NextGen Scholars
7.1K subscribers
502 photos
1 video
233 files
201 links
Currenly Leading EThiopian Educational Telegram Channel's
By Providing EUEE Materials , Short Notes and more
ALWAYS ONE STEP AHEAD!
Download Telegram
ምንም ተማሪ ያላሳለፋ ትምህርት ቤቶች ብዛት- 565
3👍1
Live stream started
በ onlin ከተፈተኑ ተማሪዎች
18.37 percent አልፋል።

ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች :-

591.6 ከፍተኛ ውጤት ከ Natural science
ODA SPECIA' BOARDING SCHOOL
2nd 583 ከ agaw mdr ሴት
ከ Social science
576.25 ዶዶላ ifaboru ወንድ
ሴት 569 ቦሌ አአ

https://t.me/NextGen_12
8👍3
563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል

70544 ተማሪ አልፏል


Natural 16.58%
Social 8.3%
20🙏3👍2
Remedia ዘንድሮም አለ። የመግቢያ ውጤቱ ከፍ ይላል። የምንቀበለው የ remedial ተማሪ ቁጥር ይቀንሳል።
-MoE

https://t.me/NextGen_12
8👍1
የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም።
ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው።

በሚቀጥሉት 3ቀናት ይለቀቃል ተብሎ ይታሰባል።
ፕሮፌሰሩ የሚሉትን ሰምተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።

@NextGen_12
13👍7
Live stream finished (29 minutes)
Birhanu nega meglecha
UAT Exam (Undergraduate Admission Test) for BSc Students
-professor Birhanu Nega
2018 ዓም ምግለጫ።
@nextgen_12
🙏15👍2
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በሚለቀቅበት ጊዜ ውጤት ለማየት፦

የዌብሳይት አድራሻዎች፦

result.eaes.et

result.neaea.gov.et

የቴሌግራም ቦት፦ @EAESbot / @EGSECE_bot

በአጭር መልክት (SMS)፦ የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration No.) ወደ 6284 ላኩ።

@NextGen_12
14👍6😢1🕊1
Forwarded from AAU (UAT)
ለUAT በ አጭር ጊዜ ከ እኛ ጋር መዘጋጀት የምትፈልጉ ተማሪዎች በ @UAT_support በ መመዝገብ ፤
ያለፉ አመታት ጥያቄውችን practice ማድረግ ትችላላች። ከዛ በትጭማሪ ኖት ፤ video እና በ መእራፍ የተካፋፍሉ ጥያቄዎችን access ማድረግ ትችላላችሁ።

አምና ያስትፈተናችው ልጆች ስለኛ የሰጡትን አስተያየት ተመልከቱ @FreeUATfeedbacks

join @UATEXAM_AAU
5👍3
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት

የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።

በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።

በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።

ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ @EAESbot
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ 6284

ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም

#tikvahethiopia

@NextGen_12
17😢2
የ12ኛ ክፍል ውጤት እየታየ ነው! ውጤታችሁን እንድናያላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration No) እና የመግቢያ ስማችሁን። @NextGen_12
7
ሰበር ዜና የ2018 ሪሜዲያል ውጤት ተለቋል

የ ሬሜዲያል ዉጤት Officially ተለቋል
Link:-https://result.ethernet.edu.et

Join us @NextGen_12
6
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ያድርጉ!
 
በ2018 ዓ.ም የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ሀገር አቀፍ ፈተና ወስዳችሁ በመደበኛው የትምህርት መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ውጤት ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች በሙሉ የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ እንድታደርጉ ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
 
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ ማድረጊያ ጊዜ 👇
ከነሐሴ 28/2018 ዓ.ም እስከ ጳጉሜን 05/2018 ዓ.ም
 
የዩኒቨርሲቲ እና የትምህርት መስክ ምርጫ የሚያደርጉበት ሊንክ 👇
https://student.ethernet.edu.et/
 
የሕክምና፣ የአካል ጉዳተኝነት፣ ተመሳሳይ ጾታ ያላቸው መንትያዎች እና ከስድስት ወር በታች ህጻን የሚያጠቡ እናቶች አስፈላጊውን ሕጋዊ ማስረጃ ማያያዝ ይኖርባችኋል ተብሏል።
 
#tikvahuniversity

@NextGen_12
12👍1
Forwarded from AAU (UAT)
2_UAT_Test_Taker_Schedule_–_Outside_AAU_Test_Sites_–_September_7.xlsx
229.5 KB
Dear UAT exam takers please find your name and exam center from the attached files
for fast search use @AAUhelper_bot
https://t.me/UATEXAM_AAU
2
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🙏95💔3
የቅዱስ ጳውሎስ ሜዲካል ኮሌጅ የ2019 ዓም የምዝገባ ማስታወቂያ
የመግቢያ መስፈርት
በ2018 ዓም ESSLCE ፈተና ለመጀመሪያ ጊዜ የወሰዱ
የ9-12 ክፍል አማካይ ውጤት ለሕክምና 80% እና በላይ፤ ለነርሲንግ 70% እና በላይ
የESSLCE ማለፊያ ነጥብ
ሕክምና
ታዳጊ ክልሎች እና ዞኖች ወንድ 450+ ሴት 425+
ሌሎች ክልሎች ወንድ 475+ ሴት 450+
ነርሲንግ
ታዳጊ ክልሎች እና ዞኖች ወንድ 400+ ሴት 375+
ሌሎች ክልሎች ወንድ 425+ ሴት 400+
(ታዳጊ ክልሎች/ዞኖች፡ አፋር፤ ቤንሻንጉል፤ ቦረና፤ ጋምቤላ፤ ሱማሌ፤ ደቡብ ኦሞ፤ ምዕራብ ኦሞ፤ ዋግኸምራ)
አስፈላጊ መረጃዎች
የምዝገባ ክፍያ 1000 ብር (የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000006577192)
የምዝገባ ቀን ከመስከረም 10 እስከ መስከረም 18 ቀን 2019 ዓም ከሰዓት 11:00 ሰዓት ድረስ
አመዘጋገብ በኦንላይን ብቻ የሚከናወን ሲሆን በአካል መምጣት አይቻልም
የማመልከቻ ደረጃዎች 1 portal.sphmmc.edu.et/Web/Announcement ላይ ይግቡ 2 የትምህርት ዘርፉን መርጠው Apply ይበሉ 3 መረጃዎችን ሞልተው የ9-12 ትራንስክሪፕት፤ የESSLCE ውጤት እና የክፍያ ደረሰኝ አያይዘው Submit ያድርጉ

🟥 @NextGen_12
13
የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሁኗል !

ለ2019 ዓ/ም የሪሚዲያል መርሃ ግብር ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ ለመግባት የሚያስችላቸው የመቁረጫ ነጥብ በተማሪዎች ውጤት፣ በዩኒቨርሲቲዎች የቅበላ አቅም፣ እና በሀገራዊ የትምህርት ፍትሃዊነት መርህ ላይ ተመስርቶ መወሰኑን ትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል።

1. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ወንድ ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 240 እና ከዚያ በላይ (40%)

2. የተፈጥሮ እና የማህበራዊ ሳይንስ ሴት ተማሪዎች 👉 ከ600 ውስጥ 228 እና ከዚያ በላይ (38%)
🔥4😱2