NOT PIXEL SECRET CODE
284 subscribers
193 photos
14 videos
179 links
Download Telegram
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Cats ላይ የሰራችሁ በዚህ መልኩ ወደ Bybit withdraw ማድረግ ትችላላችሁ

ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ  መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👇

@unicrypto98
@unicrypto98
👍1
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tomarket Code !

2 ጊዜ የሰውዬውን ጭንቅላት
3 ጊዜ ድመቱን

በዚህ ወር  List ይደረጋል🙌

ለመጀመር
👉 Tomarket
👌1
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED)
Binance ምን እየሆነ ነው😑

በትላንትናው እለት Post ያረጉት ነገር ይህንን ይመስላል

ስለ "Moonbix Coin" ማስጀመሪያ አንዳንድ ወሬዎች ሲወራ አስተውለናል። ነገሮችን ለማጣራት ቡድናችን ምንም አይነት Coin እያስተዋወቀ አይደለም፣ እና ለGame Tokenኦች ምንም እቅዶች የሉም።

ማንኛውም ተቃራኒ የይገባኛል ጥያቄዎች አሳሳች ናቸው፣ ስለዚህ እባክዎን ይጠንቀቁ እና Updateኦችን ከOfficial ቻናሎቻችን በቀጥታ check ማረግዎን ያረጋግጡ።

የእርስዎ ደህንነት ሁል ጊዜ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው። Stay SAFU(Safe And Sound)  ፣ በመረጃ ይቆዩ እና ሁልጊዜ ምንጮችዎን ደግመው Check ያርጉ

እስቲ ለማንኛውን አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን😅


@unicrypto98
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED)
ቤተሰብ ስለ NotPixel አሪፍ መረጃ ልስጣችሁ መቼስ ባልኳችሁ መሰረት Pixel Paint እያደረጋችሁ ነው 🙂

እናም በምስሉ ላይ አይታችሁ ከሆነ በውስጡ በየ 8 ሰዓቱ Claim የሚደረግ Mining አለው ነገር ግን በጣም ትንሽ መጠን ነው የሚሰጣችሁ ስለዚህ እሱን እንዴት በደምብ እንደምታሳድጉ ልንገራችሁ

ምን መሰላችሁ ቦቱ ላይ ገብታችሁ 1 ግዜ Paint ባደረጋችሁ ቁጥር በቀን 0.1
$PX Mine ያደርግላችኋል ለምሳሌ እኔ እስከ አሁን ወደ 178 ጊዜ Paint አድርጌ ነበር ስለዚህ 178 × 0.1= 17.8 ይሆናል ይህ ማለት እኔ በቀን 17.8 $PX Mine አደርጋለሁ ማለት ነው

ስለዚህ ምን ታደርጋላችሁ መሰላችሁ በቻላችሁት አቅም Paint ለማድረግ ሞክሩ ( Paint ጠፋ አልጠፋ Paint ስታደርጉ ይቆጠራል ) ከዛ ብዙ Paint በኖራችሁ ቁጥር ብዙ
$PX ታገኛላችሁ ለምሳሌ እንደምንም 5000 Paint ብንደርስ 5000×0.1= 500 $PX በቀን Mine ይሆንልናል ማለት ነው

እስከ አሁን ካልጀመራችሁት 👇
https://t.me/notpixel/app?startapp=f5497550423_s664035

@unicrypto98
👍1👌1
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED)
MEMEFI ላይ ከMay 17በፊት የጀመሩትን ዳጎስ ያለ Airdrop Allocation እንደሚኖራቸው የተናገሩ ሲሆን ከዚህ ቀደም እንዳስታወቁት ቀድመው የጀመሩ ወይንም Early Adopters የተባሉት በAirdrop ቦነስ እንደሚኖራችረ ገልጸው ነበር ።

እስቲ ከMay 17 በፊት የጀመራችሁ
👍

ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ  መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👇

@unicrypto98
@unicrypto98
👍2
ICE NETWORK አልተቻለም ሶስተኛውን Project አስተዋውቋል 😋

➮ ከዚ በፊት ICE NETWORK ያንበሸበሻቹ  ያመለጣችሁም ጭምር Join This Project

በጥቂት ቀን 1m ተጠቃሚ አግኝቷል

SAUCES ይባላል አፑን  በዚህ LINK :
👇
https://sauces.world/@unity63
👆
ገብታችሁ ከ PLAY STORE ላይ ታወርዱታላቹ ከዛ ሚከተለውን PROCCES ተከትላችሁ መጀመር ነው🤗

1ኛ : EMAILአችሁን ታስገቡና SIGNUP ትሉታላቹ ከዛ ወደ ኢሜላቹ  VERTIFICATION CODE ይልካልክላችኋል  ከዛ የላከላችሁን አምጥታቹ አፑ ላይ ታስገባላቹ

2ኛ : ለራሳቹ NICKNAME( ቅፅል ስም)  አውጡ ይላቹሀል ከዛ ምትፈልጉትን ስም ትሰጡታላቹ

3ኛ :  እዚህ PROJECT ላይ ያለ REFERRAL CODE መግባት ስለማይቻል ይሔንን 👉
@unity63 👈 NICK NAME  ታስገባላችሁ

4ኛ : በየ 24 ሰአቱ እየገባቹ CLAIM ማረግ ነው ትኩረት ሰጥታቹ ስሩት ሰው መጋብዝ የሚቻለው ከ 5-25 ሰው ብቻ ነው በ ጥቂት ቀን 1M ተጠቃሚ አግኝቷል  ።

ለዛሬ አንድትጀምሩ ጋበዝኳቹ ነገ ሁሉም ሲጀመር ጠለቅ ያሉ ማብራሪያ ሰጣቹሀለው እኔ በ 2ACC ነው ምሰራው በ የ 24 ሰአት አየገባቹ CLAIM ማረግ ነው ካልወሰዳቹህ ጭራሽ ካላቹህ ላይ ይቀንሳል SO በየቀኑ CLAIM አርጉ የምታጋብዙት ሰውም ACTIVE ሆኖ መስራት አለበት ።

ተጨማሪ መረጃዎችን አጋራቹሀለው በደንብ ስሩ ⭐️


ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👇
@unicrypto98

@unicrypto98
👍1
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED)
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Tomarket Code - October 5

3- ጊዜ Hamsterኡን
1- ጊዜ የሰውዬውን ጭንቅላት


@unicrypto98
Look This Video👆


በዚህ Link ግቡ :
https://t.me/cherrygame_io_bot/game?startapp=r_5497550423

►Start በሉት
►ታስኮች ስሩና Point ሰብስቡ
► Top ውስጥ በመግባት በቀላሉ የ10$ ተሸላሚ ሁኑ

Cherry Game ለ6ተኛ Phase ለTop 500  ሰዎች እየሸለመ ነው የዚ  Giveaway Phase ለ2 ሳምንት ብቻ ሚቆይ ነው

➮ 1ደኛ ለወጣ 500USDT(65k Birr)
➮ ከ2 እስከ 6 ለወጣ 250 USDT(32.5k Birr)
➮ ከ7 እስከ 21 የወጣ 100 USDT(13k birr)
➮ ከ22 እሰከ 61ለወጣ 50 USDT(6.5k birr)
➮ ከ62 እስከ 121 ለወጣ 25 USDT(3.2k birr)
➮ ከ122 እስከ 500 ለወጣ 10 USDT(1300 birr)

ደስ ሚለው ነገር  በቀላሉ እናንተ Top 500 ውስጥ መግባት ትችላላቹ ,ከናንተ ማረግ ሚጠበቀው  ትንሽ Active ሆኖ ሚሰራ ሰው Invite ማረግ እና እናንተም Active መሆን  ነው ለምሳሌ አብዛኞች ሰዎች 7 Active ሰዎች invite አርገው Top 500 ውስጥ ገብተው የ10 USDT(ወይም 1300ብር) ቦታ ላይ ተቀምጠዋል እናንተም በቀላሉ ከነሱ እኩል ወይም ከነሱ በላይ ሆናቹ መቀመጥ ትችላላቹ  ነገር ግን  ከTop ውስጥ ላለመውጣት ጥረት ማረግ አለባቹ


@unicrypto98
👍2
አላችሁ
👍7
25 Usdt ስለተመዘገባቹ ብቻ‼️

የአፑ ስም Ultrapro Exchange: Buy Crypto ይባላል አፑን ከ play store ላይ ታገኙታላቹ እኛ ሀገር ስለማይሰራ Vpn ተጠቅማቹ አውርዱት!

በመቀጠል sign up በማለት በ email ተመዝገቡ

Referral Code ሚለው ላይ ይሄን በትክክል 
አስገቡ
         Copy
➡️  UTX48577464

Withdraw ሚጀምረው ነገ ሲሆን withdraw ለማድረግ verify ማድረግ ይኖርባቹሃል።

Appu Launch ሚደረገው ነገ ስለሆነ Verify ማረግ ነገ ይጀምራል እስከዛ Register አርጋቹ ጠብቁ። Register ምታረጉት VPN አብርታቹ ነው ‼️


App link ➫
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.application.ultrapro


@unicrypto98
ይሄ Project  እስከ December 4  ወይም ለ1 ወር 23 ቀን ድረስ  ብቻ ነው ሚቆየው የ 5 sec ስራ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፊ ለመሆን ሞክሩ!!!

በዚህ Link ግቡ :
https://doctorx.meme/@unity62

➨ Play store ሚለውን በመምረጥ ከ play store አፑን አውርዱት

➨ ክፈቱትና email በማስገባት ወደ Email የሚላክላቹን 3 digit code አስገቡ

➨ next step ሚለውን በመንካት  ስማቹን አስገቡለት

➨ Refferal Code ከተጠየቃቹ ይሄን አስገቡ
  👉 @unity62

complete ሚለውን ንኩት

➨ Telegram ቻናላቸውን Join አድርጋችሁ Verify አድርጉ

➨ በ 24 አንዴ ገብታችሁ ከ 3-5 Sec የ X ምልክቷን ጫን ብላችሁ በመያዝ Mine አድርጉ

ትኩስና በየጊዜው የሚለቀቁ ምርጥ  መረጃዎችን ለማግኘት የቻናላችን ቤተሰብ ይሁኑ
👇
@unicrypto98
@unicrypto98
👌2
Sunwaves Update

በቅርቡ ሊጠናቀቅ መሆኑን ተከትሎ በዛ ያለ Task አምጥቷል! አፑን Playstore ላይ ገብታችሁ Update አድርጉት! 🤝

እስካሁን ያልጀመራችሁ በዚህ Link ገብታችሁ  👉
https://sunwavestoken.com/@unity62 በቅድሚያ ይሄንን አፕ አውርዱት

➮ ኢሜይላችሁን አስገቡ
➮ ወደ ኢሜይላችሁ የተላከውን 3 ዲጂት ኮድ አስገብታችሁ Verify አድርጉ
➮ Nickname ሲላችሁ ስማችሁንን አስገቡለት
➮ Who invites you የሚለው ቦታ ላይ
👉 @unity63 ብላችሁ አስገቡ

ጨርሳችኋል!  በ24 አንድ ጊዜ ገብታችሁ ለ5 second መሀሉን ጫን ማለት ነው አለቀ !

@unicrypto98
እንደሚታወቀው Ice open network እስካሁን 5 ኘሮጀክቶችን  አሰጀምሯል ከነዚህም ውስጥ Sealsend ተጠቃሽ ነው

አሰራሩም ሙሉ ለሙ ከ Sunwaves , Doctor x, Sauces,Callfulent ጋር ተመሳሳይ ነው

የ 5 sec ስራ ስለሆነ ሁላችሁም ተሳተፊ ለመሆን ሞክሩ!!!

በዚህ Link ግቡ :
https://sealsend.email/@unity62

➨ Play store ሚለውን በመምረጥ ከ play store አፑን አውርዱት

➨ ክፈቱትና email በማስገባት ወደ Email የሚላክላቹን 3 digit code አስገቡ

➨ next step ሚለውን በመንካት  ስማቹን አስገቡለት

➨ Refferal Code ከተጠየቃቹ ይሄን አስገቡ
  👉 unity62

complete ሚለውን ንኩት

➨ Telegram ቻናላቸውን Join አድርጋችሁ Verify አድርጉ

➨ በ 24 አንዴ ገብታችሁ ከ 3-5 Sec የ X ምልክቷን ጫን ብላችሁ በመያዝ Mine አድርጉ
Seed ላይ የምትሰሩ  Point Burn እንዳይደረግባችሁ በቻላችሁት አቅም Active ለመሆን ሞክሩ በተጨማሪም Wallet Connect ማድረጋችሁን አትርሱ

Seed November ላይ List ይደረጋል ተብሎ ሚጠበቅ አሪፍ Project ነው ያልጀመራችሁ ካላችሁ ጀምሩ

ለመጀመር 👉 http://t.me/seed_coin_bot/app?startapp=5497550423
Forwarded from UNI CRYPTO (ĐÕPĘ ...$ 🍅7🐈 🌱SEED $X)
Tomarket Combo

በቅድሚያ Task ውስጥ ገብታችችሁ ምልክት ያደረኩበትን YouTube Task ስሩ

ከዛ ይሔንን አስገቡ 👉 12-5-7

@unicrypto98
👍2👌1
PAWS Farming

በስልክም ሆነ በPC የሚሰራ

➮ በመጀመሪያ በዚህ ሊንክ ግቡ👇
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=wZCwyhi9

➮ በመቀጠል Start በሉት እና ክፈቱት

➮ ጨረሳችሁ ቦቱ እራሱ ከዚህ በፊት ተሳትፋችሁ በነበሩት ፕሮጀክቶች ( Notcoin ፣ DOGS ፣ HAMSTER ) እና ቴሌግራም ላይ የቆያችሁበትን ጊዜ በማስላት ለእያንዳንዱ ስራ ነጥብ ይሰጣችኋል 🙌

➨ በተረፈ ሰውን መጋበዝ እና Task Section ውስጥ ገብታችሁ Task መስራት ትችላላችሁ

➨ ለጊዜው አዲስ ቦት ስለሆነ ሰው መጋበዝ ላይ በደምብ አተኩሩ

የምንሰራበት ምክንያቶች :-

➨ ለየት ያለ ሀሳብ ስለያዘ ( ከ
$DOGS ጋር ተመሳሳይ System ሆኖ ግን ይህ የሚሸልማችሁ ከዚህ በፊት የተሳተፋችሁባቸው Airdrops ታይቶ ነው )

➨ በጣም ትላልቅ ቦታ የሚሰጣቸው አካላት በደምብ Hype እየሰጡት ስለሆነ

➨ በአጭር ጊዜ Viral መውጣቱ አይቀርም ከአሁኑ ጀምሩት

➮ ቀሪውን እየሰራን እናያለን 🙂


@uniceypto98
👌2
Yo, Legends! 🐾

We’re lookin’ to level up our Telegram channel, and we need your help to make it pop!

Your support’s been dope, and with your boosts, we can take this to the next level. 🍾
😱1👌1
ሊጠናቀቅ አንድ ቀን ብቻ ቀራው ቶሎ ገብታችሁ Task ስሩና Coin ሰብስቡ  😱😱😱

ለመጀመር  👉  http://t.me/Tomarket_ai_bot/app?startapp=00000vRd
👌1