#Ethiopia : አቶ ጃንጥራር አባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀመሩ፡፡ በክፍለ ከተማው የማዕድ ማጋራት እና ችግኝ ተከላ መርሃ ግብርም አከናውነዋል፡፡
በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት አስተባባሪ አቶ ጃንጥራር አባይ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በመገኘት የአቅመ ደካሞችን ቤት እድሳት አስጀምረዋል፡፡
በመርሃግብሩ ላይ አቶ ጃንጥራር አባይ እንደገለጹት የከተማ አስተዳደሩን ጥሪ በመቀበል በኮቪድ 19 ወረርሽኝ ሳቢያ ለችግር የተጋለጡ ወገኖችን በመደገፍ ላይ ያሉ ባለሃብቶችን እና በጎፍቃደኛ ግለሰቦችን አመስግነዋል፡:
መጪው አዲስ ዓመትን ስንቀበልም ችግር ውስጥ ያሉ ወገኖቻችንን በማሰብ እና ያለንን በማካፈል መሆን እንዳለበት አቶ ጃንጥራር ጥሪ አቅርበዋል፡፡
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፍቃዱ ካሳሁን በበኩላቸው በክፍለከተማው በክረምት በጎፍቃድ መርሃግብር እስካሁን 66 የአቅመ ደካማ ቤቶችን በማደስ ለባለቤቶች ማስረከባቸውን ገልፀዋል፡፡
ዛሬ የተጀመሩትን ጨምሮ 121 ቤቶችን እስከ ነሃሴ ወር መጨረሻ ድረስ አጠናቆ ለማስረክብ እየተሰራ መሆኑን አቶ ፍቃዱ ተናግረዋል፡፡
በዛሬው ዕለት በተካሄደ የማዕድ ማጋራት መርሃግብርም በሶስት ዙሮች ባለሃብቶችን በማስተባበር ሶስት ሚሊየን ብር የሚገመት የሁለት ወር አስቤዛ ለ500 እማወራ እና አባዎራዎች ድጋፍ ተደርጓል ፡፡

"የአባይን ግድብ ለማጥቃት የሚነሳ ማንኛውም ሃይል ካለ ለመመከት አብረን እንቆማለን" | በሱዳን የ4ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሁስማን ጁማ
#EthioSudan : በሱዳን የ4ኛ ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሁስማን ጁማ ፣ ኢትዮጵያውያን እየገነቡት ያለውን የአባይን ግድብ ለማጥቃት የሚነሳውን ማንኛውም ሃይል ካለ ለመመከት የሱዳን መንግስትና ህዝብ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጎን እንደሚቆም አረጋግጠዋል።
ዋና አዛዡ ይህንን የተናገሩት በኢትዮጵያ የ22ኛ ንስር ክፍለ ጦር እና በሱዳን የ4ኛ ክፍለ ጦር የጋራ ጥምር ወታደራዊ ኮሚቴ ለ13ኛ ጊዜ የሁለትዮሽ ውይይት ባካሄዱበት ወቅት ነው፡፡
የ22ኛ ንስር ክፍለ ጦር ዋና አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ነገሪ ቶሊና በበኩላቸው ፤ በድንበር አካባቢ ከሱዳን 4ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች ጋር የመረጃ ልውውጦችን በማድረግ በተሰራው ስራ ድንበር ተሸጋሪ ወንጀሎችን በመከላከል ውጤታማ ስራዎች ተከናውነዋል፡፡
የጋራ ጥምር ወታደራዊ ኮሚቴው ፣ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በዘላቂነት ለመፍታት የሚያስችል የስምምነት ፊርማ የተፈራረመ ሲሆን ፣ አለም አቀፍ ወረርሽኝ የሆነውን ኮሮና ቫይረስን በጋራ በመከላከል የሁለቱ ሃገራት ህዝቦች እንዲገናኙ ለማድረግም እንደሚሰራ ተገልጿል፡፡
ምንጭ:- የኢ.ፌ.ዴ.ሪ መከላከያ ሰራዊት

Good news
#Ethiopia : ጫማ እየጠረጉ ኑሮዋቸውን የሚገፉትን አባታችን አቶ ሁሴን የሱፍን አግቻችው በቪዲዮ አውርተናል:: ነዋሪነታቸው በበደሌ ከተማ ሲሆን አቶ ሁሴን በህመም ምክንያት ጆሮዋቸው ብዙም አይሰማም እንደምንም አብሮዋቸው ያለ አብደላ የተባለ ያገናኘኝ ልጅ እየረዳቸው አውርተናል:: አቶ ሁሴን አንድ የባንክ ደብተር አላቸው እሱን ትተውት አዲስ እንዲያወጡ ለልጁ ነግሬው ዛሬ ፎቶ አስነስትቸው የባንክ ደብተሩን እንደላከልኝ ለመርዳት ቃል የገብችሁ ሰዎች ለአቶ ሁሴን በቀጥታ በባንካቸው መላክ ትችላላችሁ::
ኢትዮጵያዊነ ይለምልም

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤ/ክርስቲያን፡ "የመንግሥት ባለሥልጣናት ኃላፊነታቸውን በወቅቱ እና በብቃት አልተወጡም
#Ethiopia : ድምፃዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ፤ ሰኔ 22 ቀን 2012 ዓ.ም ምሽት በአዲስ አበባ መገደሉን ተከትሎ በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ በአንዳንድ አለመረጋጋት መከሰቱ ይታወሳል። ይህንን በማስመልከት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ዛሬ [ረቡዕ] ረፋዱን መግለጫ አውጥታለች።
መግለጫው 'በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ ዞኖች ተቀነባብረው በተፈጸሙ ጥቃቶች የተጎዱ የቤተክርስቲያኗ ምእመናንን መርዳትና መልሶ ማቋቋምን አስመልክቶ' የወጣ እንደሆነ ተመልክቷል። መግለጫው ቤተ ክርስትያኗ በሃጫሉ ሁንዴሳ ድንገተኛ ሞት ሐዘን እንደተሰማት አትቷል።
ኾኖም በግድያው የተሰማትን ሐዘን ለመወጣት ጊዜ ሳይሰጣት፣ ሐዘንተኛነቷ ተረስቶ እና እንደ ጠላት ተቆጥራ፣ በኦሮሚያ ክልል በአንዳንድ አካባቢዎች በክርስቲያን ልጆቿ ላይ ዘግናኝ ፍጅት እና መከራ ተፈፅሞባቸዋል" ሲል መግጫው በመዕእመናን ላይ ደርሷል ያለውን ጉዳት አመልክቷል።
የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በእምነታቸው ብቻ በአሰቃቂ ሁኔታ እንደተገደሉ፣ እንደተደፈሩና ቤት ንብረታቸው እንደወደመ ቤተ ክርስትያኗ በመግለጫዋ አትታለች። ብዙዎች ከሞቀ ቀዬአቸው ተፈናቅለው የክረምቱን ጨለማ በቅጽረ ቤተ ክርስቲያን በሚገኙ መቃብር ቤቶች እና አዳራሾች፣ በልዩ ልዩ መንግሥታዊ ተቋማት እንዲሁም በግሰለቦች ቤት ተጠልለው ለማሳለፍ ተገደዱ፤ ለአስከፊ ማኅበራዊ እና ሥነ ልቡናዊ ቀውሶች ተዳረጉ" ሲል መግለጫው ያስቀምጣል።
ቤተ ክርስትያኗ፤ የመንግሥት ባለሥልጣናት ፍትህን በማስከበር ረገድ ተገቢውን እርምጃ አልወሰዱም ስትልም ትወቅሳለች። ቤተ ክርስቲያናችን፣ ይህንኑ የተቀነባበረ ጥቃት እንደሰማች፣ ሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም በቋሚ ሲኖዶስ በኩል የሐዘን መግለጫ አውጥታለች፤ በአገር ውስጥ እና በውጭ በሐዘንና በጸሎት ወደ እግዚአብሔር ስታመለክት ከርማለች" በማለት ከመጀመሪያው አንስቶ የተደረገውን ተግባር ጠቅሷል።
መግለጫው አክሎም "የሚመለከታቸው የመንግሥት አካላትም "አጥፊዎችን አንታገሥም፤ ተገቢውን ፍትሕ እንሰጣለን፤ የተጎዱትን እንክሳለን፤" ብለው ቃል የገቡትን ይፈጽሙ እንደ ኾነ በማለት በትዕግሥት ጠብቃ ነበር። ኾኖም ዜጎችን ከጥቃት አስቀድሞ የመከላከል እና የመጠበቅ፣ ፍትሕን የማስፈንና ተጎጂዎችን በአግባቡ የመካስ ሐላፊነታቸውን በወቅቱ እና በብቃት ሲወጡ አላየችም" በማለት ወቅሷል።መግለጫው እንደተመለከተው ሲኖዶሱ በምዕመናን ላይ የደረሰውን ጉዳይ የሚያጠና ዐቢይ ኮሚቴ በጠቅላይ ቤተ ክህነት ጽ/ቤት እንዲቋቋም መመሪያ ሰጥቷል። ኮሚቴው ተጎጂዎችን፤ በጊዜያዊነት ለመርዳት እና በዘላቂነት ለማቋቋም የሚሠራ ይሆናል።
ኮሚቴው በመጀመሪያ ዙር ሥራው ጥቃቱ የተፈጸመባቸውን አካባቢዎች በዝርዝር በመለየት፣ ተጎጂዎችን የማጽናናት እና መረጃ የማሰባሰብ ጉዞ ማካሄዱ ተሰምቷል። የዐቢይ ኮሚቴው ልኡካን፣ ተጎጂዎችንና በማነጋገር እና ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች በመጎብኘት ባቀረቡት ሪፖርት መሠረት፣ የልጃችን የኃይለ ገብርኤልን [ሃጫሉ ሁንዴሳ] ግድያ ተከትሎ፣ በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች፣ የመንግሥትን መዋቅር ተገን ያደረጉ የእምነት እና የብሔር ጽንፈኞች አስቀድመው ከተደራጁ ኃይሎች ጋራ በመቀናጀት የፈጸሙት ስልታዊ እና አረመኔያዊ ጥቃት ዋና ዒላማ፣ ኦርቶዶክሳውያን ምእመናን እንደነበሩ ተረጋግጧል» ይላል የሲኖዶሱ መግለጫ።
መግለጫው አክሎ ጉዳት ደረሰባቸው ያላቸውን ሰዎች ቁጥር ይፋ አድርጓል። በዚህም መሠረት ከሰኔ 22 ቀን ምሽት ጀምሮ እስከ ሰኔ 24 ቀን 2012 ዓ.ም. ድረስ ባሉት ሦስት ተከታታይ ቀናት በተፈጸመው በዚያ ጥቃት ከ67 በላይ ምእመናን በግፍ እና በአሠቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን፤ 38 ምእመናን ከባድ፣ 29 ምእመናን ደግሞ ቀላል የአካል ጉዳት እንደደረሰባቸው መግለጫው አመልክቷል።
ከሰባት ሺህ በላይ ምእመናን ከመኖሪያቸው ከመፈናቀላቸው ባሻገር፣ በተለያየ ደረጃ ለሚገለጽ ሥነ ልቡናዊ እና ሥነ አእምሯዊ ቀውስ ተዳርገዋል፤ ከአምስት ቢልዮን ብር በላይ የሚገመት ንብረታቸውንም በዘረፋ እና በቃጠሎ ማጣታቸውን፣ ከዐቢይ ኮሚቴው የመጀመሪያ ደረጃ ሪፖርት ለመረዳት ተችሏል» ብሏል።
ዐቢይ ኮሚቴው መንግሥት ችግር ያሉ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮችን መልሶ ለሟቋቋም ሊያደርጋቸው ይገባል ያላቸውን ተግባራት በዝርዝር አስቀምጧል።
የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት እና የፌዴራል መንግሥት፣ የኦርቶዶክሳውያን ኢትዮጵያውያንን በሕይወት የመኖር እና ሀብት የማፍራት ሰብአዊ እና ዜግነታዊ መብቶችን በማስከበር፣ የደኅንነት እና የኑሮ ዋስትና በአፋጣኝ እንዲያረጋግጥላቸው ቤተ ክርስቲያናችን አጥብቃ ታሳስባለች።»
መንግሥት፤ 'ጥቃቱን ያቀዱትን፣ የፈጸሙትንና ያስተባበሩትን ኀይሎች እንዲሁም፣ የተጣለባቸውን ሓላፊነት ወደ ጎን በማለት ጥቃቱን በዝምታ የተመለከቱትን በመዋቅሩ ውስጥ ያሉትን ሹማምንት እና የጸጥታ አካላት የኾኑ አጥፊዎችን፣ በቁጥጥር ሥር እንዲያውል' መግለጫው ጠይቋል።
በጥቃቱ እጃቸው የሌለ ምእመናን ከእሥር እንዲለቀቁም ቤተ ክርስትያኗ በመግለጫዋ አትታተለች። በተለይ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ፣ በቤተ ክርስቲያናችን ላይ እየደረሱ ያሉ ተደጋጋሚ ጥቃቶች፣ አብዝቶ እንደሚነገረው፣ "በሽግግር ወቅት የሚያጋጥሙ" ተብለው ብቻ የሚታለፉ አይደሉም» ትላለች ቤተ ክርስትያኗ።
ቤተ ክርስትያኗ ሃገር ቤትና ውጭ ሃገር የሚገኙ ኢትዮያውን ተጎጂዎችን ለመርዳት ለሚያደርጉት ጥረት ምስጋና ችራለች። የሃጫሉ ሁንዴሳን መገደል ተከትሎ በኦሮሚያ አንዳንድ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረው አለመረጋጋት ከ150 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ህይወት እንደጠፋ ተዘግቧል።
በተጨማሪም ከ10 ሺህ በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቤት ንብረታቸው ወድሞ ለችግር መጋለጣቸውን የኦሮሚያ ክልል ኮሚዩኒኬሽን ቢሮ ኃላፊ አቶ ጌታቸው ባልቻ ከሳምንታት በፊት መናገራቸው ይታወሳል።
ከዚሁ ጋር ተያይዞ 523 መኖሪያ ቤቶች የተቃጠሉ ሲሆን 499 መኖሪያ ቤቶች ደግሞ ጉዳት እንደደረሰባቸው ገልጸው፤ በተጨማሪም 195 ሆቴሎች መቃጠላቸውን ሌሎች 32 ሆቴሎች ደግሞ በንብረታቸው ላይ የመሰባበር ጉዳት መድረሱን አቶ ጌታቸው ተናግረዋል። ከሁከቱ ጋር ተያይዞም በሺህዎች የሚቆተሩ ሰዎች በጸጥታ ኃይሎች ቁጥጥር ስር መዋላቸው መነገሩ ይታወሳል።

የአማራ ክልል የካቢኔ አባላት ለገበታ ለሐገር ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን ለመስጠት ወሰኑ፡፡
#Ethiopia : የካቢኔ አባላቱን ውሳኔ ይፋ ያደረጉት የክልሉ የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ፅሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ግዛቸው ሙሉነህ ናቸው፡፡
በገበታ ለሐገር ፕሮጀክት በአማራ፣ ደቡብና ኦሮሚያ ክልሎች የሚገኙ የጎብኚ መዳረሻዎችን ለማልማት የታቀደ ሲሆን 3 ቢሊየን ብር ለማሰባሰብ መታቀዱም ይታወሳል።
በአማራ ክልል ጎርጎራ ላይ የታሰበው ፕሮጀክት የቱሪዝም ዘርፉን ለማነቃቃትና ገጽታን ለመገንባት ጉልህ ድርሻ ይኖረዋልም ብለዋል።
በተጨማሪም ለፕሮጀክቱ ዕውን መሆን መላውን ሕዝብ የሚያሳትፍ የገቢ ማሰባሰብ መርሐ ግብር እንደሚዘጋጅም ተናግረዋል።
በተያያዘ ዜና የትምህርት ሚኒስቴር ሰራተኞችና አመራሮች ለገበታ ለሐገር ፕሮጀክት የአንድ ወር ደመወዛቸውን መስጠታቸውን የትምህርት ሚኒስትሩ ዶክተር ጌታሁን መኩሪያ በትዊተር ገጻቸው ይፋ አድርገዋል፡፡

#Ethiopia : አቶ ጃዋር መሀመድን ጨምሮ ስምንት ተጠርጣሪዎች ቀሪ የዐቃቤ ህግ የቅድመ ምርመራ ምስክር ለመስማት የተቀጠረ ቢሆንም ከ4ኛ እስከ 9ኛ ያሉ ተጠርጣሪዎች የኮሮና ቫይረስ የላቦራቶሪ ውጤት ከኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዪት ስላልመጣ ለነሃሴ 22 ቀን ተለዋጭ ቀጠሮ ተሰጠ።
በችሎቱ የተገኙት አቶ ጃዋር መሀመድ ውጭ ሀገር ከሚገኙት ልጃቸው እና ባለቤታቸው ጋር በቪዲዮ ኮንፈረንስ አንድ ጊዜ ብቻ መገናኘታቸውን በመግለፅ በድጋሚ እንዲገናኙ እንዲፈቀድላቸው ጠይቀዋል።
ፍርድ ቤቱም በዚህ እና በተነሱ ሌሎች አቤቱታዎች ላይ በቀጣይ ቀጠሮ ትዕዛዝ እሰጥበታለሁ ብሏል።

#Ethiopia : የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር አብዱልአዚም መሀመድ እንደገለጹት፣ የጥፋት ቡድኑን ሲመሩ የነበሩትን ሠሩቅ ሃምዳንን ጨምሮ በክልሉ የጥፋት ተልዕኮ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 5 ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር ውለዋል፡፡እነዚህ የጥፋት ኃይሎች በኩርሙክ ወረዳ አቀንደዩ ቀበሌ ወደ ሱዳን በመውጣት ላይ እያሉ በክልሉ የጸጥታ ኃይልል፣ በአመራሩ እና በህብረተሰቡ ትብብር በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ኮሚሽነር አብዱላዚዝ ገልጸዋል፡፡ባለፉት ቀናት የመከላከያ ሠራዊትና የፌዴራል ፖሊስ ከክልሉ የጸጥታ አካላት ጋር በመሆን በተሠራው ኦፕሬሽን በጉባ ወረዳ መሠል የጥፋት ተልዕኮ ይዘው ሲንቀሳቀሱ የነበሩ 158 የጥፋት ኃይሎችና ተባሪዎቻቸው በቁጥጥር ስር መዋላቸውንም አስታውሰዋል፡፡
አሁን በቁጥጥር ስር የዋሉትም መሠል የጥፋት አጀንዳ የያዙ እና ከህወሃት ጋር ጥብቅ ግንኙነት በመመስረት በክልሉ አለመረጋጋት እንዲፈጠር አልመው ሲሠሩ የነበሩ መሆናቸውንም ነው ኮሚሽነሩ በመግለጫቸው ያመለከቱት፡፡የጥፋት ቡድኑ "ከመስከረም 30 በኋላ የሚመራ መንግስት የለም" በሚል ህብረተሰቡን በመቀስቀስ ላይ የነበሩ ናቸው ያሉት ኮሚሽነር አብልአዚዝ፣ ውጪ ተቀምጠው የጥፋት ተልዕኮ ከሚያራምዱ አካላት ጋር ግንኙነት እንዳላቸውም አስታውቀዋል፡፡ህብረተሰቡ ሠላም ፈላጊ ነው ያሉት ኮሚሽነሩ፣ መሠል ምልክቶችን ሲመለከት ለጸጥታ አካላት እየሠጠ ያለው ጥቆማ ትልቅ አቅም መሆኑን ጠቁመው፣ በቀጣይ ይህንኑ አጠናክሮ እንዲቀጥልም ጥሪ አቅርበዋል፡፡
[የቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ኮ/ጉ/ጽ/ቤት]

#Ethiopia : በማረሚያ ቤቶች በፍጥነት በመስፋፋት ላይ የሚገኘውን የኮሮና ወረርሽኝ ለመቆጣጠር "የይቅርታ እና የአመክሮ መስፈርት የሚያሟሉ የሕግ ታራሚዎች" እንዲለቀቁ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ሐሳብ አቀረበ።የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ አፈጻጸም መርማሪ ቦርድ ኃላፊነት በተያዘው ነሐሴ ወር መጨረሻ እንደሚያበቃ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አስታውቋል።
#Ethiopia : በሚያሳዝን ሁኔታ የሰው ጫማ እየጠረጉ ያየናቸው አባት አቶ ሁሴን የሱፍን ዛሬ ከሚኖሩበት በደሌ ከተማ በቪዲዮ አግቼ ማውራቴን ቅድም ፅፌ ነበር አቶ ሁሴን የባንክ ደብተር እንዲያወጡ በነገርኳቸው መሰረት ዛሬ የባንክ ደብተር አውጥተው ልከውልኛል:: አቶ ሁሴንን ለመርዳት ቃል የገባችሁ ኢትዮጵያዊያን በመሉ የአቶ ሁሴን የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000340966167 ሲሆን አቶ ሁሴንን የረዳችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ አመሰግናለሁኝ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እንዲህ ተጋግዘን ድህነት ችግርን እናጥፋ እናስወግድ እናሸነፍ ካሰብንበት ቀላል ነው 🙌

ሰላም ናቲ ለአባቴ አቶ ሁሴን እኔም የአቅሜን ሁለት መቶ ብር ከሞባይሌ ላይ በባንካቸው አስገብቻለሁኝ ከአዲስ አበባ እግዜር ያክብርልኝ
#Ethiopia : አቶ ሁሴንን ለመርዳት ቃል የገባችሁ ኢትዮጵያዊያን በመሉ የአቶ ሁሴን የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000340966167 ሲሆን አቶ ሁሴንን የረዳችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ አመሰግናለሁኝ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እንዲህ ተጋግዘን ድህነት ችግርን እናጥፋ እናስወግድ እናሸነፍ ካሰብንበት ቀላል ነው 🙌
#Ethiopia : አቶ ሁሴንን ለመርዳት ቃል የገባችሁ ኢትዮጵያዊያን በመሉ የአቶ ሁሴን የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000340966167 ሲሆን አቶ ሁሴንን የረዳችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ አመሰግናለሁኝ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እንዲህ ተጋግዘን ድህነት ችግርን እናጥፋ እናስወግድ እናሸነፍ ካሰብንበት ቀላል ነው 🙌
#Ethiopia : የአቶ ሁሴን የእርዳታ ገንዘብ ማሰባሰብ ከተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች አዲስ አበባን ጨምሮ በሞባይል ቀጥታ በባንካቸው ማምሻውን ገዘብ እየገባ ነው እኔም የላኪዎቹ ፍጥነትና ብዛት ከልክ በላይ ስለሆነብኝ የሚመጡልኝን ደረሰኞች (የሞባይል) የእያንዳዳችሁን ስም እየጠቀስኩኝ ፖስት ለማድረግ ስለሚከብደኝ ግዜም ስለሚፈጅ የገንዘቡን መጠን በጠቅላላው ጠቅሼ ደረሰኞቹን ስማችሁን ሳልፅፍ ፖስት አደርገዋለው እግዜር ያክብርልኝ::
አቶ ሁሴንን ለመርዳት ቃል የገባችሁ ኢትዮጵያዊያን በመሉ የአቶ ሁሴን የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000340966167 ሲሆን አቶ ሁሴንን የረዳችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ አመሰግናለሁኝ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እንዲህ ተጋግዘን ድህነት ችግርን እናጥፋ እናስወግድ እናሸነፍ ካሰብንበት ቀላል ነው 🙌
አቶ ሁሴንን ለመርዳት ቃል የገባችሁ ኢትዮጵያዊያን በመሉ የአቶ ሁሴን የባንክ ሂሳብ ቁጥር የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000340966167 ሲሆን አቶ ሁሴንን የረዳችሁበትን ደረሰኝ በውስጥ መስመር ላኩልኝ አመሰግናለሁኝ
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው ኢትዮጵያዊነት ይለምልም እንዲህ ተጋግዘን ድህነት ችግርን እናጥፋ እናስወግድ እናሸነፍ ካሰብንበት ቀላል ነው 🙌
#Ethiopia : ከደቂቃዎች በፊት በጀርመን ሙኒክ የሚኖርና ተማሪ የነበረው እራሱን አጥፎ ቤተሰቦቹ እየተፈለጉ ነው አፋልጉን በማለት ፖስት ያደረኩትን ምስልና መረጃ አጥፍቼዋለሁኝ:: ለምን? ቤተሰቦቹ ተገኝተው የወንድማችንን እስክሬን ወደ ኢትዮጵያ ለመላክ ዝግጅት እየተደረገ እንደሆነ ዘመዶቹን በመልክት ሳጥን ነግረውኛል:: ያደረከው ነገር መልካም ነው እውነትም በፍለጋ ነበርን አሁን ከሚመለከተው ክፍል ጋር ተገናኝተናል እናመስግናለን እናቱ ስላላወቀች ፎቶውን አንሳልን ስላሉኝ አንስቼዋለሁኝ:: የወድማችንን ነፍስ ፍጣሪ ይማር ለቤተሰቡ መፅናናትን ይስጥልን::
ማእበል በወደቡ ላይ ያለውን አይመርጥም። ደራሽ ወንዝም ከፊቱ ያለውን ይጠርጋል። ሁለቱም ስራቸውን ከሰሩ በኋላ በወንዙ ስር የተደበቀውም ይሆን በወደቡ ላይ ደረቱን የነፋው መርከብ እንዳልነበሩ ይሆናሉ።
#Ethiopia : ይህ የዐብይ መአበል ሳንርቅ የራሳችን እምንለውን ሰው ውስጣዊ እብደቱን ያሳየን፡ ዘፈንና ሽለላ በመጣ ጊዜ ብቻ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ የሚሸተውን የገለፀልን፣ በወያኔ አባት በመለስ የተዘራውን ባፈታሪክ የተቁላላውን የዘረኝነትን ምግብ ቀን ለሊት የሚበላውን የደቀነልን ታሪካዊ ማእበል ነው። ብዙውን ጊዜ ፍፁማዊና የጠሩ ነገሮች የሰው ልጅ ይከብደዋል። ቅዳሴው ከንጋቱ አስራ አንድ ሰአት ይጀመራል
ከጎመኑ ስጋው ያምረናል
ከውሃው ሌላውን ይለናል
በአገሩ ፍቅር ያበደ፣ የሚበላው የሚጠጣው የሚያሸተው በማማ ኢትዮጵያ የተሰራውን የተተከተከውን ሽሮ የሆነ፣ ያገሩን ብቻ ሳይሆን ያካባቢውን ecosystem ለመቀየር በአገር አይደለም በአህጉርም ሆነ በአለም ማንም ያላሰበውና ለማድረግ እንኳን በሃሳብ የሚያስቸግረውን የችግኝ ማእበልን ያመጣ፣ ፍቅርና ይቅር መባባል አሸንፎት ይህንን እንደድክመት ተቆጥሮበት፡ የማንም ባለጌ የፈነጠዘበት፡ አለም ያላየችው መሪ በምስራቅ አፍሪቃ አምላክ አወጣውና ሴጣንና ተከታዮቹ እንዲረበሹ ሆነ። ፍፁማዊና የጠራ ሰው ነውና።
በሁለት አመታት ሽማግሌ ሆኖ፣ አባቶችን አስታርቆ፣ ስደተኞችን ካሉበት ተሸክሞ ላገራቸው አብቅቶ፣ ቤተመንግስቱን የህዝብ አድርጎ፣ አዲስ አበባን እውነትም አዲስ አበባ አድርጎልን፡ የተቆጣው ሴጣንና ተከታዪ ወያኔ ነውና ሰው መታረድ ጀመረ፡ እናት ከነልጇ ትሰዋ ሆነ፡ ጎጆዎች ከነቤተሰብ ተቃጠሉ። አዎ ሴጣኑ ተቆጥቷል።
በምን አይነት መልኩ ነው፡ በምንስ አይነት ብቃት ነው፡ በምንስ አይነት ምርጫ ነው ለሃያ ሰባት አመት ሲጨፍሩባትና በዘርንና በሃይማኖት እንድንበላላ ሆኖ የተረከባትን አገር እኛ ዛሬ የተመቸን ከመኪና ውስጥ ሆነን እየፎከርን፣ ሰበር ዜናን ከኮርደር ላይ እየሰራንና በፌስ ቡክ ላይ እምናሽካካ ሁላ ይህንን አለም እጅ የነሳችለትን ሎሬት ልንናገር እምንችለው። እኔና እኔ አንወርድም። ሹፌሩን ወራጅ አለ አንለውም። ያቆመበት ቦታ ሲያቆመው ያኔ እንወርዳለን። ጊዜ ታልፍና እውነቱ ሲጠራ የወረደው ይቆጨዋል።
ምርጫዬ ዛሬም ነገም ዐብይ ነው።
#AbiyMustGoForward

#Ethiopia : ለእኩልነት ለአንድነት እታገላለው ፌደራሊዝም ይለምልም እያልክ በየ ሰልፎች ላይ በመውጣት እንድን ህዝብ በጅምላ ያለ ወንጀሉ Down Down Amhara በማለት ሙልጭ አድርገህ እየተሳደብክ ምን አይነት እኩልነት አንድነት እንደምትፈልግ እስኪ አብረን እናያለን::
በግልፅ የብልጽግና ፓርቲን አመራሮቹን መንግስትን በጨዋ ደንብ መቃወም እየተቻለ ምስኪን ህዝብን ምንም ያላጠፋን ልክ እንደ አንተው ዲሞክራሲ እኩልነት አንድነት የሚፈልግን ህዝብ በአንድ ላይ ጠቅልሎ በጅምላ መስደብ ነውረኝነት ብቻ ሳይሆን ፊደል አለመቁጠር እንደ ሰው አለማሰብ በስደት የሄድክበት ሀገር የእኩልነት አንድነት ኑሮና ህይወት ምንኑም እንዳልገባህ ያስታውቃል::
ጭንቅላት ቢኖርህ ትግልህን ከህዝብ ጋር ሳይሆን መንግሥት ጋራ ብቻ ታደርግ ነበር ምን ታደርግ በስደት ላይ ሆነህ በእርዳታ የምታገኘው ገንዘብ ወጠረህ ጉሮሮህ ላይ ተሰነቀረ ጭንቅላትህን ንፍጥ ብቻ መሸከሚያ አድርጎ ልብህን አሳበጠው ሌላ የለውም ይኸው ነው!