑልኝ!” ሲልም
ተማፀናቸው። ይህን ብሏቸው እያለቀሰ ከመስጂድ ሲወጣ፣ ቢላልን
(ረዐ)
አገኘው! (ከቢላል ፊት ለፊት) መሬት ላይ ፊቱን ደፍቶ “ቢላል ሆይ!
እግርህን አንስተህ ጭንቅላቴ ላይ እስካለደረግክ(እስካልረገጥከኝ) ድረስ ከዚህ
ቦታ አልነሳም። አንተ ክቡር ነህ፤ እኔ ደግሞ የተዋረድኩ (ትንሽ) ነኝ”
ይለዋል።
ቢላል (ረዐ) በክስተቱ በጣም በማዘኑ ማልቀስ 😥😥ይጀምራል። አጎንብሶም
የአቡዘርን ጉንጭ እየሳመ “ለአላህ (ሱወ) ሱጁድ ያደረገ ፊት ፈጽሞ
አይረገጥም፤ ይሳማል እንጂ!” ብሎታል። (ቡኻሪ ዘግበውታል)

✍ አንድ ጊዜ ረሱል (ﷺ) አለቀሱ❗️
ሶሀቦችም፦ ያረሱል አላህ ለምን #ተገዙ (ያለቅሳሉ )የአሏህ መልክተኛ ሆይ!? በማለት ጠየቋቸዉ
ረሱል'ም (ﷺ)፦ ወንድሞቼ ናፈቁኝ አሉ
ሶሃቦችም፦ እኛ ወንድሞችህ አይደለንም እንዴ፤ ሲሉ ጠየቁ?
ረሱል'ም (ﷺ)፦ እናንተ ባልደርቦቼ ናችሁ፤ ወንድሞቼ ከኔ በኋላ የሚመጡት እኔን ሳያዩ በኔ የሚያምኑት ናቸዉ። አሉ!!!
♡ ፊዲከ ኡሚ ወሩሂ ያረሱለሏህ
ያ! ማለት ደግሞ እኔን ፣ አንተን ፣ አንቺን...
በአጠቃላይ እኛን በመናፈቅ ነው ያለቀሱት።
▪️ሳያዩን ለናፈቁን ነብይ እስቲ ሰለዋት አዉርዱ!!
▪️ያጀመዓ ሰሉ አለ ነቢ! (ﷺ)
__\\___________

ለማስታወስ ያክል‼
=============
✍ ረመዳን 1 ወር ከ 20 ቀን ገደማ ነው የቀረው!
በተለያዬ ምክንያት የባለፈ አመት # ቀዷ ያለባችሁ ካላችሁ ከወዲሁ አሟሉ !!
ሌሎችንም አስታውሱ !
አላህ በሰላም ያድርሰን‼