በአዲስ አበባ ከተማ ደረጃ በ2015 አ.ም የ6ተኛ ክፍል ፈተና እንደሚሰጥ የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ገለጸ።
ለዚህም ትምህርት ቤቶች እና መምህራን ተማሪዎቹን ዝግጁ እንዲያደርጉ ቢሮው ጥሪ አቅርብዋል።
በዚህ ዙሪያ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ እና የትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን በአፍ መፍቻ ቋንቋ እና በአዲሱ ስርአተ ትምህርት ትግበራ ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር የፓናል ውይይት እያካሄደ ነው።
በውይይቱ በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ስር ባሉ ትምህርት ቤቶች በአዲሱ ትምህርት ስርአተ ትምህርት ዝግጅት እና ትግበራ ተገምግምዋል።
በመድረኩም ይአኣዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ሙህራን፣የትምህርት ቢሮ እና የባልጣኑ ከፍተኛ ይስራ ሃላፊዎች እንዲሁም የመንግስት እና የግል ትምህርት ቤቶች ባለቤቶች እና ባለድርሻ አካላት ተግኝተዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ት/ት ቢሮ ም ሃላፊ አቶ አድማሱ ደቻሳ እንዳሉት ለአዲሱ ስርአተ ትምህርት ከ3•9ሚሊዮን በላይ የመማሪያ መጽሃፍት ታትመው ከ1•2ሚሊዮን በላይ የሚሆኑት መሰራጨታቸውን ግልጸዋል።
ነገር ግን አሁንም ቢሆን የመማሪያ መጽሃፍ አልደረሰንም በሚል ነባሩን መማሪያ መጽሃፍት ለወላጆች የሚሸጡ እና የሚያሰራጩ አንዳንድ ት/ት ቤቶች መኖራቸው አንስተዋል።
የአዲስ አበባ ትምህርት ስልጠና ጥራት ቁጥጥር ባለስልጣን ዋና ስራ አስኪያጅ ወ/ሮ ህይዎት ጉግሳ በበኩላቸው በአዲሱ የስርአት ትምህርት ትግበራ ጥሰት መኖራቸውን ተናግረዋል።
https://www.facebook.com/Nahooethiopia
ሪፖርተር - ሃብታም አያሌው

የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት ዘላቂ ግጭት የማቆም ሥምምነት ላይ ደረሱ
የኢትዮጵያ መንግስት የትግራይ ክልልን እያስተዳደረ ከሚገኘወሰ የህወሓት ቡድን ጋር ዘላቂ ግጭት የማቆም ሥምምነት ላይ መድረሳቸው ተገለጸ።
ይህ የተገለጸው የአፍሪካ ሕብረት ልዩ ልዑክ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ የኢትዮጵያ መንግሥትና በህወሓት መካከል ላለፉት ዘጠኝ ቀናት በደቡብ አፍሪካ ፕሪቶሪያ ውስጥ ስላካሄዱት የሰላም ንግግር ማምሻውን በሰጡት መግለጫ ላይ ነው።
በመግለጫው የቀድሞው የኬንያ ፕሬዚዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል የተኩስ አቁም ሥምምነት እንደሚደረግ ይፋ አድርገዋል።
የቀድሞው የናይጄሪያ ፕሬዝዳንትና የአፍሪካ ሕብረት የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በበኩላቸው፤ "የግጭት ማቆም ሥምምነቱ ቅድሚያ የሚሰጠው አጀንዳ ነውና ቅድሚያ ሰጥተነዋል" ብለዋል።
በዚህም መሠረት የሰላም ስምምነቱ ዛሬ በፕሪቶሪያ እንደሚፈረም የገለጹት ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ፤ ነገር ግን የስምምነቱ ትግበራ "ወሳኝ ይሆናል" ሲሉም ተናግረዋል።

ቁልፍ የስምምነት አጀንዳዎች፦
1. ህወሓት ሙሉ በሙሉ ትጥቅ ለመፍታት መስማማቱን፦ በስምምነቱ መሰረት ከዛሬ ጀምሮ በሰላሳ ቀናት ውስጥ ቡድኑ ሙሉ በሙሉ ትጥቅ እንደሚፈታ፤ ይህንን ውሳኔ ተግባራዊ ለማድረግ የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ አመራሮች በ24 ሰዓት ውስጥ አመቺ ቦታ መርጠው ንግግር ያደርጋሉ፤
2. ስምምነቱ በተፈረመ አምስት ቀናት ውስጥ የሁለቱ ወገን ወታደራዊ አመራሮች የትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ የሚመራበትን ዝርዝር አፈጻጻም በጋራ በማውጣት ተግባራዊ ሥራዎችን መሥራት ይጀምራሉ፤
3. የሁለቱ ወገን ከፍተኛ ወታደራዊ መኮንኖች በተገናኙ አስር ቀናት ውስጥ ህወሓት ያሉትን ሁሉንም የቡድን እና ከባድ መሣሪያዎች ለመከላከያ ሠራዊት ያስረክባል፤
4. ስምምነቱ በተፈረመ ሰባት ቀናት ውስጥ የፌደራል መንግሥት መቀሌን ተረክቦ በከተማው ውስጥ እና ዙሪያ ሁሉንም አይነት የጦር መሣሪያ ያስፈታል፤
5. በአጭር ቀናት ውስጥ አሁን ያለው የህወሓት መዋቅር ፈርሶ የፌደራል መንግሥት የሚመራው የጊዜያዊ አስተዳደር ይቋቋማል። በሚዋቀረው ጊዜያዊ አስተዳደር ውስጥም የትግራይን ሕዝብ የሚወክል አካል ይሳተፋል፤
6. የሀገር መከላከያ ሠራዊት ከጎረቤት ሀገራት የሚያዋስኑ የድንበር አካባቢዎችን ደኅንነትና ሰላም የሚያረጋግጥ ስምሪት የሚያደርግ ይሆናል። መከላከያ ሠራዊቱ በማንኛውም የትግራይ አካባቢዎች ተንቀሳቅሶ ሕግ የማስከበር ስልጣኑን ከህወሓት ሙሉ በሙሉ ይቀበላል። ህወሓት ለተግበራዊነቱ ምንም አይነት እንቅፋት እንደማይፈጥር ተስማምቷል።
... https://www.facebook.com/Nahooethiopia

ስምምነቱ ኢትዮጵያ የጀመረችውን የማሻሻያ ስራ ወደ ፊት የሚያራምድ ነው- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ
በደቡብ አፍሪካ የተደረሰው ስምምነት ኢትዮጵያን ባለፉት አራት አመታት ተኩል ስታካሄድ የቆየችውን የማሻሻያ ፕሮግራም ወደ ፊት ለማራመድ መስረት የሚጥል መሆኑን የኢፌድሪ ጠቅላይ ሚኒትር ዐቢይ አሕመድ አስታወቁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማምሻውን ባወጡት የምስጋና መግለጫ መንግስት ስምምነቱ ተግባራዊ ለማድረግ ጽኑ ፍላጎት እንዳለውም ገልጸዋል፡፡
ጠቅላይ ሚስትሩ በኢትዮጵያ ህዝብና መንግስት ስም ለአፍሪካ ህብረት፣ ለህብረቱ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልክተኛ ኦሊሴንጎ ኦባሳንጆ፣ ለህብረቱ ከፍተኛ የሰላም ንግግሩ ተወካዮች ለቀድሞው የኬንያ ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬኒያታ እና የቀድሞዋ የደቡብ አፍሪካ ምክትል ፕሬዝዳንት ዶ/ር ፉሙዢሊ ማላቦ እና የአፍሪካ ህብረት ኮምሽን ሊቀመንብር ሙሳ ፋቂ ማህመት አፍሪካዊ መፍትሄ ለአፍሪካዊ ችግሮች የሚለውን መርህ በመተግበራቸው አመስግነዋል፡፡
ደቡብ አፍሪካ የሰላም ንግግሩን በማስተናገዷ እና በውጤት እንዲጠናቀቅ በማስቻሏ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሀገሪቱ ፕሬዝዳንት ሲሪል ራማፎሳ አስተዳደርና እና ለህዝቡ ያላቸውን አድናቆት ገልጸዋል፡፡
የሰላም ንግግሩ በስኬት እንዲጠናቀቅ ላስቻሉ የኢትዮጵያ ወዳጆች ሁሉ ጠቅላይ ሚኒስተር ዐብይ ምስጋና አቅርበዋል፡፡
ኢትዮጵያ በግጭት ውስጥ ያለፉ የሰሜኑን የሀገሪቱ ክፍል መልሳ ለማቋቋም በምታደርገው ጥረት ውስጥ ወዳጆቿ የሚያደርጉት ድጋፍ አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡
...

“የድሮን ጥቃት የሚባል የለም”
ከሰላም ስምምነቱ በኃላ የተፈፀመ " የድሮን ጥቃት " የለም ሲሉ የኢትዮጵያ መንግስት ተደራዳሪ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናግረዋል።
"በእያንዳንዱ ጉዳይ ላይ አንዳንድ ክስተቶች ተፈጠሩ ሲባል መረጃ እንለዋወጣለን። ስምምነት ተፈራርመናል ስለዚህ የስልክ ችግር የለብንም" ያሉት አምባሳደር ሬድዋን በኬንያ ናይሮቢ ፤ ከእነ አቶ ጌታቸው ረዳ እና ከወታደራዊ አዛዦቹም ጋር መነጋገራቸውን እና የድሮን ጥቃት ተፈፀመ የተባለው ውሸት መሆኑን ለኢትዮጵያ ሚዲያ ሰርቪስ ኢ ኤም ኤስ ገልፀዋል።
"ስምምነት ከመፈረሙ በፊት የነበረ ክስተትን ከስምምነት በኃላም ለማምጣት የሚሞክሩ አሉ። በዚህ ግጭት ውስጥ ገንዘብ ይከፈላቸው የነበሩ ጥሩ ሃብት ያፈሩበት ሰዎች አሁንም ግጭት እንዲቀጥል የማቀጣጠል ፍላጎት ያላቸው እንዳሉ እናያለን ኢትዮጵያውያን ያልሆኑ ፤ ከውስጥም በተለያየ መንገድ ስሜታዊ የሆነ ሰው ሊያራግበው ይችላል የትግራይ ሚዲያም ፤ የወያኔ ቴሌቪዥንም ሰርተውት ነበር" ብለዋል።
"ያልነበረ ነገር እያጋጋሉ የውሸት ሚፅፉ አሉ ከራሳቸው ከTPLF ሰዎች አጣርቻለሁ ጌታቸውን ጨምሮ ያ የወጣው መግለጫ የጋራቸው አቋም እንዳልሆነ፣ የተባለው የድሮን ጥቃትም ውሸት እንደሆነ አጣርቻለሁ" ብለዋል።

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
የኬንያው ሲቲዝን ቴሌቪዥን በናይሮቢ እየተጠበቀ ያለው የሰላም ውይይት የስምምነት ዝርዝር መግለጫ እስካሁን አለመውጣቱን ከውይይት ስፍራው ዘግቧል፡፡
መግለጫው የሚወጣበት ትክክለኛ ሰዓት አለመነገሩንም ዘገባው አክሏል፡፡