🛰 NILESAT ላይ ያሉ ሁሉም መንፈሳዊ channeሎች በፊት በ SD receiver የሚሰሩት አሁን በ አዲስ FREQUENCY ወደ HD receiver እየገቡ ይገኛሉ ስለዚህ ከወራት እድሜ በሃላ sd ሪሲቨር ከአገልግሎት ውጪ ሊሆን ይችላል ምክንያቱም አሁን ሊገቡበት ያሰቡበት nss 57e ሳተላይት በ hd ሪሲቨር ስለሚሰሩ ነው በሀገራችን ላይ ደሞ 61% በላይ sd ሪሲቨር ተጠቃሚች እንደሆኑ ይታመናል ስለዚህ sd ሪሲቨር ያላችሁ ከወዲሁ አስቡበት ሪሲቨር ለመቀየር 😒😒😒😒😒😒
"መልካም እና አሪፍ ዜና "
═════
📡 "SES" ሳተላይት በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለይ በዚህ ዓመት ከፍተኛ መሻሻሎችን እያሳዬ የመጣ አንጋፋ የሳተላይት ካምፓኒ ነው።
✧✧✧
♨ኢዩቴልሳት ላይ የሚገኙትን ሀገርኛ ቻናሎች አንዲሁም ሌሎች ተደማጭነት ያላቸውን አለማቀፋዊ ቻናሎች በHD ጥራት ወደ ስርጭት እያመጣ ይገኛል።
✧✧✧
♨ ይህ ሳተላይት በ C-Band LNB ብዙ ዓመታትን ያስቆጠረ ሲሆን KU-Band LNB ላይም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ እየታወቀ የመጣ ሳተላይት ነው።
✧✧✧
♨በዚህ ዓመት "የኢትዮሳት ፕላትፎርምን" በመስራት በHD ጥራት ሁሉንም ቻናሎች ማስተላለፍ መጀመሩን ትናንት ትላልቅ የብሮድካስት ባለስልጣናት በተገኙበት ይፋ አድርጓል።
✧✧✧
♨ ስርጭቱን ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ በመጭው ወር ከ2000 በላይ የሳተላይት ዲሽ ቴክኒሻኖችን በማሰልጠን ወደስራ ያስገባል።
✧✧✧
♨ይህን ሳተላይት ከሌሎቹ ለየት የሚያደርገው ...
════════════
🔘ለኢትዮጵያና ምስራቅ አፍሪቃ ተብለው የተዘጋጁ ፕላትፎርሞችን መያዙ
🔘ለዲሽ ባለሙያ ተጨማሪ የሥራ እድልን መፍጠሩ
🔘ለጥራት ቅድሚያ በመስጠት ሁሉንም ቻናሎች HD ማድረጉ
🔘 ለትላልቅ ኢንች (inch 49', 55' 64'... )ቴሌቪዥኖች የጥራት ጉድለት መፍትሔ መሆኑ
🔘ነፃ እግርኳስን ለሚፈልጉ ተመልካቾች ተጨማሪ የዲሽ ወጭን ማስቀረቱ (ለምሳሌ- ከቫርዚሽ ጋር በ1ዲሽ ማለቅ መቻሉ)
🔘ከሀገርኛ ቻናሎች ውጭ የሆኑ ቻናሎች ቋንቋቸው እንግሊዝኛ መሆኑ ናቸው።
════════════
🛰 ሳተላይቱ በተለምዶ NSS 12 [57°E] ተብሎ የሚጠራ ሲሆን እስከዚህ ሰዓት ድረስ የሚከተሉትን ቻናሎች አካትቷል።
...................
➲EBS HD (11105 H 45000)
➲EBS Cinema (11105 H 45000)
➲EBS Muzika (11105 H 45000)
➲Fana HD (11105 H 45000)
➲Walta HD (11105 H 45000)
➲LTV HD(11105 H 45000)
➲ETV News HD (11165 H 45000)
➲ETV Entertainment(11165 H 45000)
➲ETV Language (11165 H 45000)
➲Amhara HD (11165 H 45000)
➲Amhara tv 2 (11165 H 45000)
➲OBN HD (11165 H 45000)
➲Tigray HD (11165 H 45000)
➲South HD (11165 H 45000)
➲SMN (11105 H 45000)
➲DW HD (11105 H 45000)
➲Asham HD (11105 H 45000)
➲Ahadu HD (11105 H 45000)
➲Balageru (11105 H 45000)
➲Afri Health HD(11105 H 45000)
➲Prayer (11105 H 45000)
➲France 24 (11165 H 45000)
➲RT News(11165 H 45000)
➲RT Documentary (11165 H 45000)
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በዚህ ሳምንት የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲JTV Ethiopia
➲OBS
➲ONN
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በሚቀጥሉት ሳምንታት የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲OMN
➲Asrat Media
➲ESAT
▬▬▬▬▬▬▬▬
🚦በሚቀጥለው ወር የሚገቡ
▬▬▬▬▬▬▬▬
➲Kana
➲Arts Tv
➲Nahoo
═══════════
ነቢል ዲሽ

❤ : Engineering E-Books ™
We Share and forward All Engineering branches E-Books , Articles , Exam Releted Books 4 Educational Purpose.
All Engineering Branches Books Available Like
📔Aerospace engineering
📔Agricultural engineering
📔Applied engineering
📔Automation and Robotics
📔Automobile Engineering
📔Biochemical engineering
📔BioTechnology Engineering
📔Ceramic Engineering
📔Chemical Engineering
📔Civil Engineering
📔Computer science
📔Construction
📔Design Engineering
📔Electrical Engineering
📔Electronics Engineering
📔Engineering management
📔Environment Engineering
📔Fabrication Technology
📔Food Engineering
📔Genetic Engineering
📔Highway Engineering
📔Industrial engineering
📔Information Technology
📔Jet Engineering
📔Management
📔Marine Engineering
📔Mechatronics engineering
📔Mechanical Engineering
📔Metallurgy Engineering
📔Mining engineering
📔Nano Engineering
📔Nuclear Engineering
📔Oil and Gas industry
📔Petroleum engineering
📔Project engineering
📔Process engineer
📔Software engineering
📔Safety
📔Textile Engineering
📔Utility Engineering
📔Veterinary Engineering
📔Water and Sewer Engineering
📔X Ray Engineering
📔Yield Engineering
📔Zoology Engineering
Join : https://t.me/Engineering_Ebooks1

ማክሰኞ ቀን 10:00 ሳት ላይ ኢትዮጵያ ከ ኮቲዲቫር የምታረገውን ጨዋታ እስካሁን በእርግጠኝነት የሚያስተላልፈው BEIN SPORT 4 ወይም BEIN SPORT EXTRA ላይ ብቻ ነው ሌላ አዲስ ነገር ካለ የምናሰሰውቃቹ ይሁናል IPTV ለምትጠቀሙ Vanstar V8 pro & vanstar v8 extreme ጨዋታውን በቀላሉ በ Bein sport ማየት
0929443637
0929443637
ሰላም የዚህ page ተከታታዮች በጣም አመሰግናለው
ኘሪሜሊጉ በ5ተኛ ሳምንት ሲቀጠል እጂግ ተጠባቂ ጫወታዎች ይደረጋሉ
💥እኛም ያስተላልፍሉ ብለን ከገመትናቸው መካካል በጥቂቱ ላጋራችሁ
አዳዲስ ቻናሎች
💎💎YAYI TV 1
💎💎YAYI TV 2
እነኚህ ቻናሎች አሁን ላይ እየሰሩ ያሉት
ABS3 ወይም አሞዝ ያላችሁ ሰዎች ሰርች ብቻ በማረግ ይገባሉ እነሱምከ
belN Sport HD 1
belN Sport HD 3
ነው ጨዋታ እየወሰዱ የሚያሳዩት
💎💎Hasiheh Tv
ይህም በቅርቡ በyhasat የጀመረ ቻናል ሲሆን ኘሪሜሊግ እና የተለያዪ የአውሮፖ ሊጎችን ያሳያል ተብሎ ይጠበቃል

Canal+Ethiopia መቀመጫውን ፈረንሳይ ያረገ ትልቅ የሚዲያ ተቋም ሲሆን ወደኛ ሀገር በቅርቡ ይግባ እንጅ በምእራብ አፍሪካ ባሉ ፈረንሳይኛ ተናጋሪ ሀገሮች የተለመደ ቻናል ነው
Canal+Ethiopia ምን አለው ለሚለው ብዙ የሀገራችን ሰዎች ለእንግሊዝ ሊግ እና ለ UCL ከፋተኛ ፋቅር እዳለው ይታወቃል Canal+Ethiopia እነዚህን ሊጎች እስከ 2023 ድረስ ምንም የማስተላለፋ መብት የለውም
ለጊዜው ዘንድሮ በየትኛውም የክፋይ ቻናል መታየት ያልቻለውን ቡንደስሊጋ ያሳያል በተጨማሪም የጣሊያን ሴሪያን ያሳያል
ከነዚህም በተጨማሪ EBS EBC እና የቃና አይነት ይዘት ያላቸው ጣብያዎች በውስጡ ይዞዋል
በተጨማሪም ደሞ እውቅ የብስራት እስፖርት አዘጋጅ መንሱር አብዱልቀኒ የራሱ ቻናል ያለው ሲሆን በሳል የጫወታ ትንታኔዎች ያቀርባል
ክፋያው እና መጀመራያ ጊዜ ሲገዛ ምን ምን ያካትታል
የ Canalplus አገልግሎት ለማግኘት የራሱ ሪሲቨር ሊኖሮት ይገባል ከዛ በተጨማሪም የዲሽ ሳህኖ Canalplus ወዳለበት አቅጣጫ መስተካከል ይገባዋል
ለመጀመርያ ጊዜ Canalplus ሲገዙ በውስጡ Receiver 55 cm የዲሽ ሳህን አንድ Lnb እንዲሁም 20meter ገመድ እና የአንድ ወር ፌሽታ Package ያገኛሉ
በየወሩ ክፋያ ለመፈፀም ሁለት አማራጮችን ይዞ ብቅ ብሎዋል
1 በየወሩ 250 ደስታ Package
2 በወር 500 ፌሽታ Package
ቻናሉ በአብዛኛው የኢትዮጵያ ክፍለ ሽፋን ያለው ሲሆን ከ 55 cm ባሉ ዲሿች መስራት ይችላል
ቻናሉን ለመስራት በመጀመርያ ፋይነደራችን ላይ 11512 H 3000 እንሞላና ከሳህኑ ጀርባ በመሆን ከ Nilesat ትንሽ ከፋ አድርገን ወደ ግራ ስናዞር ይመጣልናል እዛው ሳህን ላይ ዘንግ በመጠቀም ናይልና አሞስን መጠቀም እንችላለን
በመጨረሻም ለኳስ አፋቃሪዎች ተመራጭ የሚባል አይመስለኝም ምክንያቱም በውስጡ ተወዳጅ የሆኑትን UCL PREMIER LEAGUE የሌለው በመሆን ከዚ ውጭ ለመዝናኛ እና ለህፃናት ጥሩ አማራጭ ነው

ሰላም ለናንተ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች ማንኛውም የዲሽ እንሰራለን ፡ኢትዮ ሳትን ፣ቲቪ ቫርዲሽ እና ዲኤስ ቲቪ ጨምሮ እንሰራለን ማሰራት ለምትፈልጉ 0929443637 መደወል ትችላላቹ 👌👌👍
🆕🆕 አስደሳች ዜና አዲስ ነፃ የኳስ ቻነል
ይህ ቻናል ከናይል ሳት ጋር በቀላሉ ይሰራል
🛰 ሳተላይት SES@22W
🖥 የቻነሉ ስም DSTV English Sport
🆔 ፍሪኪዌንሲ 11551 V 45000
👉 ሙሉ ለሙሉ ኮሜንታተር English
📡 DISH SIZE 60CM ABOVE
ቻነሎቹ FOREVER Support ማድረግ የሚችሉ ረሲቨሮች ብቻ ነው SEARCH ሲደረጉ የሚገቡት።
ይህ ቻናል ከናይል ሳት ጋር በቀላሉ ይሰራል
🛰 ሳተላይት SES@22W
🖥 የቻነሉ ስም DSTV English Sport
🆔 ፍሪኪዌንሲ 11551 V 45000
👉 ሙሉ ለሙሉ ኮሜንታተር English
📡 DISH SIZE 60CM ABOVE
ቻነሎቹ FOREVER Support ማድረግ የሚችሉ ረሲቨሮች ብቻ ነው SEARCH ሲደረጉ የሚገቡት።
👆👆👆👆pop lptv
💪💪💪💪ሀገራችን ለይ ተወዳዳሪ የሌለለው ምርጥ Iptv
🔺🔺🔺2mb wifi
🙏🙏🙏🙏ኤችዲ ወይም ኤስዲ ቻናሎችን ማየት ይቻላል
በዝ ዲኮደር ግን 1አመት 8 ወር POP IPTV
YOUTUBE መቆራረጥ ብሎ ነገር አይታሰብም
🗑🗑እንካን ለግል ለDSTV ቤት እራሱ ተመራጭ የሆነ እቃ
🔰🔰🔰SALVADOR SR-777 GOID PLUS
&
STRONG SAT st999 PRO
እቤታችሁ ዋይፉይ ያላችሁ ሰዎች በጣም አሪፍ ምርጫ ነው ኳስ ለማየት ፊልሞችን ለማየት ተጨማሪ ሰሀን አያስፈልጋችሁም እሪሲቨሩን ከኛ ማግኘት ይችላሉ Best ዲሽ solution

✅ Euro 2020 በምን ቻናሎቾ መመልከት እንችላለን ?
◍ ሁለቱ የ Tajakistan የስፓርት ቻናሎች
Tv Varzish & FootBall HD የ 2020 የ European Cup ጨዋታዎችን የማስተላለፍ መብት አግኝተዋል ስለሆነም እነዚህን ምርጥ ጨዋታዎች በነፃ ቻናል በየቤታችን መመልከት እንችላለን።
⓵ አሰራሩ እና አማራጭ ቻናሎችን በተመለከተ
◍ በአሁኑ ሰአት እንደሚታወቀው አብዛኞቹ ሰው ቤት Ethiosat ተጠቃሚ ስለሆኑ የዲሽ መጠናቸው 90cm እና ከዛ በላይ ላላችሁ 1LNB እና 1Switch ብቻ በመጨመር ይሄን የኳስ ቻናል እንደ መጀመሪያ አማራጭ ማግኘት ይችላሉ።
◍ Tv Varzish ለመስረት አዲሱ KingStar ጥቁሩ LNB ተጠቀሙ።
📡 Yahsat : 11785 H 27500
📺 Tv Varzish HD
BISS: 01A0 3BDC 20C1 6D4E
📺 Football-HD
BISS: 1234 0046 ABCD 0078
⓶ ሌላኛው አማራጭ ቻናል ደግሞ
◍ ሁለተኛው አማራጭ ቻናል ደግሞ በናይል ሳት አቅጣጫ ያለው Amos 4°w የሚባለው ሳተላይት ከ5-6 የኳስ ቻናሎችን የያዘ ሲሆን ቻናሎቹን ለመመልከት በጣም ዝቅተኛ/አነስተኛ የ internat Data እና የሪሲቨሮች Server ያስፈልገዋል።
Frequency 📟 11031 V 27500
Frequency 📟 10971 V 27500
◍ Amos 4w ለመስራት በድጋሚ ምርጡን እና አዲሱን Real High Qyality Kingstar LNB ተጠቀሙ።
◍ ይሄንን ሳተላይት ለመጠቀም Nilesat 90cm ዲሽ ሰሀን ላላችሁ ተጠቃሚዎች 1LNB እና 1 Switch በመጨመር ይሄን ሳተላይት በጥራት መጠቀም ትችላላቹ።
👤ማንኛውም የሚፈልጉት ነገር ካለ ✅ ባላችሁበት ሆናችሁ የምትፈልጉትን የተለያዩ የሪሲቨር Account ማስሞላት ይችላሉ።
😍ኦሪጂናል የዲሽ እቃዎች በቅናሽ ዋጋ ከኛ መርጠው የፈለጉትን ያገኛሉ
📲0929443637

ከዚህ በፊት በ 700 ብር አዲስ DsTv ስትገዙ የአንድ ወር ነፃ የቤተሰብ ፓኬጅ የነበረው ሲሆን አሁን ደሞ በ700 ብር አዲስ ስተገዙ ነፃ የሜዳ ፓኬጅ (compact package የአንድ ወር የተሞላ ነው
📲0929443637
https://telegram.me/Nebildesesolution
📲0929443637
https://telegram.me/Nebildesesolution
Telegram
ነቢል ዲሽ bast solution
Best ዲሽ solution
ለሁሉም Vanstar ሪሲቨሮች ለአዲሶቹ ቻናሎች የድምፅ ማስተካከያ አዲስ ሶፍትዌር በ2 ቀን ውስጥ የምንለቅ ይሆናል
📱0929443637
📱0929443637
🔥🔥ኢትዮሳት ላይ አዲስ የኳስ ቻናሎች (የBein sport ቻናሎች ገብተዋል ለEURO 2020 ተብሎ የተለቀቀ ይመስለኛል
📺Gosp 1
📺Gosp 2
📡 Ethio sat 57 E
♻️ 10985 hor 45000
👆 በዚህ ቁጥር በመሙላት መጠቀም ትችላላችው
📲0929443637
📺Gosp 1
📺Gosp 2
📡 Ethio sat 57 E
♻️ 10985 hor 45000
👆 በዚህ ቁጥር በመሙላት መጠቀም ትችላላችው
📲0929443637
Forwarded from ኢትዬ ዲሽ ከ ሳሚ ዲሽ info ®
በ📡yahsat52°e_የ📺tv_varzish መገኛ ሳት ላይ
📺OMN TV ገብቷል።
በ✅12475
✅H/V
✅27500 tp
በመሙላት ቻናሉን ማግኘት ትችላላቹ።
📺OMN TV ገብቷል።
በ✅12475
✅H/V
✅27500 tp
በመሙላት ቻናሉን ማግኘት ትችላላቹ።
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የኢትዮጲያ ልጆች
በኢትዮ ሰአት በድጋሚ ስርጭቱን ጀመረ
Ethiosat 11605 H 4500
በኢትዮ ሰአት በድጋሚ ስርጭቱን ጀመረ
Ethiosat 11605 H 4500
የመጀመሪያውን ወርቅ ሜዳልያ 10ሺ ሜትር
🇪🇹ኢትዮጵያ አሸንፋለች
🥇1ኛ 👉Selemon❤️Barega🇪🇹
2ተኛ👉Cheptegie🇺🇬
3ተኛ👉Kiplimo🇺🇬ሆነዋል
እንኳን ደስ አለን
📲0929443637
🇪🇹ኢትዮጵያ አሸንፋለች
🥇1ኛ 👉Selemon❤️Barega🇪🇹
2ተኛ👉Cheptegie🇺🇬
3ተኛ👉Kiplimo🇺🇬ሆነዋል
እንኳን ደስ አለን
📲0929443637
Forwarded from ሳትላይት ዲሽ መረጃ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
በካሜሩን አስተናጋጅነት በሚካሄደው የአፍሪካ ዋንጫ የኢትዮጵያ በምድብ አንድ ተደልድላለች
1. ካሜሩን
2. ቡርኪናፋሶ
3. ኢትዮጵያ
4. ኬፕ ቨርድ
1. ካሜሩን
2. ቡርኪናፋሶ
3. ኢትዮጵያ
4. ኬፕ ቨርድ