️ ንስር አማራ🦅
56.4K subscribers
13.9K photos
897 videos
50 files
4.42K links
የተቀደሰን ነገር በእግሩ ለሚረግጥ ፥ተመልሶም ያጎረሰውን እጅ ለሚናከስ ርኩስ መጫወቻ የማይሆን የነቃ ማህበረሰብ እስክንፈጥር ድረስ ብዕራችን አይነጥፍም።

አንድ አማራ ለሁሉም አማራ ፥ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።
💚💛❤️

እኛን በውስጥ ለማናገር @NISIREamhra2
@NISIREamhraa_bot 👈 ይችን አድራሻ ይጠቀሙ🦅

ንስር አማራ🦅
#የግፉአን_ድምፅ
t.me/NISIREamhra
Download Telegram
🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ካላኮርማ ክፍለጦር ተጋድሎውን አጠናክሮ በመቀጠል ተከታታይ ድሎችን እያስመዘገበ ነው‼️

ምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ካላኮርማ ክፍለጦር ራያ ቆቦ አዋስ እና ቃሊም እንዲሁም ጉባላፍቶ ወረዳ በቅሎማነቂያ ዙሪያ ለተከታታይ አንድ ሳምንት ተጋድሎዎችን በማድረግ ድሎችን እያስመዘገቡ ይገኛሉ::

ግንቦት 17/2017 ዓ.ም ጀምሮ እስከ ዛሬ ግንቦት 24/2017 ዓ.ም ድረስ በተከታታይ አንድ ሳምንት እያደረጉ ያለው ተጋድሎ ዛሬም ቀጥሎ ከቃሊም ወደ በቅሎ ማነቂያ ይጓዝ የነበረ ጠላት ላይ ማለዳ
#ቅራር_አምባ የሚባል ቦታ ደፈጣ በመያዝና በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት በመደምሰስ የጀመረው ዉጊያ ወደ መደበኛ ዉጊያ አድርጎ እስከ ቀን 7:00 ድረስ የዋለ ሲሆን በርካታ ሰራዊቱ የተመታበት ጠላት እስከ ዙ23 በመጠቀም ዉጊያ በማድረግ ወደ መጣበት ለመመለስ ተገዷል::

ምሽግ ለቆ መሃል የገባው የጠላት ሃይልም በበርካታ ቦታዎች እየተመታበት ሲሆን ዞብል አምባ ክፍለጦር ከራያ ቆቦ አረፋ ጊዮርጊስ እስከ አርበትና ተኩለሽ ዙሪያ ከባድ ትንቅንቅ በማድረግ በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ ያሰበውን እቅድ እንዳያሳካ እያደረጉት ይገኛሉ::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)


#ከአፋብኃ_ጋር_ወደፊት‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#ንጹሐን_ዛሬም_በግፍ_ተጨፍጭፈዋል‼️

አማራ ጠሉና ጨፍጫፊው ጸረ ሕዝብ የብልጽግና አገዛዝ በወረዳችን የሚገኙ ንጹሀንን በመጨፍጨፍ ዘር፣ ሕዝብን የማጽዳት ዘመቻውን አጠናክሮ ቀጥሏል።

በዛሬው እለት በግንቦት 24/2017 ዓ.ም በደብረ ኤልያስ ከተማ የተወሸቀው ሰው በላ ዘራፊ ቡድን መከላከያና አድማ በትን ሚሊሻ ከከተማው ወጣ ብላ በምትገኘዋ ጎፍጭማ በምትባል ቀበሌ በዙ 23 እና በመድፍ በመታገዝ ከገባ በኃላ ሁለት ንጹሐንን በግፍ ረሽኗል።አሟሟታቸውም

    ~1ኛ, ደምሴ አለኸኝ የተባለው የብልጽግና አሽከር የቀበሌዋ ነዋሪ የነበረውን አቶ መሠረት እንግዳ የተባለውን የ65 ዓመት ሽማግሌ በግል በቀል ምክንያት ከቤተ-ክርስቲያን ሲመለስ በግፍ በአደባባይ ገሎታል።
👉አቶ መሰረት እና የደምሴ እናት የድንበር ክስ ተካሰው ነበርና ስልጣኑን መታ በማድረግ እናቴን የምትካሰሳት ማን እንደሆንሁ አታውቅም ወይ በማለት በአደባባይ በእሩምታ ተኩስ ገድሎታል።
👉ይህ ደምስ አለኸኝ የአገዛዙ መረጃና ደህንነት በመሆን ሕዝብን በተናጠልና በጅምላ ሲያስጨፈጭፍ የነበረ የንጹሐንን ደም በማፍሰስ የተካነ ፤ በሰፈሩ(ጎፍጭማ ቀበሌ) የሚገኙ ንጹሐንን በተደጋጋሚ በግል ጉዳይ በስልጣኑ የንጹሐንን ደም እያፈሰሰ ያለ የዛር ውላጅ ነው።
ከዚህ በፊት በሰራሁት ዘገባም ሀብቴ ባዩ የተባለ  ወጣት መረሸኑ ይታወቃል።

~2ኛ, እንየው የተባለ ወጣትም በግፍ ተረሽኗል።
3ኛ, ለጎፍጭማ ትምህርት ቤት ማጠሪያ የተፈለጠ የህዝብ ንብረት ፍልጥ እንጨት በሲኖ ጭኖ ወስዷል።
👉የቀስተ ደመናዎችን መጠጋትና ከበባ ውስጥ መግባቱን ሲያረጋግጥ  ከባድ መሳሪያ እየተኮሰ ፈርጥጦ ወደ መደበቂያ ምሽጉ ገብቷል።

             ለሟች ቤተሰብ መጽናናትን ተመኘን
             ክብር በግፍ ለተሰው ሰማዕታት
         የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ ቃል አቀባይ
                  ©ፋኖ ዘላለም ዘሪሁን

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#መሰልጠን_መደራጀት_መደምሰስ ‼️
#የፋኖ_ሰልጠኞች_ተመረቁ‼️

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል በጎጃም ቀጠና ተፈራ ዳምጤ  ክፍለ ጦር ዮሐንስ ዓለማየሁ ብርጌድ ለበርካታ ወራት አሰልጥኖ ያስመረቀው አዲስ ምልምል ሃይል💪

#ሰልጥን‼️
#ተደራጅ‼️
#ዝመት‼️
#መክት‼️
#አንክት💪
#ንገስ💪

አዲስ ትውልድ ፣አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#ነፍሰ_ገዳዮ_በቁጥጥር_ስር_ዋለ‼️

ይህ ተቀምጦ የምትመለከቱት ባንዳ አለፈ መላክ የሚባል ሲሆን በባሶ ሊበን ወረዳ የዘንቦል የጫራ ቀበሌ ተወላጅ ነው።በታህሳስ ወር ውስጥ ማለትም ከዛሬ 6 ወር በፊት ፋኖ መላክ ማሞን ገሎ ተሰውሮ የነበረው ሲሆን ዛሬ ግንቦት 24/2017 ዓ/ም ወደ ጠላት ሊቀላቀል ሲል በክትትል በጀግናው በአብራጅት ብርጌድ አባላት በቁጥጥር ስር ውሏል ሲሉ የአፋብኃ በጎጃም ቀጠና ዘመቻ መሪ መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን ለንስር አማራ ገለፀዎል‼️

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#አቸፈር_ታሪክ_ተሰራ ‼️

የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ልዩ ኮማንዶ ከአቸፈር ወንድዬዉ አቤ ጉበኛ ብርጌድ ጋር በጋራ
2 ብሬን እና በርካታ የነፍስ ወከፍ መሳሬዎች የተማረኩበት ታላቅ
ድል ተቀዳጀ ‼️

የክፍለ ጦሩ ልዩ ኮማንዶ አቸፈር ወንድዬ ላይ ማራ መድሀኒአለም ማራ ተራራ እና ዘንዶ ተራራ ላይ ከሀሙሲት በመነሳት ተራራዉ ላይ ሰፍሮ በወገን ላይ ከበባ ለማድረግ ያሰበዉ የጁላ ጦር፣አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ፣አድማ ብተና በጎጃም አገዉ ምድር ጥምር የኮማንዶ ቡድን እና በአቤ ጉበኛ ብርጌድ ንስሮቹ የተቀጠቀጠ ሲሆን በአዉደ ዉጊያዉ

👉2----ብሬን የተማረከ
👉1----ጅም ስሪ የተማረከ
👉14--ክላሽ የማረከ
👉8----ቁመህ ጠብቀኝ የተማረከ
👉1----ባዶ ሸንሸን የተማረከ ሲሆን

24-የጠላት ጦር ወደ ላይኛዉ ሲላክ
ከ42 በላይ የጠላት ሃይል ቁስለኛ ሁኗል

በአዉደ ዉጊያዉ የክፍለ ጦሩ ሰብሳቢ አርበኛ ዘመንተ ተሻለ እና የክ/ጦሩ ምክትል ወታደራዊ አዛዥ መቶ ዓለቃ ጊዎን ጀንበሬን ጨምሮ የክ/ጦሩ አመራሮች በዉጊያዉ የታሰተፉ ሲሆን የአቸፈር ወንድዬ ህዝብ በነቂስ በመዉጣት ከአርበኛዉ ጋር አኩሪ ተጋድሎ ፈፅሟል💪

©የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥ተስፋ የቆረጠው ፋሽስቱ የብልፅግና አገዛዝ #የትግራይ_ተወላጅ_አሽከርካሪዎችን በግፍ እየረሸነ ነው‼️

የብልፅግናው አገዛዝ የአማራ ህዝብ እና የትግራይ ህዝብ፣ከዚህ በፊት የነበሩ ደም አፋሳሽ ጦርነትና ውጤቶቹን በሰላማዊ እና ከጦርነት ዉጭ በሆነ መንገድ ለመፍታት እንዳይሞክሩ ግጭት ቀስቃሽ የሆኑ ተግባራቶችን እየፈፀመና ብርቱ ጥረት እያደረገ ይገኛል::

ከዚህ ጋር ተያይዞም አገዛዙ ራያ ቆቦ በስተ ሰሜን ራያ አላማጣ ዋጃ መግቢያ ዋልካ መንደር ላይ ግንቦት 23/2017 ዓ.ም ንጋት 10:00 አካባቢ የትግራይ ተወላጅ አሽከርካሪዎችን በግፍ ረሽኗል:: ሰሞኑን የተለያዩ ግብዓቶችን የጫኑ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ እንዳይገቡ አገዛዙ ማገዱ የሚታወቅ ነው::

ይህ ፀረ ህዝብ ተግባር አገዛዙ ሆን ብሎ የፈፀመው እና ወደ ፋኖ በማሳበብ
#ፋኖ_የትግራይ_ተወላጆችን_እየገደለ ነው፣ የሚል በሁለቱ ህዝቦች መካከል መጠራጠርን መፍጠር ከተቻለም ወደ ግጭት እንዲገቡ ማድረግ በዛ መካከል ከገባንበት አዘቅት መውጣት የሚል የአብይ አህመድና የስብስቡ ሴራ እንደሆነ ህዝብ እንዲያውቀው እንፈልጋለን! ሲሉ የአፋብኃ በወሎ ቀጠና ህዝብ ግንኙነት ክፍል ሀላፊ አርበኛ አበበ ፈንታው ለንስር አማራ በላኩት መልዕክት ገልፀዋል‼️

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥የአፋብኃ ቀ/ጌ/ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር የ24 ሰዓት ኩነቶች‼️

👉ቀስተ ደመና ብርጌድ

ወራሪው ሰራዊት በዛሬው ዕለትም በተለመደ የጥፋት ተግባሩ ንጹሐንን ሲረሽን ውሏል።

ዝርፊያን ዕለታዊ ተግባሩ ያደረገው የብልጽግና ቡድን ወራሪ ስብስብ የቀበሌው ማህበረሰብ የጎፍጭማ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤትን ለማጠር የቆረጡትን የባሕር ዛፍ እንጨት ዘርፎ ወስዷል።
በተጨማሪም
1/ መሠረት እንደግ የተባለ የ65 ዓመት ሽማግሌ የዘረፉትን ባሕር ዛፍ ካልጫንክ በሚልና የወረዳው ሰላምና ደህንነት ኃላፊው ከእናቴ ጋር በድምበር ተጣልተሃል በሚል፤
2/ እንየው የተባለን ግለሰብ በግፍ ረሽነዋል።

👉ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ
ወገናቸውን እንዲጨፈጭፉ ተብለው ታፍሰው የነበሩ የብርሸለቆ ሰልጣኞች ወራሪውን ስብስብ ከድተው የኢንጅነር ክበር ተመስገንን ብርጌድ ተቀላቅለዋል።
1/ ሀያት አብዱ
2/ አማን ሀሚድ
3/ ታጅ አህመድ
4/ ሱልጣን ሙሳ
5/ አህመድ ሀጅ
6/ እንድሪስታደለ
7/ የአብስራ አለማየሁ
8/ ቢራ ሻሞ
9/ የኑስ ኢብራሂም ናቸው።

ድል ለአማራ ፋኖ!!
ድል ለአማራ ሕዝብ!!

አዲስ ትውልድ፣ ተስፋ፣አዲስ አስተሳሰብ!

©ፋኖ ዘመን ባሳዝነው
የ6ኛ ክፍለ ጦር ቃል አቀባይ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
️ ንስር አማራ🦅
Photo
🔥#አፋብኃ_ጎንደር_ቀጠና‼️
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)

1. ከሣና እሥከ ገላውዴዎሥ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር፣ የ፩ኛ ኮር ተወርዋሪ ኃይል፣ የጉና ክፍለ ጦር አካል የሆኑት ገብረ መሥቀል ብርጌድና መቅደላ ብርጌድ እንዲሁም የጣና ገላውዴዎሥ ክፍለጦር/አፈርዋናት ብርጌድ አካል /ውባንተ ሻለቃ  በጥምረት ከተለያዩ ወረዳዎች የመጡ የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ጥምር ጦርን ከጠዋት 12:00-ቀኑ 11:30 ድረሥ በደራ ምድር በሠድኔ ተራራ ውጊያ ጀምሮ በሳና፣ ቴሌ፣ደረባ፣ ወጪት፣ ሳና ሚካኤል፣ ቆሚሣ፣ ሊባኖሥ፣ ሽወታ፣ ውባንተ ተራራ እና ገላውዴዎሥ መዳረሻዎች አድማሡን አሥፍቶ ከፍተኛ የሆነ አውደ ውጊያ ሢደረግ ውሏል።

        የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂዎች ከአምበሣሜ፣ ከአርብ ገበያ፣ ከደብረ ታቦር፣ ከግንዳጠመም፣ ከእሥቴ፣ ከልጫና ከጀርባ ደግሞ ከአንዳ ቤት በኩል ከበባ ለማድረግ ሞክሮ ነበር። በሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ልዩ ተዋናይነትና በአጋር ክፍለ ጦሮች እግዣ ጥበበኞቹ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር አናብሥት ጠላትን ሢያብረከርኩትና ሢገርፉት ውለዋል። የውባንተ አባተ ልጆች ከባቢያቸውን በፍጹም ጀግንነት ከብበዋል። ተሥፋ የቆረጠው ጠላት 8 የሞርተር ቅምቡላዎችን ወርውሯል። ነገር ግን ተኩሣቸው አንድም ኢላማውን የጠበቀ አልነበረም።

              ሙሉ ቀን በተደረገው ውጊያ አንድም አማራ ፋኖ ምንም ዓይነት ጉዳት አልደረሰበትም። በተቃራኒው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት እሥከ ዲሽቃ ተኳሻቸው ድረሥ በክር በጣሾቹ የውባንተ አባተ ልጆች በደምብ ተመትተዋል፣ ተደምሥሠዋል፣ ቆሥለዋል፣ የውጊያውን አጋጣሚ ተጠቅመው ከድተዋል። አገዛዙ የተደመሠሡበትን ማንሣት አልቻለም። የቆሰሉበትን ከሳና ወደ ገላውዴዎሥ በተሽከርካሪዎች ለመውሰድ ሞክሮ የአማራ ፋኖ ሁሉንም ቦታዎች በመያዙ ቁሥለኞችን ከተሽከርካሪዎቹ አውርዷቸዋል። ቁሥለኞችን ማውጣት አልቻለም። የአማራ ፋኖ ክንድ እሣተ ገሞራ የሆነበት የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሁሉ ለአቢይ ሸኔ ከፍተኛ አመራሮች የድረሡልኝ ተማጽኖ እያቀረበ ነው። በአውሮፕላን ካልሆነ መውጣት አልችልም ማለቱንም አረጋግጠናል። ተጨማሪ ኃይልም ከባሕር ዳር እንዲመጣላቸው እዬጠየቁ ነው።

           ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ጋር ውጊያ የገቡ ወገኖች በሙሉ በውባንተ ልጆች ተዋጊነት፣ ጀግንነትና የውጊያ ጥበብ ተደምመዋል። ከአባል እሥከ ክፍለ ጦር እንዲሁም ኮር ሥራ አሥፈጻሚዎች ሞታችንም ሆነ ትግላችን ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ጋር እንዲሆን ሢሉ በተደጋጋሚ ተደምጠዋል፤ ዛሬም አሥረግጠው ተናግረዋል።

           የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት በቁሥም፣ በአካልም፣ በሥነልቦናም ከፍተኛ የሆነ ኪሣራን ተከናንቧል። አገዛዙ በአማራ ምድር የፋኖን ክንድ መቋቋም ተሥኖታል። ፋኖን መቋቋም አልችል ሢል ንፁሐን አምሐሮችን በመረሸን በቀል እዬፈጸመ ነው የሚገኘው።

2. ወጂ ከተማ
በኢንጅነር ሥመኘው በቀለ ክ/ጦር ሥር የሚገኘው ''ክርሥቲያን ታደለ'' ብርጌድ ወጂ ከተማ ላይ ከይርጋ ሢሣይ ወምበር ጠባቂ ተከፋይ ወታደሮች ጋር ባደረገው ውጊያ ጥሩ ድልን ተቀዳጅቷል። የአገዛዙ ውሉዳዊያንንም ደምሥሧል፥ አቁሥሏልም።

          በጥቅሉ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በ፩ኛ ኮር መዳረሻ ላይ ከፍተኛ የሆነ ድልን እየተቀዳጀ ይገኛል። የ፩ኛ ኮር መዳረሻ መደበኛ ጠላትም ሆነ የወገን ጠላት የሚንቀሣቀሥበት እንደመሆኑ መጠን ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ጠንካራ የአማራ ፋኖ ከመሆን ውጭ ምርጫ የለውምና የትኛውም ጠላት የማይደፍረው ጠንካራ የውባንተ አባተ ጦርን ገንብተናል።

3. ግንቦት 22/2017ዓ.ም
ደብረ ታቦር ከተማ
        ብአዴን ብልጽግና ተልዕኳችሁን ፈጽማችኋል ኑልኝ ያላቸው መልዕክተ እሥክንድራዊያን ከሆኑት መሐከል ቆሪጥ(በለጠ አንዳርጌ) የተባለው የአማራ ሕዝብ ጠላት ጭፈራ ቤት ላይ እዬተዝናና እያለ በክሕደቱ ውሥጣቸው የነደዱ አምሐሮች የቢራ ጠርሙሥ በመሥበር ፊቱን እንዳልነበር አድርገው ወግተውታል። ደብረ ታቦር ሆሥፒታል በድብቅ ሕክምና እንዲወሥድ ቢደረግም አሁንም በድጋሜ ቀዶ ጥገና እንዲሠራለት በብአዴን ብልጽግና ነገሮች እየተመቻቹለት ነው።

            የአማራ ሕዝብ ሥነ ልቦና አልተሰበርም ወደፊትም አይሰበርም። ዕመን አምሐራ ያሸንፋል።

፩ አምሐራ
ድላችን በተባበረ አምሐራዊ ክንዳችን

ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara

©ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኛ ኮር)
ጎንደር/አምሐራ/ኢትዮጵያ

ቋሚ ምሥል፦ የትግል አሥተማሪዎቻችን እሥከ ቀራኒዮ አደባባይ አርበኝነታቸውን ያረጋገጡልን ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ እና አርበኛ አሌክሥ አባተ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#City_Assassination_Squad_group‼️

ይህ መሳሪያ Barrett M82 ይባላል። በመጀመሪያ ደረጃ ያመረተችው ግዙፏ አሜሪካ ስትሆን ዲዛይን የተደረገው በፈረንጆቹ አቆጣጠር 1980 ሲሆን አገልግሎት ላይ የዋለው ደግሞ በ1989 አካባቢ ነው።

በሶቬት ፥ አፍጋኒስታን ውጊያዎች ፥ በገልፍ ጦርነት ፥ በሜክሲኮ የእጽ አዘዋዋሪ ጦርነት ፥ የሁለተኛው የሊቢያ ጦርነት ላይ የመሳሰሉት ተሳትፎ አድርገውበታል።

ከ13.5 ኪ.ግ _ 14.8 ኪ.ግ ድረስ የሚመዝን ሲሆን ርዝመቱ 120 ሳ.ሜትር _ 140 ሳ.ሜትር  ይገመታል የአፈሙዝ ርዝመቱ 74 ሳ.ሜትር ነው። በአንድ የጥይት መጋዘን አስር ያክል የተተኳሽ መጠን መያዝ የሚችል ሲሆን የተተኮሰው የጥይት ፍጥነት 853 ሜትር በሰከንድ ሲሆን አጠቃላይ የኢላማው ርቀት ደግሞ 1800 ሜትር ነው (ያማለት ግን የርቀት መዳረሻው አይደለም)

ይህን ሁሉ ለመጻፍ የተሞከረው መሳሪያው በእጃችን እንዳለ ጠላትም ወዳጅም ያውቀዋል። አሁን በቀጣይ ኦፕሬሽኖቻችን ላይ በትክክል እና በአግባቡ ስለምናውለው ጠላት በደንብ እንዲያውቀው የምንፈልገው ነገር ቢኖር ለጥቃቅን ግዳጆች ማለትም ለቡችሌ ሚኒሻ እና ለአድማ ብተና አለዚያም ለተራው ወራሪ ሰራዊት እንዳይመስላችሁ እጅግ ድንቅ በሆኑ City Assassination Squad group በከተማ አዳኝ ገዳይ ቡድኖች አማካኝነት ስራ ላይ ይውላሉ።

ቀንደኛ ካድሬ ባንዳ እና የስርዓቱ ጉምቱ የሆኑ አመራሮች በፋኖ Sniper Division አማካኝነት በድምጽ አልባው Barrett M82 ስናይፐር እስመጨረሻው ይሸኛሉ።

ይህን ስንናገር በኩራት ነው ትግላችን የአደባባይ ነው የድብብቆሽ ስላልሆነ።

  እንዴት አያችሁት ቤተሰብ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

24/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ሸዋ ቀጣና ከሰም ክፍለጦር ተስፋ ብርጌድ በትናትናው እለት ከጠላት ጋር ሲፋለም ውሏል‼️

በአማራ ህዝብ ላይ ወረራና ዝርፊያ የእለት ተዕለት ስራ አድርጎ የተንቀሳቀሰው የኦሮሙማው ወታደር በትናትናው እለት በተስፋ ብርጌድ ውስጥ በሚገኙ በርካታ ቀጣናዎች ውጊያ የከፈተ ቢሆንም በክንደ ብርቱዎቹ ከፍተኛ ተጋድሎ አገዛዙ ኪሳራን ተከናንቧል።

በመሆኑም ጎርጎ፣ድሬ፣አብሎሽ አቦጎርዶ በተደረገ ውጊያ ፦አንድነት  ቆቃ ፣ጅፈርና ዱረኝ ፦ሻለቃ1 እና ሻምበል 3፣ ኮካ እና 04 ቀበሌ የብርጌድ ቃኝ ጠላላትን ሲፋለሙ ውለዋል።
በዚህም ውጊያ የተስፋ ብርጌድ ጀግኖች ይህን የአማራ ጠላት የሆነና ለእናቶች፣ህፃናትና አዛውቶች እርህራሄ የሌለውን ወታደር ሲረፈርፉት ውለዋል። ከአገዛዙ ጋር በተደረገው ከፍተኛ ውጊያ እሬሳውን በየጫካው አዝረክርኮ ሲሄድ በርካቶችም ቁስለኞች ሆነዋል።
ከዚህ በተጨማሪ አገዛዙ ቁስለኛ የሚያግዝበት ፓትሮል መኪናም ከጥቅም ውጭ ተደርጓል ።

©የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ሸዋ ቀጣና ከሰም ክፍለ ጦር ተ ተስፋ ብርጌድ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#ኮማንደር_አሕመድ_ሰይድና_ጓዶቹ_ተደመሰሱ‼️

የአድማ ብተና ሻለቃ መሪው
#ኮማንደር_አሕመድ_ሰይድ እና የ303ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች ከምሽት 1:00-4:00 በተደረገ ውጊያ ተደምሥሠዋል

የሚይዝ የሚጨብጠውን አጥቶ የዋለው የአቢይ ዙፋን ጠባቂ ጥምር ጦር ምሽት 1:00-ምሽት 4:00 ድረሥ ከውባንተ ልጆች ጋር ገጥሞ አምሽቷል። የውባንተ ልጆችን ክንድ መቋቋም ያቃተው መከላከያና አድማ ብተና አለኝ ያለውን ሞርተር በግምት ሢያዘንበው አምሽቷል።

የአፋብኃ በጎንደር ቀጠና የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር የአቢይን 303ኛ ኮር ሞራለ ቢሥ ወታደሮች እና አማራ በታኞችን በነፍጣቸው አናፍጠዋቸዋል። ኮማንደር አሕመድ ሰይድ እንደተመታ ከወታደር ሥነምግባር በማይጠበቅ መልኩ የአቢይ ወታደሮች ሥም እየጠሩ ሢያለቅሱ አምሽተዋል። መሪዎቻቸውንም ቴሌ ላይ ቀብረዋቸዋል። አገዛዙ አንድም ቁሥለኛ ይዞ መውጣት አልቻለም። ምክንያቱም 340° ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክ/ጦር ንሥር ዕይታን በደምብ ተላብሧልና።

ወገን የሚኮራባቸው ጠላት የሚፈራቸው ዕንቁ ታጋዮች አሉ። የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ልጆች። ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር በወታደራዊ ሥነምግባር በእጅጉ የተገነቡና ጥንቅቅ ያሉ የነጻነት ተፋላሚ ናቸው።

ድላችን በነፍጣችን
ዝንተዓለም አምሐራ Forever Amhara
፩ኛ ኮር

©ፈለገ ውባንተ አባተ ኃቅአለው ፀጋ ዘ ብሔረ አምሐራ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#የቡችሌው_ዋና_አዛዥ_በአናብስቶች_ተገደለ‼️

የቃሉ ወረዳ ሚኒሻ ፅህፈት ቤት ኃላፊ አህመድ ሀሠን ምኒሻን ጠርንፎ ትናንት ከመሸ ለግዳጅ በአንቡላስ መኪና ሲያጓጉዝ ከነ ጓዶቹ በምሬ ወዳጆ  (በአፋብኃ በወሎ ቀጠና) ትንታጎች ደፈጣ ግንባሩን ተብሎ ተቀንደሿል።

በመኪናው ውስጥ ያለው ሚኒሻ(ቡችሌ) ሙሉ በሙሉ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።

#የአማራ_ባንዳ......‼️

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#ገምሻራው_ኮማንዶ💪

ምንጃሬው ቡልጋሬው የአስማረ ምትክ፣
አዝንበው ይሉታል ያን የወንዶቹ ልክ።
ይሄ የሸዋ መሬት ይወልዳል ጀግና፣
አስማረን ሰቶናል ዛሬም ካሳን ዳግም እንደገና
የሸዋ ምድር አስራትን ፈጠረ ካሳንም ደገመ፣
የጠላት መዳኒት አይነኬ ጀግና ቡልጋሬው ተመመ።
የደሳለኝ ወንድም የእነ ባየ ወንድም የኢሱ ወንድም፣
እንበለው ነው እንጂ እንሸሽ እኮ አይወድም።

የአፋብኃ በሸዋ ቀጠና የኦፕሬሽን ም/ወታደራዊ አዛዥ ገምሻራው ኮማንዶ ካሳ ጌታቸው (አዝንበው)💪

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
️ ንስር አማራ🦅
Photo
🔥አፋብኃ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ክፍለ ጦር ንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች ሕዝባዊ ዉይይት አደረገ‼️

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል(አፋብኃ) በጎጃም ቀጠና ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ በየቀበሌዉ እየተዞዟረ ሕዝባዊ ውይይት እያደረገ ይገኛል!!
ብርጌዱ በሚያስተዳድራቸው ቀጠናዎች ዉስጥ ያለዉን የሕዝብ ችግር ለመቅረፍ በየቀጠናው ህዝባዊ መድረኮቾን በማመቻቸት የሕዝብን ችግር እየፈታ ሲሆን በትላንትናው ዕለት ማለትም በቀን 24/ 09 / 2017 ዓ.ም በተለያዩ ቀጠናዎች ማለትም:- በየጥጃን ፣ በአባ ገሪማ ፣ በእነሳባ፣ በእንራታ ፣ በመሊት ፣ በየደምጋን ፣ በሜራ ፣ በየጋግና ፣ በዝዋል ፣ በአሸመን እና በአስቃኝ ፤ አጥቢያ አብያተ ክርስቲያናት በመገኘት ጠንካር ያለ ሕዝባዊ መድረክ አድርጓል!!

በመድረኩ የብርጌዱ ከፍተኛ የስራ አመራሮች፦
👉የብርጌዱ ፅ/ቤት ኃላፊ ፋኖ ጌታ ባወቀ
👉 የብርጌዱ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፍኖ ይታያል ጌታ
👉የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ባዬ ሽፈራው
👉የብርጌዱ ምክትል ሰብሳቢ ፋኖ ምኒዋብ አምበሉ
👉የብርጌዱ ቀጠናዊ ትስስር ፋኖ ማናዬ ባንተይሁን
👉እንዲሁም ሌሎች የብርጌዱ አመራሮች የተገኙ ሲሆን የአማራን የህልውና ትግል አሁናዊ ቁመና፣ ፋኖ ከማህበረሰቡ ጋር ያለውን ግንኙነት ፣ የቀጠናው የመልካም አስተዳደር ጉዳይ፣የፀጥታና ሌሎች ወንጀል ነክ ነገሮችን በተመለከተና በቀጠናው ላይ ያሉ ተያያዥ ችግሮችን በመለየት ሰፊ ሕዝባዊ ውይይት ተደርጓል። በዚሁ የውይይት መድረክ ስለ ፋኖ ሁለንተናዊ እንቅስቃሴ ከተሰብሳቢዎችም አስተያየት ተሰጥቷል።
እንደማሳያም፦

👉ፋኖ ከተደረጃ ወዲህ ቀጠናችን ሰላም አድርሯል፤ ወጣቶች ከማህበረሰብ ጋር አይጣሉም፤ ስርቆትና ዱላ የለም ፣ ሰላም አግኝተን እየኖርን ነዉ፤ ቤታችን ክፍት ዉሎ ቢያድር ማንም አይነካዉም።
👉ፋኖ ሀገርና ሕዝብ ብሎ ወጥቶ ተበደለ እንጂ  እኛማ ምን አለብንምንስ እንሆንና? እንኳን ጤፍና ስንዴ ሞልቶ ተርፎን ለፋኖ ልብሳችንን ሽጠን እንደግፋለን።
👉 የፋኖን መረጃ እያወጣ ለጠላት የሚሰጥ ካለ ፋኖ ብቻ አይደለም ሕዝብ በአደባባይ አርያ ሊያደርገዉ ይገባል::
👉ሕዝብንና ፋኖን ለመነጣጠል ወጣ ገባ የሚሉትን አካል እናንተም እኛም ተከታትለን መያዝና ተጠያቂ ማድረግ የሁላችንም ተግባር መሆን አለበት
👉ብልፅግና የሚባለው መንግስት ይመጣል ብሎ የሚጠራጠር አካል ካለ እዚህ ከመካከላችን ተቀምጦ አይረብሸን! ጠቅልሎ ከእነርሱ ጋ ሂዶ ይቀላቀል! አሊያም አርፎ ይቀመጥ:
እነዚህና ሌሎች ተያያዥነት ያላቸው  ሃሳቦች ተነስተው በመድረኩ መሪዎች አስፈላጊውን ምላሽ በመስጠት በየቀጠናዎች የነበሩት ውይይቶች ተጠናቀዋል።
ድል በአማራ ፋኖ!
አዲስ ትውልድ! አዲስ አሰተሰሰብ! አዲስ ተስፋ!

©ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ባዬ ሽፈራው (ቀኜ )

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#አዛዛኝ_ዜና‼️
#ፋኖ_ግርማ_ፈሊ_በመከታው_ተረሸነ‼️

የሬማ አካባቢ ተወላጁ የአፄ ዳዊት ክ/ጦር አዛዥ ግርማ ፈሊ ራሳ ላይ በመከታው ትዕዛዝ የሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ በእስር ለረጅም ጊዜ ካቆየው በኋላ እንደረሸነው ታውቋል።

በሌላ በኩል፦
ሸዋ ላይ ያለው አፋህድ እዬፈረሰ ነው።
ወደ አፋብኃ እዬተቀላቀሉ ነው ::

ራሱን አፋህድ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ ብሎ የሚጠራው ማፍያ ቡድን እየፈረሰ ነው። በዛሬው እለት ከ80 በላይ ሰራዊቱ ከነሙሉ ትጥቁ ወደ አፋብኃ ሸዋ ቀጠና መቀላቀላቸውን ታውቋል።


#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥የብልፅግና መራሹ ሰራዊት ንፁሃንን መጨፍጨፉን ቀጠለ‼️

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ ቤተ-አምሓራ ላስታ አሳምነው ኮር ጥራሪ ክፍለ ጦር  ከበቅሎ ማነቂያና ከሙጃ ወደ  ወንዳች፣ይባር እና እንጃፋት ቀጠና እገባለሁ ብሎ የመጣውን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ፣ሚሊሻና አድማ ብተና አከርካሪው ተመትቶ ባለበት እንደቆመ ከዚህ በፊት መዘገባችን ይታወቃል።

ይህንን የወገንን ኃይል መቋቋም ያቃተው የጠላት ኃይል የበቀል ጥላቻውን በአማራ ህዝብ ላይ በማሳረፍ ግንቦት 24 / 2017 ዓ.ም  ከወንዳች ከተማ እውር ድንብሱን መድፍ እየተኮሰ የዋለ ሲሆን የአምስት ልጆች አባት የሆነውን የላስታ ወረዳ 017 ቀበሌ እንጃፋት ከተማ ነዋሪ የሆኑትን የ74 ዓመት ሽማግሌ አቶ አረጋ ማዱ በመድፍ አረር ከነሙሉ ቤታቸው ተቃጥለው ህይወታቸው ሊያልፍ ችሏል።

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ (ቤተ-አምሓራ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን ገልጿል።

ድላችን በተባበረ ክንዳችን!
©የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🔥#ትልቁ_ባንዳ_ወደ_ላይኛዉ_ተሸኝቷል‼️

የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ተወርዋሪ ልዩ ኮማንዶ ባንዳ፣ሽፍታ እና ዘራፊን መመንጠሩን አጠናክሮ ቀጥሏል።

በአቸፈር ወንድዬ በአቤ ጉበኛ ብርጌድ ስር ያሉ ማህበረሰቦችን በመግደል፣ በመዝረፍ ፣በማንገላታት ከመንግስት ቀጥተኛ ድጋፍ በማግኘት የእነ አይፈራም እና አንላይ የተባሉ ባንዳዎች ቀኝ እጅ የነበረዉ የብልፅግና ዳይፐር ብልፅግና ትልቅ ተስፋ ጥሎበት የነበረዉ ባንዳ ፋኖን ከማህበረሰቡ ለመነጠል በመንግስት ቀጥተኛ ድጋፍ ንፁሀንን ሲገድል፣ሲዘርፍ፣ሲያሰቃይ የነበረ ባንዳ በንስሮቹ ተሸኝቶል።

ንስሮቹ የጎጃም አገዉ ምድር ተመዘግዛጊ ሃይሎች ዛሬ በአቸፈር ወንድዬ ሰማይ ስር ለህበረተሰቡ ካንሰር የነበረን ባንዳ ከገባበት በመግባት ላይመለስ ሸኝተዉታል።

ጌታሁን ደረበ የተባለ የመንግስት ቀንደኛ ተላላኪ ሽፍታ ህዝብን በመግደል፣በማሰቀቅ፣በመዝረፍ ሲያሳቅቅ የነበረዉ ባንዳ በንስሮቹ ድንቅ ኦፕሬሽን ከነ ግብረ አበሮቹ ዛሬ ማር ዋግራ ቀበሌ ዋግራ ማርያም ገዳም ላይ ወደ ላይኛዉ ተሸኝቷል።

ሽፍታዉ ከነ ጋሽ አጃግሬዎቹ ይጠቀምባቸዉ የነበሩት ትጥቅና ተተኳሾች በንስሮቹ እጅ ገብተዋል

የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር ጠላትን እየደመሰሰ፣ባንዳን እየመነጠረ፣አደረጃጀቶችን እያዘመነ፣የዘመነ ተቋምን እየገነባን ከፍ ብለን እየበረረ ይገኛል።

ይቀጥላል ገና.....

©የአፋብኃ የጎጃም አገዉ ምድር ክ/ጦር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ፋኖ ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የምስራቅ አማራ ኮር አንድ እና ሁለት አሃዶች በጋራ ጉባላፍቶ ወረዳ እዜት በር ላይ
#በመቶዎች የሚቆጠር ጠላት ሃይል #በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️

ተጠናክሮ በቀጠለው ተጋድሎ የምስራቅ አማራ ኮር 1 ክፍለጦሮች አሳምነው ክፍለጦር፣ሀውጃኖ ክፍለጦር ባለሽርጡ ክፍለጦር እና ምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለጦር በቅንጅት እዜት በር ላይ መሽጎ የነበረውን የአብይ አህመድ የግል ሰራዊትን አከርካሪ እየሰበሩ
ድል ተጎናፀፉ።

ምስራቅ አማራ ኮር 1 ክፍለጦሮችና የምስራቅ አማራ ኮር 2 ታጠቅ ክፍለጦር ዛሬ ግንቦት 25/2017 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ ጉባላፍቶ ወረዳ እዜት በር አካባቢ ጠላት ለወራት መሽጎበት የነበረውን ከፍተኛ ምሽግ በመስበር በመቶዎች የሚቆጥሩ በርካታ ሃይል በመረፍረፍ ታላቅ
ድል በመጎናፀፍ የዙፋን ጠባቂ ሰራዊቱን ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እና የጠላትን ሬሽን በማቃጠል በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራን በማድረስ ፣ጠላትን አንገት ማስደፋት ተችሏል።

በተጋድሎው ነበልባሎቹ በመቶዎች የሚቆጠር የጠላት ሃይል ከመደምሰስ ባሻገር ከ20 በላይ ነፍስ ወከፍ ክላሽ ከ3000 በላይ የክላሽ ተተኳሽ ቦምቦችና የወገብ ትጥቆችን ማርከዋል::

የጀግኖቹን በትር መቋቋም ያቃተው የፋሽቱ እና ወራሪው ሀይል ፣በከባድ መሳሪያ በዘፈቀደ መንገድ በመወንጨፍ በንፁሀን ላይ የሚያደርገውን ጭፍጨፋ ዛሬም በአሰቃቂ እና ዘግናኝ ሁኔታ ጨፍጨፋውን አጠናክሮ በርካታ ንፁሀንን ሰለባ በማድረግና እና የንፁሀን ቤቶችን ሲያቃጥል ውሏል። በተያያዘም ይህ የዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ፣ምሽጉ ሲስበር በርካታ ሴቶችን እና ንፁሀንን አግቶ ቶርች እያደረገና እያሰቀየ ነበር ሲል የምስራቅ አማራ ኮር አንድ ባለሽርጡ ክፍለጦር ቃል አቀባይ አርበኛ መሃመድ ሞገስ ገልጿል::

መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#መረጃ_1ኛ_ክፍለጦር_ቀጠና‼️

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል 1ኛ ክፍለ ጦር የጣናው መብረቅ ብርጌድ ጊወን ሻለቃ ይነሳ ቀበሌ ላይ ትጥቅ አስወርዳለሀ ብሎ የመጣው የጠላት ሀይል ላይ ከፍተኛ መናበብ እና ስምሪት በመስጠት በዛሬው እለት 4 ሚሊሻ እና አድማ ብተና ላይ እርምጃ የተወሰደባቸው ሲሆን በዚህ የተበሳጨው የጠላት ሀይል ንፁሀን እና የአ/አደር አቤት ያቃጠሉ ሲሆን እርስ በእርስ አለመግባባት ተፈጥሮ በተደረገው ድርጊት የተቃወሙ 2 የመከላከያ ሀይሎች
#እራሳቸው_እረሽነዋል ‼️

   ቄስ ገነቱ የተባለ አ/አደር 80 ዚንጎ ቆርቆሮ ቤት ድልሽት ላይ አቃጥለው ሄደዋል ጨንታ 3  የተባለ ጎጥ ላይ 3 ንፁሀን ረሽነዋል
1ሀብቱሙ ጌትነት
2 አለሙ ዘለቀ
3 በቀለ ሞላ የሚባሉ ወጣቶችን እረሽነዋል።
   
© ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአ-ፋ-ብ-ኃ 1ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት


#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#በጎንደር_ቀጠና_ግዙፉ_ኮር_ተመሰረተ‼️
 የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎንደር ቀጠና ፭ኛ (5ኛውን) ግዙፍ ኮር መሰረተ።

     የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና አካል የሆኑ 7 ክ/ጦሮች በማካተት የተመሰረተው ኮር ስያሜ" ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር " በሚል ተሰይሟል።

   በዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ስር
1.ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር
2.መብረቅ ክ/ጦር
3.ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር
4.ንስር በለሳ ክ/ጦር
5.ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር
6.ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር
7.ፋናዬ ውቤ ክ/ጦርን በማደራጀት ግዙፉን 5ኛ ኮር ዕውን ማድረግ ተችሏል።

      ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!

            አፋብኃ /AFNF
            ጎንደር ቀጠና
      © ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪

25/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra