ትምህርት ሚኒስትር ዛሬ 9:00 መግለጫ ይሰጣል የሚባል መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል::
እስከ አሁን ትምህርት ሚኒስቴር በየትኛውም ይፋዊ ሶሻል ሚዲያ ያለው ነገር የለም::
ስለዚህ ይፋ ባልሆነ ነገር እራሳችሁን አታስጨንቁ::
@NextGen_12
እስከ አሁን ትምህርት ሚኒስቴር በየትኛውም ይፋዊ ሶሻል ሚዲያ ያለው ነገር የለም::
ስለዚህ ይፋ ባልሆነ ነገር እራሳችሁን አታስጨንቁ::
@NextGen_12
👍7❤4🔥2😱1
NextGen Scholars
ትምህርት ሚኒስትር ዛሬ 9:00 መግለጫ ይሰጣል የሚባል መረጃ በሰፊው እየተሰራጨ ይገኛል:: እስከ አሁን ትምህርት ሚኒስቴር በየትኛውም ይፋዊ ሶሻል ሚዲያ ያለው ነገር የለም:: ስለዚህ ይፋ ባልሆነ ነገር እራሳችሁን አታስጨንቁ:: @NextGen_12
እውነት መሆኑ ተረጋግጧል።
መረጃውን ወዲያው እየተከታተልን ምናሳውቃችሁ ይሆናል።
በ 30 ደቂቃ ውስጥ ይጀመራል ተብሎ ይታሰባል (መቅለጫው)።
መረጃውን ወዲያው እየተከታተልን ምናሳውቃችሁ ይሆናል።
በ 30 ደቂቃ ውስጥ ይጀመራል ተብሎ ይታሰባል (መቅለጫው)።
😱13💔5❤4👍1
በክል ደረጃ 32 percen addis ababa አሳልፏል።
አማራ 15
ጉምዝ 6.1
ደቡብ 9.2
ድሬደዋ 11.92
3.74
ሀረሪ 22.76
ጉምዝ 10.53
ሲዳማ 6.95
ሶማሌ 9.
ደቡብ ኢት 4.2
ትግራይ 11.2
https://t.me/NextGen_12
አማራ 15
ጉምዝ 6.1
ደቡብ 9.2
ድሬደዋ 11.92
3.74
ሀረሪ 22.76
ጉምዝ 10.53
ሲዳማ 6.95
ሶማሌ 9.
ደቡብ ኢት 4.2
ትግራይ 11.2
https://t.me/NextGen_12
Telegram
NextGen Scholars
Currenly Leading EThiopian Educational Telegram Channel's
By Providing EUEE Materials , Short Notes and more
ALWAYS ONE STEP AHEAD!
By Providing EUEE Materials , Short Notes and more
ALWAYS ONE STEP AHEAD!
❤4👍1
በ onlin ከተፈተኑ ተማሪዎች
18.37 percent አልፋል።
ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች :-
591.6 ከፍተኛ ውጤት ከ Natural science
ODA SPECIA' BOARDING SCHOOL
2nd 583 ከ agaw mdr ሴት
ከ Social science
576.25 ዶዶላ ifaboru ወንድ
ሴት 569 ቦሌ አአ
https://t.me/NextGen_12
18.37 percent አልፋል።
ከፍተኛ ውጤት ያመጡ ተማሪዎች :-
591.6 ከፍተኛ ውጤት ከ Natural science
ODA SPECIA' BOARDING SCHOOL
2nd 583 ከ agaw mdr ሴት
ከ Social science
576.25 ዶዶላ ifaboru ወንድ
ሴት 569 ቦሌ አአ
https://t.me/NextGen_12
❤8👍3
563960 ተመዝግቧል
550210 ተፈትኗል
70544 ተማሪ አልፏል
Natural 16.58%
Social 8.3%
550210 ተፈትኗል
70544 ተማሪ አልፏል
Natural 16.58%
Social 8.3%
❤20🙏3👍2
❤8👍1
የፈተናችሁ ውጤት መቼ እንደሚለቀቅ እስካሁን አልተናገሩም።
ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው።
በሚቀጥሉት 3ቀናት ይለቀቃል ተብሎ ይታሰባል።
ፕሮፌሰሩ የሚሉትን ሰምተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@NextGen_12
ይሁንና ከዚህ በፊት በነበረው Trend የፈተናቸሁ ውጤት ዛሬ የመለቀቅ እድሉ በጣም ዝቅተኛ ነው።
በሚቀጥሉት 3ቀናት ይለቀቃል ተብሎ ይታሰባል።
ፕሮፌሰሩ የሚሉትን ሰምተን የምናሳውቃችሁ ይሆናል።
@NextGen_12
❤13👍7
የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት በሚለቀቅበት ጊዜ ውጤት ለማየት፦
የዌብሳይት አድራሻዎች፦
result.eaes.et
result.neaea.gov.et
የቴሌግራም ቦት፦ @EAESbot / @EGSECE_bot
በአጭር መልክት (SMS)፦ የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration No.) ወደ 6284 ላኩ።
@NextGen_12
የዌብሳይት አድራሻዎች፦
result.eaes.et
result.neaea.gov.et
የቴሌግራም ቦት፦ @EAESbot / @EGSECE_bot
በአጭር መልክት (SMS)፦ የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration No.) ወደ 6284 ላኩ።
@NextGen_12
❤14👍6😢1🕊1
Forwarded from AAU (UAT)
ለUAT በ አጭር ጊዜ ከ እኛ ጋር መዘጋጀት የምትፈልጉ ተማሪዎች በ @UAT_support በ መመዝገብ ፤
ያለፉ አመታት ጥያቄውችን practice ማድረግ ትችላላች። ከዛ በትጭማሪ ኖት ፤ video እና በ መእራፍ የተካፋፍሉ ጥያቄዎችን access ማድረግ ትችላላችሁ።
አምና ያስትፈተናችው ልጆች ስለኛ የሰጡትን አስተያየት ተመልከቱ @FreeUATfeedbacks
join @UATEXAM_AAU
ያለፉ አመታት ጥያቄውችን practice ማድረግ ትችላላች። ከዛ በትጭማሪ ኖት ፤ video እና በ መእራፍ የተካፋፍሉ ጥያቄዎችን access ማድረግ ትችላላችሁ።
አምና ያስትፈተናችው ልጆች ስለኛ የሰጡትን አስተያየት ተመልከቱ @FreeUATfeedbacks
join @UATEXAM_AAU
❤5👍3
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ @EAESbot
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ 6284
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
#tikvahethiopia

❤17😢2
የ12ኛ ክፍል ውጤት እየታየ ነው! ውጤታችሁን እንድናያላችሁ የምትፈልጉ ተማሪዎች የመፈተኛ ቁጥራችሁን (Registration No) እና የመግቢያ ስማችሁን። @NextGen_12
❤7