Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
NAMA Praised Oromo Elders 🙏
#Ethiopia : አብን ለኦሮሞ አባቶች ምስጋና ሲያቀርብ ምርጫ ቦርድ ህወሓትን ከሰላማዊ ፓርቲነት እንዲሰርዝም ጠይቋል::

ሰበር ዜና‼️
#Ethiopia : በብልጽግና ፓርቲ ውስጥ ሁለት ማልያ በመልበስ በየደረጃው የመሸጉ አመራሮች መቀሌ ከመሸገው ህወሃት፣ከጽፈኛ ሃይሎች ጋር በተለያዩ ጥቅማጥቅም በመተሳሰር የህዝብን አደራ ወደጎን በመተው ለለውጡ እንቅፋት እየሆኑ እንደሆነ የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡
እነዚህ ጥቅመኛ ሃይሎች ከሃላፊነት መነሳት ብቻ ሳይሆን ህዝብ እና መንግስት የሰጣቸውን አደራ ወደ ጎን በማለት ህዝብን ለሞት እና እንግልት ፤ ሃገርንም ለቀውስ ስለዳረጉ ከህግ ሊቀርቡ እንደሆነ ይህው የደረሰን መረጃ ያመለክታል፡፡

በአሁኑ ግዜ ስለ ኢትዮጵያ በማህበራዊ ሚዲያ የሚሰራጨውን አጸያፊ ውሸት እና እርስ በርስ ለማጋጨት የሚደረግ ጥሪ እናወግዛለን! ይህም በርካታ ኢትዮጵያኖችን እጅግ አሳዝኗል፣ አስቆጥቷል::
ሆኖም ማድረግ ያለብን ህግን መከተል፣ መልካም አስተሳሰብን በማጎልበት ስለ ሰላም፣ እኩልነት፣ ፍትህ እና እውነት ዘወትር መስራት ይሆናል:: ሁልጊዜም ብርሃን ጨለማን ያሸንፋል!
I appreciate the disappointment, disgust & frustration of diaspora Ethiopians over the negative, false & calculated disinformation shared on social media about the situation in #Ethiopia today.
It has been famously said, “When they go low, we go high.” We should follow the high road & speak up our own positive message of peace, justice, equality, understanding & unity. It is true light always overcomes darkness.
በሰሜን አሜሪካ የኢትዮጵያ ባለ ሙሉ አምባሳደር አቶ ፍጹም አረጋ

#Ethiopia : ከሳተላይት ላይ የወረደው ትግራይ ቲቪና ድምፀ ወያነ በግብፅ ሳተላይት ወደ አየር ለመውጣት በጌታቸው ረዳ በኩል ከግብፅ ጋር ድርድር እየተደረገ እንደሆነ ታውቋል:: ግብፅ አሁን ያለውን የግድቡን ውሀ ሙሌት ህወሓት በማንኛውም ነገር ማስተጏጎል ከቻለች ግብፅ ያለ ክፍያ የህወሓትን ሚዲያዎች ወደ አየር እንደምታወጣላቸው ቃል ገብታለች በዚህ ጉዳይ ላይ ዝርዝር መረጃዎችን ይዤ እመለሳለው::

#Ethiopia : Charges rock welfare sector curriculum EXCLUSIVE ANEEKA SIMONIS MARK BUTTLER A PROMINENT African community leader has been charged over a $4 million fraud and with stealing wel- fare money. Abeselom Nega, ከእደዚህ አይነት ውርደት ሀገር አሰዳቢ ሰው እግዚአብሄር ይጠብቀን:: የአቦይ ስብሀት ወንድም አቤሰሎም ነጋ በሜልበርን
One voice, one place. The exclusive home of Alan Jones. Watch Alan Jones LIVE Mon – Thurs 8pm, Sky News.
He was previously a commissioner of the Victorian Multicultural Commission, a member of the Andrews Government African Ministerial Working Group and chair of the Audit and Risk Management Committee.
His other roles include board member of National Accreditation Authority for Interpreters and Translators and chair of the Melbourne Employment Forum.
He allegedly dishonestly obtained $21,578 by “providing false and misleading information in his curriculum vitae, which resulted in his appointment as a board member of the Victorian Equal Opportunity and Human Rights Commission” from October 2012 to August 2018.
Mr Nega’s alleged offending has sent shockwaves through the state’s welfare sector.
He is charged with conspiring together with Daniel Nega to intentionally cause serious injury to Richard Ryan, the operations manager at iEmpower.
iEmpower also supports disadvantaged people with migrant or refugee backgrounds.
On Wednesday, Melbourne Magistrates Court heard formal statements from consultants, accountants and colleagues of Mr Nega were still being sought by detectives.
Magistrate Marita Altman ordered the statements be provided to the court by August 26.
Mr Nega is on bail and will return to court on September 23

#Ethiopia : ከፍተኛ የብልጽግና ፓርቲ አመራርች በግምገባ ከስልጣናቸው እየተነሱ እንደሆነ መረጃ ደርሶኛል:: እንዲህ አይነት እርምጃዎች የዘገዩ ቢሆንም አሁንም መጀመሩ ጥሩ ነው:: እንድ እግር እዛ እንድ እግር እዚ ሆነ መወስለት አያዋጣም ቶሎ ቶሎ ማሰናበት ነው::
ከሃጫሉ ሁንዴሳ መገደል በኋላ በአርሲ ዞን የተከሰተው ምንድን ነው?
ቀርሳ
#Ethiopia : ሦስት የቤተሰቦቻቸውን አባላት ደረሰባቸው ባሉት ጥቃት አጥተዋል። "የአክስቴን ልጅ፣ ልጁንና አማቹ ተገድለዋል" ሲሉ ለቢቢሲ በሃዘን ይናገራሉ።
የከፋ ችግር የነበረው በአርሲ ዞን በቀርሳ ሙኔሳ ወረዳ ነበር ያሉት ቢቢሲ ያነጋገራቸው ግለሰብ የደረሰውን ሲገልፁም፤ ሙኔሳ ዳሞት ቅምቢባ የሚባል ገበሬ ማኅበር የጥቃቱ እምብርት ነው ይላሉ።
በአካባቢው የሚገኝ ወደ 40 ገበሬ ማኅበር ላይ ጥቃቱ እንደደረሰ መረጃ አለን የሚሉት እኚህ ግለሰብ ግድያና ዘረፋ የተካሄደው ዳሞት ቅምቢባ ቀበሌ ገበሬ ማኅበር ውስጥ ባሉ ሰዎች ላይ ነው ብለዋል። ጥቃቱ የደረሰው ድምጻዊ ሃጫሉ መገደሉ በተሰማበት ሰኞ ሌሊት መሆኑን የሚገልፁት እኚህ ግለሰብ ጥቃት አድራሾቹ የታጠቁ እንደነበሩ ይናገራሉ።
"ፊታቸውን ሸፍነው ነበር፤ የሚፈልጉትን ሰው በስም እየጠሩ በሩን እያንኳኩ ነበር የሚያስወጡት" በማለትም ገጀራ፣ ስለት ያላቸው ነገሮችና ጦር መሳሪያ መያዛቸውን ያስረዳሉ። በዚህ አካባቢ ሦባት ሰዎች በገጀራና በጥይት መገደላቸውን በመግለጽ ሁለት ሰዎች ከባድ መቁሰል ጉዳት ደርሶባቸው በአሰላ ሆስፒታል እንደሚገኙ ነግረውናል።
"ሁለት ሰዎች (ስማቸውን ጠቅሰዋል) ሞተዋል ብለው ጥለዋቸው ሄደው ነው በህይወት የተገኙት" በማለት በአሁኑ ሰአት በአሰላ ሆስፒታል ውስጥ ህክምና እያገኙ መሆኑን ገልፀዋል። በማግስቱ ማክሰኞ ረፋድ ላይ ፖሊስ መምጣቱንና የሞቱና የቆሰሉትን ሰብስቦና ማኅበረሰቡን አረጋግቶ መሄዱን ያስታውሳሉ። ነገር ግን በስፍራው የፖሊስ ኃይል አለመኖሩን በመገንዘባቸው ጥቃት አድራሾቹ በድጋሚ መምጣታቸውን የሚናገሩት እኚህ ግለሰቡ የአካባቢው ሰው ሸሽቶ ሙኔሳ ገብርኤል ወደሚባል አካባቢ ሄዶ ማደሩን ገልፀዋል።
በዚህ ዕለትም ንብረቶች መዘረፋቸውን ቤቶች መቃጠላቸውን የሚናገሩት ግለሰቡ በማግስቱ ረቡዕም፣ የሞቱት ሰባት ሰዎች ቀብር መከናወኑን ይገልፃሉ። ፖሊሶች በወቅቱ መጥተው የነበረ ቢሆንም ሁኔታዎች የተረጋጉ ሲመስሉ "ዳግም አይመጡም" ብለዋቸው መሄዳቸውን ያስታውሳሉ።
• የሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያና ያለፈው ሳምንት ክስተት
ነገር ግን ለሦስተኛ ጊዜ ጥቃት አድራሾቹ በመምጣታቸው ለለቅሶ ተሰባስቦ የነበረው ሰው ነፍሱን ለማትረፍ በየጫካው ማደሩን ይገልፃሉ።
ከቅዳሜ ጀምሮ ፖሊስ በአካባቢው በቋሚነት ተመድቦ እንደሚገኝ በመግለጽ፣ ቤት ንብረታቸውን ጥለው የሸሹ ሰዎችን በግዴታ የአካባቢው አስተዳደርና ፖሊስ እያስመለሳቸው እንደሆነ ይናገራሉ። በአካባቢው እንዲህ አይነት ነገር ሲደርስ የመጀመሪያው ነው የሚሉት ግለሰቡ፤ ከዚህ በፊት የተለያዩ አለመረጋጋቶች በአገሪቱ ውስጥ ሲከሰቱ ማንነትን መሰረት ያደረገ ጥቃት የሚከሰት ቢሆንም እንደ አሁኑ ግን በሐይማኖት ላይ ብቻ ያነጣጠረ ጥቃት አይተው እንደማያውቁ ገልፀዋል።
በአካባቢው የደረሰው የብሔር ግጭት አይደለም የሚሉበትንም ምክንያት ሲያስረዱ ቤታቸው የወደመባቸው፣ የሞቱ የተዘረፉ ሰዎች በአካባቢው የሚኖሩ የተለያዩ ብሔር ሰዎች ነገር ግን የአንድ እምነት ተከታዮች መሆናቸውን በመጥቀስ ነው።

ዴራ
#Ethiopia : በአርሲ ዴራ ከተማ ነዋሪ የሆኑትና ልጃቸውን ያጡት ግለሰብ ልጃቸው ከአዳማ ሊጠይቃቸው የመጣው ሰኞ ዕለት ማታ እንደሆነ ይናገራሉ።
ሰኞ ለማክሰኞ አጥብያ የሃጫሉን ሞት ተከትሎ በአካባቢያቸው ረብሻ መከሰቱን ተናግረዋል። ልጃቸው በአጥር ዘሎ ወደ ጎረቤት ጊቢ ሲያመልጥ ከዚያ ጎትተው በማውጣት መንገድ ላይ በአሰቃቂ ሁኔታ መገደሉን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
400 ካሬ ሜትር ላይ ያረፈ ቤታቸው፣ እስከነ ሰርቪሱ፣ ሱቃቸው እስከነ ሙሉ እቃው መዘረፍ መቃጠሉን እንዲሁም ከብቶቻቸውን መንዳታቸውን ይናገራሉ።
ሌላኛው ልጃቸው መፈንከትና ስብራት እንደደረሰበት ገልጸዋል። ግለሰቡ የሚሉት በከተማዋ ላይ በደረሰው የቤት ቃጠሎ ወደ 300 የሚደርሱ ቤቶች መውደማቸውን ገልፀው። በአሁኑ ሰዓት ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው እንደሚገኙ ይናገራሉ።
በከተማዋ የጸጥታ ኃይል ቢኖርም፣ ከአሰተዳደሩ ምንም ዓይነት መፍትሄ አለማግኘታቸውን ይናገራሉ። በአካባቢው በሚገኝ ቤተክርስቲያን ውስጥ ተጠልለው የሚገኙት ከ50 በላይ ሰዎች እንደሚገኙ የሚናገሩት ቢቢሲ ያናገራቸው ግለሰቦች፣ በቤተክርስቲያኑ ውስጥ በሚገኝ አዳራሽና በየመቃብር ቤት በረንዳ ላይ ተጠልለው እንደሚገኙ በመግለጽ ማንም የሚመለከተን አካል አልመጣም ሲሉ ቅሬታቸውን ገልፀዋል።
በአካባቢው የደረሰው ጥቃት የሐይማኖት መልክ እንደነበረውም በመግለጽ ከየትኛውም ብሔር ቢሆን በሐይማኖታቸው ምክንያት ጥቃት እንደደረሰባቸው ይናገራሉ። ምግብ ቤት፣ ወፍጮ ቤት፣ ሆቴል፣ ሥጋ ቤት፣ የዱቄት ፋብሪካ፣ መጋዘን፣ እንጨት ቤቶች መቃጠላቸውን ያነጋገርናቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀዋል።
በየጥሻው ውስጥ ተደብቀን ነው የተረፍነው የሚሉት ግለሰቦቹ፤ ጥቃቱ አድራሾቹ ስለት ያላቸው መሳሪያዎች፣ ጦር መሳሪያዎች ይዘው እንደነበር ተናግረዋል። ልጆቻቸውን በየዘመዱ የበተኑ፣ አልባሳት እና ምግብ የሌላቸው ሰዎች በቤተክርስቲያኒቱና በአካባቢው ሕዝብ እርዳታ እየተደረገላቸው እንደሚገኙ ይናገራሉ።
በቤተክርስቲያኑ ውስጥ ከተጠለሉ ስድስተኛ ቀናቸው እንደሆነ የሚናገሩት ግለሰቦቹ ከአካባቢው አስተዳደር ብቅ ብሎ እንኳን የጠየቀን የለም ሲሉ ለቢቢሲ ቅሬታቸውን ገልጸዋል።
አዳማ ውስጥ የመንግሥት ሠራተኛ የነበረውን ሊጠይቃቸው የመጣ ልጃቸው በአጥቂዎቹ የተገደለባቸው አባት ሐዘን የሚቀመጡበት ቦታ አጥተው በሐዘን ክፉኛ መጠቃታቸውን ለመግለጽ "ምነው ልጄ እኔን ብሎ ባለመጣ" በማለት እራሳቸውን በጥፋተኝነት ስሜት እየወቀሱ ነው።

አርሲ ነገሌ
#Ethiopia : ቢቢሲ ያነጋገራት በአርሲ ነገሌ የንግድና የመኖሪያ ቤት ያላት የሁለት ልጆች እናት የሆነችው ግለሰብ ሌላው ማክሰኞ ዕለት በከተማዋ በተፈጸመው ጥቃት ባለቤቷንና ንብረቷን አጥታለች። እርሷ እንደምትለው የሃጫሉ ሞት ከተሰማ በኋላ ለሊቱን ከርቀት ጩኸት ይሰማቸው ነበር። በቅድሚያ የሞተ ሰው ያለ መስሎን ወጥተን አየን ስትል ሁኔታውን ታስታውሳለች።
መኖሪያቸው የሚገኘው አርሲ ነገሌ ባለ ቀበሌ ውስጥ መሆኑን ትናገራለች። በዚህ አካባቢ አስር ክፍል መኝታ ቤት (ቤርጎ) ያለው ግሮሰሪ እንደነበራት እንዲሁም ቤታቸው ከግሮሰሪው ጀርባ እንደሆነ ለቢቢሲ ገልጻለች። ግለሰቧ በፊትም ይዝቱ የነበሩ ሰዎች አሉ" ትላለች። ስለዚህ በከተማዋ ውስጥ ጥቃቱ ሲፈጸም እርሷም ሆነች ባለቤቷ ቤታቸውን ዘግተው ከተቀመጡ አደጋው ወደ እነርሱ እንደማይመጣ አስበው ነበር። ባለቤቴ 'ቤት ውስጥ ከተቀመጥን የሚነካን የለም' ሲለን ዘግተን ተቀመጥን፤ እነርሱ ግን ሆ ብለው በሩን ሰባብረው ገቡ" ትላለች።
በጥቃቱ በንግድ ቤታቸው ውስጥ የሚሰሩ ሁለት ሰዎች መገደላቸውን እንዲሁም በራቸው ላይ ደግሞ 'ለምን ይህንን ታደርጋላችሁ?' ያለ ጎረቤት መገደሉን ታስታውሳለች። እርሷ፣ ልጆቿንና ሠራተኞቿ ጎረቤት ያስጥለናል ብለው በአጥር ሾልከው ቢሸሸጉም ጥቃት አድራሾቹ እዚያም ተከታትለው መጥተው እንደወሰዷት ትናገራለች። በዚህ ወቅትም ይፈልጉ የነበሩት ባለቤቷን እንደነበር በመናገር እየጎተቱ እንደወሰዷት እንደምታስታውስ ለቢቢሲ ተናግራለች።
ህይወቷ የተረፈው በቀበሌው አስተዳደር አካባቢ የሚገኙ የፀጥታ አካላት አማካኝነት መሆኑን በመግለጽ፣ የጸጥታ አባላቱም ወደ ፖሊስ ጣቢያ እንደወሰዷት ገልጻለች። የባለቤቷን በአሰቃቂ ሁኔታ መገደል የሰማችው በወሬ መሆኑን የምትናገረው ይህች ግለሰብ በአሁኑ ሰዓት በሰው ቤት ተጠልላ በስጋት እንደምትኖር ትናገራለች። የባለቤቷ አስከሬንም ፖሊስ ጣቢያ ውስጥ አድሮ በነጋታው መቀበሩንም ለቢቢሲ አረጋግጣለች።
"
አሁንም ዛቻ አለ" የምትለው ይህች እናት "ሲያስፈራሩን ሰው ቤት ህጻናት ይዤ በፍርሃት ነው ያለሁት" በማለት ቤት ንብረቷ እንዲሁም የልጆቿ አባትን አጥታ መሄጃው እንደጠፋት ለቢቢሲ ገልጻለች። በከተማዋ አምስት ሰዎች በአሰቃቂ ሁኔታ መገደላቸውን የምትናገረዋ ሌላዋ የከተማዋ ነዋሪ ጥቃቱ የሐይማኖት ብቻ ሳይሆን የብሔር መልክም ነበረው ትላለች። በከተማዋ ተዉ ስላሉ የተገደሉ፣ የተወጉ፣ የተደበደቡ ሰዎች አሉ የምትለው ግለሰቧ ከዚህ የባሰ የደረሰም አለ በማለት የሰማችውን ለቢቢሲ አካፍላለች።
ግለሰቧ አክላም "ሕጻናት ባዩት ነገር አእምሯቸው ተረብሿል፤ የ11 ዓመት ልጅ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለውን ግለሰብ በማየቱ ራሱን አጥፍቷል" ስትል ለቢቢሲ ያለውን መረበሽና ጭንቀት ታስረዳለች።
ህጻናቱ በፍርሃት ነው ያሉት በማለትም፣ ወደ ከተማዋ የጸጥታ ኃይል ማክሰኞ ከሰዓት ገብቶ ቢያድርም ጥቃት አድራሾቹ በነጋታው ወደ ገጠር ቀበሌዎች በመሄድ ጥቃት ማድረሳቸውን ተናግራለች።። የአርሲ ዞን አስተዳዳሪ የሆኑት አቶ ጀማል የደረሰውን የንብረት ውድመት ለማጣራት በአካባቢው ፖሊስ መምሪያ የሚመራ ኮሚቴ መዋቀሩን ለቢቢሲ ተናግረዋል።

በስሜ ሁለት የውሸት ከእኔ እውቅና ውጪ ኢንስታግራሞች ተከፍተዋል:: የኔ ትክክለኛው የኢንስታግራም መለያዬ ከስር ያስቀመጥኩት ሊንክ ነው 👇
https://www.instagram.com/nati_man_21/
https://www.instagram.com/nati_man_21/
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
የዛሬው የፓርላማ ውሎ
#Ethiopia : የኔን ኦሮሞነት ሰው የሚሰጠ የሚከለክለኝ አይደለም:: ለኦሮሞ የማይጠቅም አብይ ለአማራም አይጠቅምም ለወላይታም አይጠቅም.... ማንም ሰው ከኢትዮጵያ በታች ነው ! እኛን ሳታፈርስ ኢትዮጵያን አታፈርሳትም "
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ

#Ethiopia : ዱባይ አንድ ሚሊየን ህዝብ ነው በቁጥር:: በውስጡ ከአስር ሚሊየን በላይ 11 ሚሊየን የሚጠጉ ህዝቦች ከሌላ ሀገር የመጡ አሉ የሀገሬው ሰው 1 ሚሊየን ነው የውጪው ሰው ከ10 ሚሊየን በላይ ነው 10 እጥፍ ይበልጣቸዋል ከውጭ የመጣው ሰው:: ይሄ ነዋሪው ነው በየአመቱ ግን 130 ሚሊየን ህዝብ እየወጣ ይገባል::
1 ማሊየን ህዝብ 10 ሚሊየን መሸከም ችሎ ሳምንት ሁለት ሳምንት እያስተናገደ መሸኘት እኛ እዚህ አስር እና ሀያ ትግራይ ኦሮሞ ተቀመጠ ብለን የምንገፋፋ ከሆን በቀላሉ ደንቆሮዎች ነን ማለት ነው: : እኛ ሱዳን አጣበን ካርቱም ብትሄዱ አንድ ሚሊያን አሉ ጅቡቲ አጣበን ስለ አሜሪካና አውሮፖ ተው እዚህ ትናንሽ ሀገሮች አጣበን ስናበቃ የገዛ ወገንህ በኔ ክልል አይምጣ የሚያስብ ሰው ልንገርህ ያፈናቅላል እንጂ መቼም አይለወጥም ምክንያቱም ጭንቅላት ውስጥ አልተፈታም::

ሰበር መረጃ
#Ethiopia : ባለፉት ሁለት ቀናቶች በኦሮሚያ ክልል መንገድ እንዲዘጋ ንግድ ቤቶች እንዳይከፈት የተጠራው ጥሪ ከሽፏል:: በአንዳንድ ቦታዎች የደፈጣ ውጊያ ለማድረግ የተንቀሳቀሱ ቡድኖች ሙሉ በመሉ ተደምስሰዋል አሁን የቀሩ የደፈጣ ተዋጊዎች አሉ በህብረተሰቡ ጥቆማ በያሉበት እርምጃ እየተወሰደ ነው::
የፌደራል ፖሊስ

#Ethiopia : ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 1969 የላብራቶሪ ምርመራ 108 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡
በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 6 ሺህ 774 ደርሷል፡፡
ዛሬ ደሞ በኢትዮጵያ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተ ሲሆን በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና የሞቱት ሰዎች 120 ደርሰዋል

This media is not supported in your browser