Natnael Mekonnen
169K subscribers
30.2K photos
3.09K videos
28 files
6.55K links
በቀጥታ መረጃዎችን ለመስጠት ሲፈልጉና ማስታወቂያ ማሰራት ከፈለጉ 👉 @NatnaelMekonnen7
Facebook.com/natnaelmekonnen.et
Instagram.com/natnaelmekonnen21
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia : እነሱ እያፈረሱ እኛ እየገነባን መቀጠል አይቻልም:: የአርቲስት ሃጫሉ ግድያ የሀገር ደህነት ጉዳይ ነው:: ብዙ ነገሮች በሽምግልና ፈተናል:: ይህ ግን በሽምግልና ሊፈታ የሚችል አይችልም:: ሽምግልና የሚሰራው ሃገር ስትኖር እና ህግ ሲከበር ነው:: አሁን ህግ እናስከብራለን::

አቶ ንጉሱ ጥላሁን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ቃል አቃባይ
#Ethiopia : እስካሁን አዲስ አበባ 1200 ሰዎች ሲይዙ በኦሮሚያ ክልል ደግሞ 1084 ሰዎች በቁጥጥር ውለዋል 146 ሰዎች እንዲሁም 11 የፀጥታ አካላት ህይወታቸው ሲያልፍ 167 ሰዎች ከፈተኛ ጉዳት ሰርሶባቸው በሆስፒታል ይገኛሉ::
#Ethiopia : በኦሮሚያ ክልል ሻሸመኔ ዝዋይ..... አማራና ጉራጌ እየተመረጠ ቤቱና ንብረቱ ብቻ አይደለም የተቃጠለው ቆሻሻ የሆኑ እደግመዋለው ቆ ሻ ሻ የብሔርተኞች መንጋ ክብር የሆነውን የሰውን ልጅ አንገትና እጅ ቆርጠዋል አንድ የቤተሰብ አባላት ላይ እቤታቸው ላይ እሳት ለኩሰው በሙሉ አቃጥለዋል አክራሪ የኦሮሞ ብሔርተኞች በውጪ ሀገር የትኛው ኦሮሞ ነው ሞተ አለቀ እያሉ ሰልፍ የሚወጡት? ነፍሰ ገዳይ ሀላ! የሰለጠነ አለም ውሻ እንደሰው የሚከበርበት ሀገር እየኖሩ እነሱም ጭምር ከነ ጋጠወጥነታቸው ዲሞክራሲ ያለበት የሰው ልጅ ክብር ምን እንደሆነ ያሉቡት ሀገርና ከተማ እያዩና እየሰሩ እየኖሩ አዕምሯቸው አለመለወጡና እንዲህ ቆሽሾ መበስበሱ ድንቅ ይለኛል:: ዘንድሮ እንዲህ በቀላሉ አንላቀቅም‼️
#Ethiopia በሻሸመኔ ነዋሪ የሆነት አቶ ዮሀንስ ወልዴ ሉሱ አካዳሚና መኖሪያ ቤታቸ እንዲሁም መኪኖቻቸው እንዴት እንደወደሙ ይናገራሉ በከተማው የአቶ ዮሀንስ ንብረት ብቻ ሳይሆን የወደመው የሌሎችም ነዋሪዎች ነው ይደመጥ https://youtu.be/fCRvoAYcWko via @YouTube
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ሰበር ዜና‼️

#Ethiopia : የለንደን ሜትሮፖሊታን ፖሊስ የአጼ ኃይለስላሴ ሀውልትን ያፈረሱትን ጋጠወጦች ዛሬ ይዟል። ለንደን እንዳሻህ ተነስተህ ንብረት የምታወድምበት ሻሸመኔ አይደለም !!! በመላው አለም የምንገኝ ኢትዮጵያዊያን በሌሎችም ጉዳዮች ላይ እንዲህ እንበርታ::

ሙሉ ቪዲዮው እንደደረሰ እናጋራዋለን !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia : "በብሄር ፅንፈኞች ሕብረት የሚመሰረት ሃገር የለም!" የሶማሌ ክልል ምክትል መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ
#Ethiopia : ቁምጥና ከድድብና ይሻላል በመድሀኒት ከዘር ወደዘር እንዳይተላለፍ ማድረግ ይቻላል #HIV የያዛት እናት ቫይረሱ ወደ ልጇ ሳይተላለፍ በሰላም ትገላገላለች ዘረኝነት ግን ከስልጣን ጥም የመነጨ ድድብና ነው በምንም አይድንም ኦነግ ማለት መነሻና መድረሻውን የማያውቅ የሚፈልገውን ነገር በቅጡ ያልተረዳ ቢደረግለት የማይጠግብ ሰው ለምን እንደሚገደል በም እንደሚገደል ያልተረዳ ድንዙዝ የማያገናዝብ እምነትም የሌለው 50 አመት ሙሉ ሰው ሲገልና ሲያስገድል ክፋት ሲሰራና ምን እንደሚፈልግ እራሱም የማያውቅ ከግዜው ጋር የማይራመድ የማይሰለጥን ኢትዮጵያን ከገነባውና ከሞተላት የኦሮሞ ህዝብ ያልተፈጠረ ጨካኝ ከንቱ ፍጥረት የመንጋ ስብስብ ድርጅት ነው::
#Ethiopia : Everybody who claims to be Ethiopian must read this. Thank you Jeff. Link 👉 https://medium.com/@jeffpearce/ethiopia-save-yourselves-as-one-people-1d9956b1ca65
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የሸዋ ኦሮሞ ስለሆነ ብቻ የታረደ የተቃጠለ አለ ቤተሰቤ ጋር ደውዬ ይህን አሳፋሪ ነገር ሰማው ይሉናል እኝህ ኢትዮጵያዊ የኦሮሞ ተወላጅ

#Ethiopia : እንዴት ብዬ ነው ልጆቼን ከዚህ ጎሳ ናችሁ ከኦሮሞ አባት ተፈጠራችሁ ብዬ ለልጆቼ እነግራለሁ ንፁሁን ምንም የማያውቀውን ገጠር የሚገኝ እደሉን አግኝቶ ቴሌቭዥን ማየት የማይችለውን ህዝብ አሮጊት ሽማግሌ ወጣት የሚያርድ ቤት ውስጥ ከቶ የሚያቃጥል ትውልድ የአባገዳ ልጅ ነኝ ብሎ አፉን ሞልቶ እንዴት ይናገራል?
እውነቱን እንናገራለን !

አቶ ፀሃይ አበበ ከአነስተኛ ቢዝነስ ተነስተው ጅማ ውስጥ ባለሆቴልና የመጠጥ ማከፋፈያ ቢዝነስ ባለቤት መሆን የቻሉ ከሸዋ ኦሮሞ የትውልድ ሀረጋቸውን የሚመዙ ኢትዮጵያዊ ናቸው።

አቶ ፀሀይ ጅማ ከተማ ውስጥ የዕድሜያቸውን ብዙውን ክፍል ያሳለፉ የስድስት ልጆች አባት ናቸው። የአርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳን ግድያ ተከትሎ የአቶ ፀሀይ ዶሎሎ ሆቴል ከእነመጠጥ ማከፋፈያ መጋዘንና መኪኖች ጭምር ቄሮ ነን በሚሉ አድመኞች በእሳት ጋይቷል።

ቄሮ በሚል ቅጥያ የሚጠራው ቡድን ነጻነት የማያውቅ ፣ ከአመጽና ጅምላ ፍጅት ውጪ ሌላ የትግል ስልት የማይገባው አሸባሪ ቡድን መሆኑን እንዲህ አይነቱ ማስረጃ በግልጽ ያሳያል። የኦሮሞ ህዝብ አቃፊ ነው ሲሉን የነበሩት ካድሬዎች ለለዘብተኛ ኦሮሞዎች ራሱ የማይመለሱ ግፈኞች መሆናቸውን በዚህ ሰሞን አይተናል !
#Ethiopia : የዳላስ ኢትዮጵያውያን የመጀመሪያውን ህዝባዊ ሰልፍ ጠርተዋል። ዲሲ ፣ ለንደን ፣ ፍራንክፈርት ፈረንሳይ ስዊዝ ሆላንድ... ወዘተ ይቀጥላል።

Stay tuned !
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
#Ethiopia : በወንድማችን ሀጫሉ ላይ የተደረገው የተጠና ግድያ መላው ኢትዮጵያን ለመግደል የተደረገ እቅድ ነው:: የኢትዮጵያን ህዝቦች የሚያዋጣው አንድነት ብቻ ነው:: መተባበር ብቻ ነው:: አብሮ መስራት ብቻ ነው:: ከዛ ውጪ ያለ መንገድ ሁሉ የጥፋት መንገድ ነው::

አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዛሬ ከትናግሩት የተወሰደ::
#Ethiopia : ኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ቀን ተሌት ሽብርና ጥላቻን ያሰራጫሉ የተባሉት ትግራይ ቲቪና ድምፀ ወያነ የቴሌቪጅን ጣቢያዎች ስርጭታቸው ሙሉ በሙሉ ካየር ላይ በመውረድ ታገደዋል::
#Ethiopia : ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 2426 የላብራቶሪ ምርመራ 102 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኝቶባቸዋል፡፡ በአጠቃላይ በሀገራችን ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 6 ሺህ 666 ደርሷል፡፡

ዛሬ ደሞ በኢትዮጵያ 1 ሰው በኮሮና ቫይረስ የሞተ ሲሆን በአጠቃላይ በኢትዮጵያ በኮሮና የሞቱት ሰዎች 119 ደርሰዋል
#Ethiopia : ከኤርትራ መልስ ታስረው የነበሩትና በቅርቡ መምህረት የተፈቱት የኦነግ ከፍተኛ ወታደራዊ አመራርና አባል የሆኑት ኮሎኔል ገመቹ አያና በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መዋላቸው ታቋል::
#Ethiopia : የኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ንቅናቄ (ኢሀን) ሊቀመንበር የሆነኑት ኢ/ር ይልቃል ጌትንት በፌደራል ፖሊስ ቁጥጥር ስር መሆናቸውን አረጋግጫለው:: ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ከሶስት ቀን በፊት ከመኖሪያ ቤታቸው በፌደራል ፖሊስ እንደተወሰዱ ነው መረጃዎች የሚያመለክቱት::