ነቢል ዲሽ bast solution
13 subscribers
4 photos
1 file
3 links
Best ዲሽ solution
Download Telegram
Canal+Ethiopia መቀመጫውን ፈረንሳይ ያረገ ትልቅ የሚዲያ ተቋም ሲሆን ወደኛ ሀገር በቅርቡ ይግባ እንጅ በምእራብ አፍሪካ ባሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሀገሮች የተለመደ ቻናል ነው

Canal+Ethiopia ምን አለው ለሚለው ብዙ የሀገራችን ሰዎች ለእንግሊዝ ሊግ እና ለ UCL ከፋተኛ ፋቅር እዳለው ይታወቃል Canal+Ethiopia እነዚህን ሊጎች እስከ 2023 ድረስ ምንም የማስተላለፋ መብት የለውም

ለጊዜው ዘንድሮ በየትኛውም የክፋይ ቻናል መታየት ያልቻለውን ቡንደስሊጋ ያሳያል በተጨማሪም የጣሊያን ሴሪያን ያሳያል

ከነዚህም በተጨማሪ EBS EBC እና የቃና አይነት ይዘት ያላቸው ጣብያዎች በውስጡ ይዞዋል

በተጨማሪም ደሞ እውቅ የብስራት እስፖርት አዘጋጅ መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ ቻናል ያለው ሲሆን በሳል የጫወታ ትንታኔዎች ያቀርባል


ክፋያው እና መጀመራያ ጊዜ ሲገዛ ምን ምን ያካትታል

የ Canalplus አገልግሎት ለማግኘት የራሱ ሪሲቨር ሊኖሮት ይገባል ከዛ በተጨማሪም የዲሽ ሳህኖ Canalplus ወዳለበት አቅጣጫ መስተካከል ይገባዋል

ለመጀመርያ ጊዜ Canalplus ሲገዙ በውስጡ Receiver 55 cm የዲሽ ሳህን አንድ Lnb እንዲሁም 20meter ገመድ እና የአንድ ወር ፌሽታ Package ያገኛሉ

በየወሩ ክፋያ ለመፈፀም ሁለት አማራጮችን ይዞ ብቅ ብሎዋል
1 በየወሩ 250 ደስታ Package
2 በወር 500 ፌሽታ Package

ቻናሉ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍለ ሽፋን ያለው ሲሆን ከ 55 cm ባሉ ዲሿች መስራት ይችላል

ቻናሉን ለመስራት በመጀመርያ ፋይነደራችን ላይ 11512 H 3000 እንሞላና ከሳህኑ ጀርባ በመሆን ከ Nilesat ትንሽ ከፋ አድርገን ወደ ግራ ስናዞር ይመጣልናል እዛው ሳህን ላይ ዘንግ በመጠቀም ናይልና አሞስን መጠቀም እንችላለን


በመጨረሻም ለኳስ አፋቃሪዎች ተመራጭ የሚባል አይመስለኝም ምክንያቱም በውስጡ ተወዳጅ የሆኑትን UCL PREMIER LEAGUE የሌለው በመሆን ከዚ ውጭ ለመዝናኛ እና ለህፃናት ጥሩ አማራጭ ነው
ሰላም ለናንተ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ማንኛውም የዲሽ እንሰራለን ፡ኢትዮ ሳትን ፣ቲቪ ቫርዲሽ እና ዲኤስ ቲቪ ጨምሮ እንሰራለን ማሰራት ለምትፈልጉ 0929443637 መደወል ትችላላቹ 👌👌👍
🆕🆕 አስደሳች ዜና አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል

ይህ ቻናል ከናይል ሳት ጋር በቀላሉ ይሰራል


🛰 ሳተላይት SES@22W
🖥 የቻነሉ ስም DSTV English Sport
🆔 ፍሪኪዌንሲ 11551 V 45000
👉 ሙሉ ለሙሉ ኮሜንታተር English
📡 DISH SIZE 60CM ABOVE

ቻነሎቹ FOREVER Support ማድረግ የሚችሉ ረሲቨሮች ብቻ ነው SEARCH ሲደረጉ የሚገቡት።
👆👆👆👆pop lptv

💪💪💪💪ሀገራችን ለይ ተወዳዳሪ የሌለለው ምርጥ Iptv

🔺🔺🔺2mb wifi

🙏🙏🙏🙏ኤችዲ ወይም ኤስዲ ቻናሎችን ማየት ይቻላል

በዝ ዲኮደር ግን 1አመት 8 ወር POP IPTV

YOUTUBE መቆራረጥ ብሎ ነገር አይታሰብም

🗑🗑እንካን ለግል ለDSTV ቤት እራሱ ተመራጭ የሆነ እቃ


🔰🔰🔰SALVADOR SR-777 GOID PLUS
&
STRONG SAT st999 PRO
እቤታችሁ ዋይፉይ ያላችሁ ሰዎች በጣም አሪፍ ምርጫ ነው ኳስ ለማየት ፊልሞችን ለማየት ተጨማሪ ሰሀን አያስፈልጋችሁም እሪሲቨሩን ከኛ ማግኘት ይችላሉ Best ዲሽ solution
አዲስ ቻናል በኢትዮ ሳት
የቻናል ስም #Oromia 11

Nss12@57e
☞Frequency
☞10985 H 45000

---------------አዲስ ቻናል በኢትዮ ሳት
የቻናል ስም #Oromia 11

Nss12@57e
☞Frequency
☞10985 H 45000



📲0929443637
Euro 2020 በምን ቻናሎቾ መመልከት እንችላለን ?

◍ ሁለቱ የ Tajakistan የስፓርት ቻናሎች
Tv Varzish & FootBall HD የ 2020 የ European Cup ጨዋታዎችን የማስተላለፍ መብት አግኝተዋል ስለሆነም እነዚህን ምርጥ ጨዋታዎች በነፃ ቻናል በየቤታችን መመልከት እንችላለን።

⓵ አሰራሩ እና አማራጭ ቻናሎችን በተመለከተ

◍ በአሁኑ ሰአት እንደሚታወቀው አብዛኞቹ ሰው ቤት Ethiosat ተጠቃሚ ስለሆኑ የዲሽ መጠናቸው 90cm እና ከዛ በላይ ላላችሁ 1LNB እና 1Switch ብቻ በመጨመር ይሄን የኳስ ቻናል እንደ መጀመሪያ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ።

◍ Tv Varzish ለመስረት አዲሱ KingStar ጥቁሩ LNB ተጠቀሙ።

📡 Yahsat : 11785 H 27500
📺 Tv Varzish HD
BISS: 01A0 3BDC 20C1 6D4E

📺 Football-HD
BISS: 1234 0046 ABCD 0078

⓶ ሌላኛው አማራጭ ቻናል ደግሞ

◍ ሁለተኛው አማራጭ ቻናል ደግሞ በናይል ሳት አቅጣጫ ያለው Amos 4°w የሚባለው ሳተላይት ከ5-6 የኳስ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን ቻናሎቹን ለመመልከት በጣም ዝቅተኛ/አነስተኛ የ internat Data እና የሪሲቨሮች Server ያስፈልገዋል።
Frequency 📟 11031 V 27500
Frequency 📟 10971 V 27500
◍ Amos 4w ለመስራት በድጋሚ ምርጡን እና አዲሱን Real High Qyality Kingstar LNB ተጠቀሙ።

◍ ይሄንን ሳተላይት ለመጠቀም Nilesat 90cm ዲሽ ሰሀን ላላችሁ ተጠቃሚዎች 1LNB እና 1 Switch በመጨመር ይሄን ሳተላይት በጥራት መጠቀም ትችላላቹ።

👤ማንኛውም የሚፈልጉት ነገር ካለ ባላችሁበት ሆናችሁ የምትፈልጉትን የተለያዩ የሪሲቨር Account ማስሞላት ይችላሉ።

😍ኦሪጂናል የዲሽ እቃዎች በቅናሽ ዋጋ ከኛ መርጠው የፈለጉትን ያገኛሉ

📲0929443637
ከዚህ በፊት በ 700 ብር አዲስ DsTv ስትገዙ የአንድ ወር ነፃ የቤተሰብ ፓኬጅ የነበረው ሲሆን አሁን ደሞ በ700 ብር አዲስ ስተገዙ ነፃ የሜዳ ፓኬጅ (compact package የአንድ ወር የተሞላ ነው
📲0929443637
https://telegram.me/Nebildesesolution
ለሁሉም Vanstar ሪሲቨሮች ለአዲሶቹ ቻናሎች የድምፅ ማስተካከያ አዲስ ሶፍትዌር በ2 ቀን ውስጥ የምንለቅ ይሆናል
📱0929443637
🔥🔥ኢትዮሳት ላይ አዲስ የኳስ ቻናሎች (የBein sport ቻናሎች ገብተዋል ለEURO 2020 ተብሎ የተለቀቀ ይመስለኛል
📺Gosp 1
📺Gosp 2

📡 Ethio sat 57 E
♻️ 10985 hor 45000
👆 በዚህ ቁጥር በመሙላት መጠቀም ትችላላችው
📲0929443637
📡yahsat52°e_የ📺tv_varzish መገኛ ሳት ላይ

📺OMN TV ገብቷል።
12475
H/V
27500 tp
በመሙላት ቻናሉን ማግኘት ትችላላቹ።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጲያ ልጆች
በኢትዮ ሰአት በድጋሚ ስርጭቱን ጀመረ
Ethiosat 11605 H 4500
የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳልያ 10ሺ ሜትር

🇪🇹ኢትዮጵያ አሸንፋለች
🥇1ኛ 👉Selemon❤️Barega🇪🇹
2ተኛ👉Cheptegie🇺🇬
3ተኛ👉Kiplimo🇺🇬ሆነዋል
እንኳን ደስ አለን
📲0929443637
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ በምድብ አንድ ተደልድላለች
1. ካሜሩን
2. ቡርኪናፋሶ
3. ኢትዮጵያ
4. ኬፕ ቨርድ
👁መረጃ👁
Nilesat ላይ በ Forever እና በ Funcam ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች የሚከፈቱ የ OSN ቻናሎች
🔥 11137 H 27500
Al Yawm
Al Safwah
Cinema 1
Cinema 2
OSN Series +2
Series Channel
Fann
Music Now
🔥 11727 H 30000
History
Nickelodeon
MTV Live
Discovery Channel
OSN Family
History 2
Investigation Discovery
OSN Movies First HD +2
🔥 11804 H 30000
Nick Jr
NickToons
OSN Series
Nat Geo Wild
Nat Geo People
National Geographic
Star Movies
Star World
Discovery Science
🔥 11881 H 30000
Bloomberg TV
GMA Pinoy TV
GMA News TV
OSN Pop Up
OSN KidZone TV
CNBC
OSN Woman
Myx TV
GMA Life TV
Crime + Investigation
TeleRadyo
Cinema One Global
TFC
Aksyon TV
Disney Junior
MTV
Cine Mo!
ANC
🔥 11977 V 27500
Baby TV ME
Sky News
🔥 11996 H 30000 
OSN Movies First
OSN Movies Action
OSN News HD (NBC / MSNBC)
OSN Series First
E!
OSN Ya Hala! Cinema
TLC
OSN Ya Hala!
🔥 12034 H 27500
ART Hekayat
ART Hekayat 2
ART Aflam 1
ART Aflam 2
ART Cinema
🔥 12073 H 30000     
OSN Mezze
OSN Living
OSN Movies
OSN Enigma
OSN Mix
OSN Movies Kids
Disney Channel
OSN Series Comedy
OSN Ya Hala! Oula
Forwarded from SOFTWARE Gallery
Supermax2425HD_dump_6_3_2018.abs
8 MB
Super max 2425 HD

⚠️ሶፋትዌር ስትጭኑ ሞዴል እያያቹ ጫኑ!!

@SOFTWAREGALLERY12
👁መረጃ👁
Nilesat ላይ በ Forever እና በ Funcam ሰርቨሮች በ GOLDSTAR, LIFESTAR, SUPERSTAR ረሲቨሮች የሚከፈቱ የ OSN ቻናሎች
🔥 11137 H 27500
Al Yawm
Al Safwah
Cinema 1
Cinema 2
OSN Series +2
Series Channel
Fann
Music Now
🔥 11727 H 30000
History
Nickelodeon
MTV Live
Discovery Channel
OSN Family
History 2
Investigation Discovery
OSN Movies First HD +2
🔥 11804 H 30000
Nick Jr
NickToons
OSN Series
Nat Geo Wild
Nat Geo People
National Geographic
Star Movies
Star World
Discovery Science
🔥 11881 H 30000
Bloomberg TV
GMA Pinoy TV
GMA News TV
OSN Pop Up
OSN KidZone TV
CNBC
OSN Woman
Myx TV
GMA Life TV
Crime + Investigation
TeleRadyo
Cinema One Global
TFC
Aksyon TV
Disney Junior
MTV
Cine Mo!
ANC
🔥 11977 V 27500
Baby TV ME
Sky News
🔥 11996 H 30000 
OSN Movies First
OSN Movies Action
OSN News HD (NBC / MSNBC)
OSN Series First
E!
OSN Ya Hala! Cinema
TLC
OSN Ya Hala!
🔥 12034 H 27500
ART Hekayat
ART Hekayat 2
ART Aflam 1
ART Aflam 2
ART Cinema
🔥 12073 H 30000     
OSN Mezze
OSN Living
OSN Movies
OSN Enigma
OSN Mix
OSN Movies Kids
Disney Channel
OSN Series Comedy
OSN Ya Hala! Oula
​​SATLOCKER SL-8512 (​​XCRUISER XS5600D) ውስጣዊ እይታ
1. ፋይንደሩ ረጅም ሰአት የሚቆይ የባትሪ አቅም አለው።
2. ፋይንደሩ ሲግናል ካልቲ ሲያመጣ በጣም ፈጣን ነው።
3. ፋይንደሩ ማንኛውንም ሳተላይት እየሰራችሁ መስራት የምትፈልግትን ሳተላይት ስትቀርቡ በ 0 signal Quality DVB S2 ብልጭ ብልጭ እያለ ምልክት ይሰጣችሗል ይሔ ማለት እዛው አካባቢ ሆናችሁ በደንብ ስትፈልጉት እና LNB ዞር ዞር ስታደርጉ Signal Quality ይመጣላችሗል።
4. ፋይንደሩ ሳተላይት ስትቀርቡ Signal Strength ይጨምራል።
5. ፋይንደሩ በውስጡ እኛ ሀገር በብዛት የምንሰራቸው ሁሉም ሳተላይቶች እና ፍሪኩዌንሲያቸው ይዟል ለምሳሌ
Sat 1 ላይ Nilesat 7°W
Sat 2 ላይ Yahsat 52.5°E
Sat 3 ላይ Nss 57°W (EBS HD)
Sat 4 ላይ Amos 4°W
Sat 5 ላይ Arabsat 26°E
Sat 6 ላይ Express AMU1 at 36.1°E (DSTV)
Sat 7 ላይ ማንኛውም አይነት C-Band ቻናል መስራት ይቻላል።
5. ፋይንደሩ እራሱን ከሾርት መከላከል ይችላል ይሔ ማለት ዲሽ ልትሰሩ የሔዳችሁበት ቤት ገመዱ ሾርት ያደረገ ከሆነ እራሱ አውቶማቲካሊ ቢጫው Light ብሊንክ ብሊንክ ያደርጋል ከዛ ከታች ቂጡ ላይ reset በተን በመጫን ፋይንደሩን ማብራት እንችላለን።
6. ፋይንደሩ ባለ 4 ባለ 8 ባለ 16 ስዊች ማንበብ ይችላል ይሔ ማለት ከጣሪያ ሳትወርዱ ሁሉንም ነገር መጨረስ ትችላላችሁ ማለት ነው በተጨማሪም ጣሪያ ላይ ሳትወጡ እቤት ውስጥ ሆናችሁ የተበላሸውን ዲሽ መለየት ትችላለሰችሁ ማለት ነው።
7. ፋይንደሩ ከድሮው Xcruiser XS5500D ፋይንደር ጋር ኳሊቲ አነባበቡ አንድ አይነት ነው።
8. ፋይንደሩ ኦርጅናል ነው ረጅም ግዜ መገልገል ትችላላችሁ ችግር የሚፈጠረው በሌላ ቻርጀር ቻርጅ ስታደርጉት ብቻ ነው ስለዚህ በራሱ ቻርጀር ብቻ መጠቀም አለባችሁ ይሔ እንደማሳሰቢያ ነው።
9. ፋይንደሩ ምናልባት እንኳን ከተበላሸ ሁሉንም መለዋወጫ እጃችን ላይ አለ ለምሳሌ
1. Charging IC
2. LNB Power IC
3. Battery
4. Main Chip
5. Tuner IC
6. Demo IC
7. USB Communicate IC
8. Display Module
9. FPC Cable
ይሔ ማለት ያለሀሳብ ፋይንደሩን መጠቀም ትችላላችሁ ማለት ነው።
10. ፋይንደሩ ሞተር ዲሽ መስራት ይችላል
12. ፋይንደሩን ስትገዙ ሙሉ አክሰሰሪ ታገኛላችሁ።
13. ፋይንደሩ በስህተት እንኳን ቢበራ በራሱ ግዜ አውቶማቲካሊ መጥፋት ይችላል ይሔ ማለት ባትሪ save ማድረግ ይችላል።
14. ፋይንደሩን ስትገዙት ከጀርባው Made In Korea ማለቱን ያረጋግጡ።
15. ፋይንደሩ 9 ሳተላይቶች እና እስከ 250 TP መመዝገብ ይችላል
16. ፋይንደሩ TP Add እና EDIT ለማድረግ በጣም ቀላል ነው።
17. ፋይንደሩን ከኔ በ 3600ብር ማግኘት ይችላሉ አንዴ ከገዙት የዘለአለም እቃ ነው የእውነት ያመሰግኑናል
0929443637
Channel photo removed