አብርሃ ደስታ በቁጥጥር ስር ዋለ
የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥ በማህበራዊ ጉዳይ ቢሮ ኃላፊነት ተሹሞ ያገለግል የነበረው አብርሃ ደስታ ሐሙስ መስከረም 20 ቀን በቁጥጥር ስር እንደዋለ ታወቀ።
አብርሃ በቁጥጥር ስር ከመዋሉ ከአንድ ቀን በፊት የትግራይ ተወላጆች ላይ የሚደርሰውን አለአግባብ የሆነ እስርን እና መገለልን በተመለከተ ለአዲስ አበባ አዲሷ ከንቲባ ግልፅ ደብዳቤ በፌስቡክ ገፁ ላይ ፅፎ እንደነበርና የተከፈተበት ክስም በትግራይ ህዝቦችና በመንግስት መካከል ግጭት ለመፍጠር በመሞከርና ህገ-ወጥ መሳሪያ ይዞ በመገኘት እንደሆነ መረዳት ተችሏል። ስማቸውን መግለፅ ያልፈለጉት የአብርሃ ጠበቃ ለሬውተርስ እንደገለፁት ተከሳሹ የቀረበበት ፍርድ ቤት የዘጠኝ ቀን ቀጠሮ ተሰጥቶታል።
አብርሃ ደስታ የቀድሞ የአረና ፓርቲ አባል እንደነበርና በኢህአዴግ አስተደርም 3 አመት በእስር እንዳሳለፈ ይታወሳል።

ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ
Nash Dental and Optometry Clinic
ናሽ የጥርስ እና የዓይን ህክምና ክሊኒክ ዘመኑ ባፈራቸው መሳሪያዎ ች በመታገዝ ሙሉ የጥርስና የአይን ህክምናን በመስጠት ላይ ይገኛል:: ከምንሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል በከፊል
➢
➢ መጥፎ የአፍ ጠረንን ማከም
➢ የቆሸሹ ጥርሶችን በማሽን እናፀዳለን
➢ በህክምና መዳን የማይችሉትን ጥርሶች መንቀል
➢ ወጣ ገባ ያሉ ጥርሶችን በ ኦርቶዶንቲክ አፕላይንስ እና በብሬስ ማስተካከል
➢ የጥርስ ስር ህክምናን መስጠት
➢ የተቦረቦሩ ጥርሶችን እንሞላለን
➢ የተነቀሉ ጥርሶችን በሰው ሰራሽ አርተፊሻል መተካት
➢ የጥርስ ራጅ አገልግሎት መስጠት
➢ የረዥም እርቀት፤ የአጭር እርቀት እና ከእድሜ ጋር ተያይዞ የሚመጣ የቅርብ እይታ መቀነስ ምርመራ እና ህክምና
➢ ሁለት ዓይኖች ተቀናጅተው ያለመስራት ችግር ምርመራ እና ህክምና
➢ በተለያዩ ምክንያቶች የሚከሰት የእይታ መቀነስ ችግርን ምርመራና ህክምና
➢ የህፃናት የአይን ምርመራና ህክምና
➢ ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን የአይን መነጽሮች የሎው ቪዥን ድጋፍ መስጫ የቪዥን ቴራፒ መሳሪያዎች መለካት ማስተካከል እና ማዘዝ
በሁሉም የህክምና አይነቶች ቅናሽ አድርገናል
አድራሻ: ቁጥር 1 ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል 4ኛ ፎቅ
ቁጥር 2 ሰሚት ሳፋሪ ፍርድ ቤት ፊት ለፊት ገሊላ ፕላዛ
Tel: 0905262626, 0913858561

ኢሬቻ በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ
የፍቅር ፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓል የሆነውን ኢሬቻን በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለጹ፡፡
የ2014 ዓ.ም ኢሬቻ በዓልን በደማቅ ሁኔታ አክብረናል ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ÷ ኢሬቻ የምስጋና ፣ የዕርቅ እና የሰላም በዓል መሆኑን ተናግረዋል፡፡
በዚህም የፍቅር ፣ የይቅርታ እና የአንድነት በዓሉን በሰላማዊ ሁኔታ እንዲከበር አስተዋፅኦ ያደረጋችሁትን ሁሉ ኢትዮጵያ ታመሰግናችኋለች ሲሉ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ገልጸዋል።

#Ethiopia : ነገ የኢፌዲሪ የመንግስት ምስረታ ፕሮግራም ይካሄዳል። የመንግስት ምስረታው ተጀምሮ እስከሚጠናቀቅ፡-
1. ከሚያዚያ 27 አደባባይ ወደ ውጪ ጉዳይ ሚ/ር
2. ከአዋሬ በአዋሬ ገበያ ወደ ፓርላማ
3. ከሴቶች አደባባይ ወደ ካሳንቺስ
4. ከሴቶች አደባባይ በእንድራሴ ሆቴል ወደ ካሳንቺስ ቶታል
5. ከ22 ወደ ቅዱስ ኡራኤል እንዲሁም ከኤድናሞል በአትላስ ሆቴል ወደ ቅዱስ ኡራኤል ቤተ-ክርስቲያን
6. ከአትላስ ሆቴል በደሳለኝ ሆቴል ሩዋንዳ
7. ከኤምፔሪያል ሆቴል ወደ ብራስ ሆስፒታል
8. ከገርጂ ኮሪያ ሆስፒታል ውስጥ ውስጡን ወደ ብራስ ሆስፒታል
9. ከጎሮ አዲሱ መንገድ መሄጃ ወደ ብራስ ሆስፒታል
10. ከቦሌ ሚካኤል ወደ ቀለበት መንገድ እንዲሁም ከቦሌ ሚካኤል ወደ ሩዋንዳ ማዞሪያ
11. ከካዲስኮ አደባባይ ወደ ቦሌ ሚካኤል ዋናው ቀለበት መንገድ
12. ከቡልቡላ ወደ ቦሌ ሚካኤል
13. ከመስቀል ፍላውር ወደ ጎርጎሪዮስ አደባባይ
14. ከጎተራ ወደ መስቀል አደባባይ እንዲሁም ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር አጎና ሲኒማ
15. ከጎፋ ማዛሪያ አዲሱ መንገድ መስቀለኛ ወደ ቅዱስ ቂርቆስ ቤተክርስቲያ ለገሃር
16. ከቡልጋርያ ማዞሪያ ወደ ገንት ሆቴል እንዲሁም ከቡልጋርያ ማዞሪያ ወደ አፍሪካ ህብረት አደባባይ
17. ከልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ሜክሲኮ አደባባይ ወደ ለገሃር እንዲሁም ከከፍተኛ ፍርድ ቤት ኑር ህንፃ በባልቻ መስቀለኛ ወደ አረቄ ፋብሪካ
18. ከሞላ ማሩ ወደ ቅድስት ልደታ ቤተ-ክርስቲያን
19. ከተክለ ሃይማኖት በርበሬ በረንዳ ወደ ዲ-አፍሪክ ሆቴል
20. ከተክለ ሃይማኖት ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል
21. ከአብነት ፈረሳኛ በቀድሞ 5ኛ ፖሊስ ጣቢያ ጎማ ቁጠባ ወደ ብሔራዊ ቴአትር
22. ወሎ ሰፈር፣ ኦሎምፒያ፣ መስቀል አደባባይ ብሔራዊ ቤተ- መንግስት ግቢ ገብርኤል መታጠፊያ ሸራተን አዲስ አራት ኪሎ
23. ጎርጎሪዮስ አደባባይ መስከረም 24 ቀን 2014 ዓ/ም ፕሮግራሙ ተጀምሮ እስከሚጠናቅ ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ለትራፊክ ዝግ ይሆናሉ።
ፕሮግራሙ በሚካሄድበት መስቀል አደባባይ አካባቢ ከዛሬ መስከረም 23 ቀን 2014 ዓ/ም ጀምሮ በሁለቱም አቅጣጫዎች ግራና ቀኝ ለአጭርም ሆነ ለረጅም ጊዜ ተሸከርካሪን አቁሞ መሄድ ፍፁም የተከለከለ ነው ተብሏል።
እንግዶች በአጀብ ሆነ ለልዩ ልዩ ጉዳይ በሚንቀሳቀሱበት ወቅት ህብረተሰቡ በተለይ ደግሞ አሽከርካሪዎች ቅድሚያ በመስጠት ትብብር እንዲያደርጉ የአዲስ አበባ ፖሊስ መልዕክቱን አስተላልፏል።

#Ethiopia : የእናት ሀገር ቱርክ ፕሬዘዳንት የሆኑት ኤርዶጋን የነገውን የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታ አስመልክተው ኢትዮጵያ ይግባሉ::
#Ethiopia : የናይጄሪያ ፕሬዝደንት ሙሃማዱ ቡኻሪ በነገው ዕለት በሚካሄደው የመንግሥት ምስረታ ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም በአዲስ አበባ ይገባሉ:: የናይጄሪያውን ጋርዲያን ጠቅሶ ኢዜአ ጽፏል።
የሴኔጋል ፕሬዝዳንት ማኪ ሳል ኢትዮጵያ የምታካሂደውን በዓለ ሲመት ለመታደም አዲስ አበባ ገቡ።
#Ethiopia : ፕሬዝዳንቱ አዲስ አበባ ቦሌ አየር ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድና ሌሎች ከፍተኛ የመንግስት ስራ ኃላፊዎች አቀባበል አድርገውላቸዋል።
በነገው ዕለት ለሚካሄደው የኢትዮጵያ መንግስት ምስረታ የጎረቤት ሀገራትን ጨምሮ የተለየዩ ሀገራት መሪዎች ዛሬ አዲስ አበባ እየገቡ ይገኛሉ።

የናይጄሪያው ኘሬዝደንት ሙሃመዱ ቡሃሪ ከደቂቃዎች በፊት በኢትዮጵያ የመንግስት ምስረታ
ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም አዲስ አበባ ገብተዋል ::
#Ethiopia
#EthiopiaPrevails
ጠ/ሚር ዶ/ር አብይ አቀባበል አድርገውላቸዋል!! Ethiopia Nigeria

ኢዜማ ከብልፅግና ጋር አብሮ ለመስራት የቀረበለትን ጥሪ ተቀበለ!
#Ethiopia : የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትህ (ኢዜማ) በጠቅላላ ጉባዔው የመጀመሪያ አስቸኳይ ስብሰባ በመሪው የቀረበውን ሪፖርት እና ምክረ ሀሳብ ካዳመጠ በኋላ ከብልፅግና ፓርቲ የቀረበው «የአብረን እንሥራ» ጥያቄ ላይ ውይይት አድርጎ ከገዢው ፓርቲ ጋር አብሮ ለመስራት በአብላጫ ድምፅ ወሰነ።
አዲስ ዘይቤ ከኢዜማ ፓርቲ አባል ባገኘችው መረጃ መሰረት ውሳኔው የፀደቀው በ536 የድጋፍ ድምፅ፣ በ79 የተቃውሞ ድምፅ እንዲሁም በ25 ድምፀ ተዓቅቦ እንደሆነ ታውቋል።

ከብዙ አብዮቶች መስተናገጃነት ወደ በአለ ሲመት መከወኛነት - መስቀል አደባባይ
#Ethiopia : ለነገው ክንውን የአደባባዩ ዝግጅት ይህን ይመስላል ፤በአደይ ቀለም እየደመቀ ነው !! በክፍት ቦታ ( exterior setting ) ላይ ስነስርአቱን ልዩ መልክ ያላብሰዋል።
በአለ ሲመት ስነስርአት ለመታደም የተለያዩ ሃገራት መሪዎች አዲስ አበባ ምሽቱን እየገቡ ይገኛሉ

#Ethiopia የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አዲስ አበባ ገቡ
*****************
የአልጀሪያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ራማታን ላማምራ በመንግስት ምስረታው ስነ-ስርዓት ላይ ለመታደም እሁድ ምሽት አዲስ አበባ ገብተዋል።
ሚኒስትሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን አቀባበል እንዳደረጉላቸው ከውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ጽ/ቤት ያገኘነው መረጃ ያመለክታል ። via EBC

አቶ ታገሰ ጫፎ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ሆነው ተመረጡ!
#Ethiopia : የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ6ኛው የምክር ቤቱ ምስረታ ጉባኤው አቶ ታገሰ ጫፎን የምክር ቤቱ አፈ ጉባኤ አድርጎ መርጧል።

ወ/ሮ ሎሚ በዶ የ6ኛው የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባኤ በመሆን ተምርጣለች፡፡
#Ethiopia : ወ/ሮ ሎሚ በዶ በከፍተኛ የመንግስት ሀላፊነት ሲሰሩ ነበር፡፡በ7 ድምፀ ታዕክቦ እና በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል፡፡

#Ethiopia : እኔ አብይ ተመረጠ ብዬ አልልም ኢትዮጵያዬ ቀጥላለች ነው የምለው:: ይህ ቀን እንዳይመጣ ከውጪም ከውስጥም ስንት ተንኮል ሲዶለት ነበርና ኢ ት ዮ ጵ ያ ዬ እንኳን ደስ አለሽ!
#Ethiopia : የአማራ ክልል ፕሬዝዳንት የነበሩት አቶ አገኘሁ ተሻገር የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ በመሆን ተመርጠዋል