Nhm Tech
13.1K subscribers
654 photos
102 videos
20 files
443 links
TECH / FOREX / CRYPTO

For promotions 👉 @Nhmtech_pro

To buy ad Buy ads: https://telega.io/c/Nhmtech1
Download Telegram
23% የዋጋ ማሻሻያ‼️
ኢትዮ ቴሌኮም ላለፉት ስድስት ዓመታት ሲያከናውን የቆየውን ተከታታይ የታሪፍ ቅናሽ እና የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ ተከትሎ፣ አሁን ላይ ያለውን የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታ ከግምት ውስጥ ያስገባ መጠነኛ የታሪፍ ማስተካከያ ማድረጉን አስታወቀ። ኩባንያው ማስተካከያውን ያደረገው የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመርን ተከትሎ የአገልግሎቱን ቀጣይነት ለማረጋገጥ መሆኑን ገልጿል።

ኩባንያው ባወጣው መግለጫ እንዳመለከተው፣ ባለፉት ስድስት ዓመታት የደንበኞችን የመግዛት አቅም ያገናዘቡ ቅናሾችን በማድረጉ የደንበኞቹን ቁጥር ከ86 ሚሊዮን በላይ ማድረስ ችሏል። በተመሳሳይ የቴሌብር ተጠቃሚዎች ቁጥር ከ56 ሚሊዮን ማለፉን የገለጸው ኩባንያው፤ ይህም ለሀገሪቱ 'ዲጂታል ኢትዮጵያ 2025' ስትራቴጂ ስኬት ትልቅ ሚና መጫወቱን አብራርቷል።

የታሪፍ ማስተካከያው የተደረገባቸውን ምክንያቶች የገለጸው ኢትዮ ቴሌኮም፤ እየታዩ ያሉ የማክሮ ኢኮኖሚ ሁኔታዎች እንዲሁም የካፒታልና የሥራ ማስኬጃ ወጪዎች መጨመር ዋነኞቹ መሆናቸውን ጠቁሟል።

ይህ እርምጃ ኩባንያው በመላ ሀገሪቱ የጀመረውን የዲጂታል መሠረተ ልማት ማስፋፋት በዘላቂነት ለማጠናከር ያለመ መሆኑም ተገልጿል።

ይሁን እንጂ ማስተካከያው ሲደረግ የማህበረሰቡን የተለያዩ ክፍሎች ተጠቃሚነት ከግምት ውስጥ ያስገቡ ልዩ ድጋፎች መካተታቸውን ኩባንያው አስታውቋል። ከነዚህም መካከል:- ደንበኞች በቴሌብር ጥቅል ሲገዙ ያገኙት የነበረው የ10% ቅናሽ ወደ 20% ከፍ እንዲል ተደርጓል።

ይሁን እንጂ በርካታ ደንበኞች የሚጠቀሙባቸው 38 የተለያዩ ጥቅሎች ላይ ምንም ዓይነት የዋጋ ጭማሪ አልተደረገም ብሏል።

ዝቅተኛ ገቢ ያላቸው ዜጎች የሚጠቀሙባቸው የ1 ብር፣ የ2 ብር፣ የ5 ብር እና የ1 ሰዓት ጥቅሎች ባሉበት ዋጋ ቀጥለዋል ሲል ተቋሙ አስታውቋል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ በኢትዮጵያ የቴሌኮም ዘርፍ ውስጥ ሁለተኛው ግዙፍ ኦፕሬተር በመሆን በከፍተኛ ፍጥነት እየተንቀሳቀሰ የሚገኘው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ በዳታ (ኢንተርኔት) ጥቅል አገልግሎቶቹ ላይ ከቀናት በፊት እስከ 82 በመቶ የሚደርስ የዋጋ ማሻሻያ ማድረጉ ይታወቃል።
#ካፒታል

😔😔😔😔😔😔😢 አይ እምዬ ኢ/ያ
👍3
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
The last night of 2025 💥

🗣One question for traders 📊

Looking back, how was 2025?
Did it break you… or build you?
👍3
HOW WAS 2025?🔥🔥
Anonymous Poll
71%
GOOD
29%
BAD🚫
Happy New Year Guys 🎉🎉

Hope next year's prices look like this💶
👍31
Nhm Tech
Happy New Year Guys 🎉🎉 Hope next year's prices look like this💶
2025 እጅግ ከባድ አመት ነበረ ማለት ይቻላል
ብዙዎቻችን በairdrop ተስፋ የቆረጥንበት
የcrypto ነገረ አይወራ ትሬደሮች እራሳቸውን እስከማጥፋት የደረሱብት

ዓለማችን በከፍተኛ የተፈጥሮ አደጋ ውስጥ የነበረችበት እና ሶስተኛው የዓለም ጦርነት ያንዣበበት ዓመት ነበረ

የክሪፕቶ ዋሌቶች ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በሃከሮች የተዘረፉበት

ስንጠቀልለው 2025 ከpostive ይልቅ negative ነገሮች የሚያመዝኑበት አመት ነበረ

2026 የሰላም የብልጽግና ያርግልን😍
👍42
ብልህነት ወይስ ፍራቻ? ሎተሪ አሸናፊው ማንነቱን ደበቀ! 🎭💰

አንድ ጃማይካዊ የሎተሪ አሸናፊ ከ1 ሚሊዮን ዶላር በላይ የሚገመት ሽልማቱን ለመቀበል፣ የ"Scream" ፊልም ጭንብል እና ካባ ለብሶ በመቅረብ የብዙዎችን ቀልብ ስቧል።

ይህ ግለሰብ ማንነቱን የደበቀው፣ የቅርብ ጓደኞቹና ቤተሰቦቹ ገንዘብ እንዳይጠይቁት እና አላስፈላጊ ጫና እንዳይፈጥሩበት በመፍራት ነው። ሽልማቱን ለመቀበልም ራሱን እስኪያረጋጋ ሳምንታት ፈጅቶበታል።

ገንዘብ ሲገኝ ዘመድ ይበዛል ብሎ ፈርቶ ይሆን? 🤔

እናንተ ብትሆኑ ምን ታደርጋላችሁ?
ምንጭ፡ መናኸሪያ ሬዲዮ
👍11🔥32
✈️የቴሌግራም አካውንታችንን እንዴት እስከ ወዲያኛው delete ማድረግ እንችላለን?

በመጀመሪያ ወደ https://my.telegram.org/auth እንሄዳለን ከዚያም delete ማድረግ የፈለግነውን አካውንት ስልክ ቁጥር ካስገባን ቡኋላ በቴሌግራም የሚላክልንን ኮድ እናስገባለን።
ከዚያም delete account የሚለውን መርጠን delete ማድረግ እንችላለን።

📌ማሳሰቢያ፦ አንዴ አካውንቱ ከጠፋ እንደ ፎቶዎች፣ቻናሎች፣ግሩፖች፣ቻቶች እና የመሳሰሉ መረጃዎች አብረው የሚጠፉ ይሆናል።
👍31
❤️እንኳን ለጌታችን እና ለመድሀኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን🙏

    🥰መልካም ገና🥰
👍10
P2P binance ላይ እስከ 184.90 መሸጥ ተፈቅዷል ፣ ሌላ ቦታ ደግሞ 185.84 ብር እየተሸጠ ነው ።
👍7🔥1
Snaptube.apk
28.5 MB
የYoutube ቪዲዮዎችን በጥራት download የምታደርጉበት ምርጥ አፕ ተጠቀሙት
👍41
🤔ዛሬው የIshowspeed stream የት ይመስላችኋል???
🗿61
ምን ተማርኩኝ ከዚህ ፎቶ ..ብራዘር ለምን ሰለሞን ሙንታሬን ,,ጄንባ ጄንባን ,,አትመስልም ጨላ ካለህ የትኛዋንም ተቸከስ መግዛት ትችላለህ በርትተ ስራ ..

ልጅቷ ግን 😌 የምር
👌7😭1
#ጠቃሚ tip

💡 ለስኬታማ የ Cryptocurrency ኢንቨስትመንቶች ዋና ዋና ዘዴዎች

🔻የረጅም ጊዜ ኢንቨስትመንት (long term Investment)- (Holding )

በጣም ታዋቂ ከሆኑ ዘዴዎች አንዱ cryptocurrency ለረጅም ጊዜ መግዛት እና መያዝ ነው የHOLD ስትራቴጂው የአጭር ጊዜ ውጣ ውረድ ቢኖረውም የcrypto ዋጋው በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚጨምር በመጠበቅ ላይ የተመሰረተ ነው ።

🔻Portofolio Diversification

አንድ ሳይሆን በተለያዩ ክሪፕቶ ከረሲዎች ላይ ኢንቨስት ማድረግ ኪሳራን ለመቀነስ ይረዳል  Diversification ከተለያዩ ምድቦች ለምሳሌ Bitcoin altcoins እና stablecoins  መግዛትን ያካትታል።

🔻ግምታዊ ትሬዲንግ (Trading on Volatility )

የክሪፕቶፕ Marketu በተለዋዋጭነቱ የሚታወቅ ሲሆን ብዙ ነጋዴዎች ወይም traders ይህንን ለአጭር ጊዜ trading ይጠቀማሉ  ይም ማለት ዋጋቸው ሲወርድ ጠብቆ በመግዛት  ከፍተኛ ጭማሪ ሲያሳዩ ይሸጣሉ ይህ ዘዴ Market analysis ወይም የገበያ ሁኔታውን በማየት ፈጣን ውሳኔ መስጠትን ይጠይቃል.

🔻Staking and mining

አክሲዮን መግባትና እና Mining ማድረግ ኢንቨስት ከተደረጉ ገንዘቦች የማይንቀሳቀስ ገቢን ይፈቅዳል  Staking በብሎክቼን ላይ የStake Proof Mechanism የሚሰራ ሲሆን  Mining ደግሞ የስራ ኔትወርኮች ላይ ይሰራል ልክ እንደ airdrop ሁነው እንደሚመጡ ቶክኖች ማለት ነው   ሁለቱም ዘዴዎች ኔትወርክን Support በማረግ ገቢ ይሰጣሉ.

🔻የፕሮጀክት ጥናትና ትንተና analysis

Invest ከማድረግ በፊት ቴክኖሎጂውን ቡድኑን ግቡን እና እቆዱን ጨምሮ አንድን ፕሮጀክት በጥልቀት መመርመር አስፈላጊ ነው የፕሮጀክት ትንተና ኪሳራን ለመቀነስ ይረዳል።

ከጠቀማችሁ reaction እንዳይረሳ 🔥🥰🙏👍👏
👍72👏1
💡ዛሬ እስቲ ስለ ሀከሮች እናውራ

🔑 Hacker ማለት በቀላሉ ኮምፒውተር፣ ኔትወርክ ወይም ሶፍትዌር ስርዓትን በጥልቅ የሚገነዘብ እና ያንን እውቀት ችግር ለመፍታት ወይም ስርዓትን ለመሻሻል የሚጠቀም ሰው ነው።

🛑ግን ብዙ ሰዎች የሚያስቡት “hacker = ወንጀለኛ” ይህ ስህተት ነው ሁሉም ሀከሮች ወንጀለኞች አይደሉም።


🔻የHacker ዓይነቶች

▢White Hat Hacker
– በሕጋዊ መንገድ የደህንነት ችግሮችን ይፈትሻሉ
– ኩባንያዎችን ከጥቃት ይጠብቃሉ
– “Ethical Hacker” ይባላሉ

◉Black Hat Hacker
– ያለፈቃድ ሲስተም ይገባሉ
– መረጃ ይሰርቃሉ፣ ገንዘብ ያጠፋሉ
– እነዚህ ናቸው ሰዎችን የሚያጭበረብሩት

Gray Hat Hacker
– መካከለኛ ናቸው
– አንዳንድ ጊዜ ያለፈቃድ ይገባሉ፣ ግን ለጉዳት አይደለም
– ችግሮችን አግኝተው ሊያሳውቁ ይችላሉ

ከጠቀማችሁ reaction እንዳይረሳ 🔥🥰🙏👍👏
👏6👍21
እጅግ ልብ ሰባሪ ዜና 💔

ተወዳጁ የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህ ከዚህ አለም በሞት ተለየ 😭💔

ለነፃነት ወርቅነህ ቤተሰቦች እና ለመላው ኢትዮጵያውያን ወዳጆቹ መፅናናትን እንመኛለን 😔😔😔
😭141🔥1
እንኳን አደረሳችሁ 😊
🥰10
⚠️በቴሌግራም የሚላኩላችሁን እንደዚህ አይነት የ #Phishing ይዘት ያላቸው ሊንኮችን በጭራሽ እንዳትከፍቱ።🙏

‼️ከምታውቁት ሰው ቢላክም..


                   🦋#Share🦋
👍5
16ሺ ብር በ 3 ቀን

https://os8.me/EDwSnD
https://os8.me/EDwSnD

ስራው taka ይባላል

📶App downloadn ታደርጉ እና ከዛ create acc በgoogle or በስልክ ታደርጋላችሁ then ME የሚለው ጋር verify የሚል አለ እሱን በመንካት verify በፊታችሁ ካደረጋችሁ በኋላ


📸

🗓በየቀኑ በመግባት ለ5 ደቂቃ party ላይ mic on አርጋችሁ በመቀመጥ 1spin daily ማግኘት ትችላላችሁ 1 ሰው ስጋብዙ ደግሞ 2 spin


🍎 App download link
https://os8.me/EDwSnD
https://os8.me/EDwSnD
4👍2
The Apple iPhone 18 Pro, expected to arrive in September 2026, is already shaping up to be a pretty big deal, at least if the rumors are on point. Leaks suggest Apple is planning some meaningful upgrades across performance, cameras, and display design, which could make this a tempting upgrade even for recent iPhone users. Here’s a casual breakdown of 10 rumored iPhone 18 Pro features that might be worth holding out for.

1. Under-Display Face ID
2. Punch-Hole Front Camera
3. LTPO+ Display Technology
4. Bigger Battery
5. A20 Pro Chip (2nm process)
6. Apple C2 Modem
7. Stainless Steel Vapor Chamber
8. New 200MP Main Camera Sensor
9. Variable Aperture Lens
10. Enhanced Satellite Connectivity

🫣ዋጋው ስንት የሚሆን ይመስላችኋል??
👍3
ለMarvel film አፍቃሪያን በቀጣይ ጊዜያቶች ውስጥ የሚለቃቸው episodes ዝርዝር👆👆
👍3