️ ንስር አማራ🦅
Photo
🔥ከአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክፍለ ጦር መዝገበ ጮቄ ብርጌድ የተሰጠ መግለጫ ‼️
ቀን 15/08/2017ዓ.ም
ከሁሉም አስቀድመን ለአማራ ህዝብ ስትሉ በዱር በገደሉ እየተዋደቃችሁ እራቡና ጥሙ ሳይበግራችሁ ለነፍሳችሁ ሳትሳሱ ከሞቀው ቤታችሁ ወጥታችሁ ለምትታገሉ የአማራ ፋኖ ለሆናችሁ የክርስትና ዕምነት ተከታዮች እንዲሁም ለኢትዮጵያውያን ክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ትንሣኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ።
የአብይ አህመድ ጨፍጫፊ ቡድን የአማራን ህዝብ ለማጥፋት እንቅልፉን አጥቶ የሚችለውን ሁሉ እያደረገ ይገኛል። የብልፅግና መንግስት አማራን ዕርስ በዕርሱ አዋጋለሁ በሚል የጅልና የሞኝ ብልሀት ያለውን እየሞከረ ይገኛል ። የዚህ ማሳያ የሚሆነው ደግሞ በቀን 10/08/2017 ዓ.ም ሰዴ ከተማ በነበረው ውጊያ የሚኒሻ አባላትን ከፊት በማድረግ አብዛኞቹ የእሳት እራት እንዲሆኑ አድርጓቸዋል። ሌላው ሳይቀር የተወሰኑ የፖሊስ አባላት የሚኒሻ አባላትን ከፊት በማሰለፍ ተኩስ ሲጀመር ጥለዋቸው በመሮጥ ሁሉም እንዲደመሰሱ የአብይን ሴራ አስፈፃሚ የሚኒሻ አመራሮችና የተወሰኑ ፖሊሶች ትልቁን ድርሻ ተወጥተዋል።
ዕድል ቀንቷቸው ከመበላት ሴራና የእሳት እራት ከመሆን የተረፉት የሚኒሻ አባላት ከየገቡበት ጫካ በመውጣት የፋኖን ሀይል ይቅርታ በመጠየቅ ወደ መዝገበ ጮቄ ብርጌድ እጅ ሰጥተዋል ። ከዚህ በፊት ባወጣነው መግለጫ መሰረት በይቅርታ እንደምንቀበል ቃል በገባነው መሰረት 16 የሚሆኑ የሚኒሻ አባላትን ተቀብለን ግንባታ እየሰጠን እንገኛለን ። ከዚህ ጋር በተየያዘ በምስልና በፎቶ የተደገፈ የሚዲያ ሽፋን እንደሚኖር ማሳወቅ እንፈልጋለን ።
ወደ ፊት በሰዴ ከተማ ሰፋፊ ዘመቻዎች እንደሚኖሩ ግን ወታደራዊ ሚስጥር በመሆኑ ዛሬ ፣ ነገ ወይም በዚህ ቀን ብለን መግለፅ ስለማንችል ይህ መግለጫ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የከተማችንና አካባቢው ማህበረሰብ ከድሮው የተለየ ጥንቃቄ እንዲያደርግና ከጠላት ሀይል እራሱን ነጥሎ እንዲቀመጥና በጥንቃቄ እንዲቀሳቀስ እናሳስባለን ።
በቀን 10/08/2017 ዓ.ም በነበረው ውጊያ ከፋኖ በኩል ጥንቃቄ በተሞላበት ንፁሀን እንዳይጎዱ ጠላትን በመነጠል የተሰራው ጀብድ ታሪክ ላይ ተሰንዶ የሚቀመጥ ሁነት ነው ። ስለዚህ መቼ ሊሆን ለማይታወቀው ዘመቻ ጠላት እንደ አበደ ውሻ እየተናከሰ ስለሚገኝ የበቀል በትሩን ህዝባችን ላይ ሊያደርግ ስለሚችል ጥንቃቄ እንድታደርጉ እያልን በሰዴ ከተማና ዙሪያ የሚከተሉትን ክልከላዎች የጣልን መሆኑን እናሳውቃለን።
1. ከምሽቱ 2:00 በኅላና ከንጋቱ 11:00 በፊት መንቀሳቀስ ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
2. ከዚህ ቀን ጀምሮ ጠላት ት/ቤቶችን ካንፕ ስላደረገ ተማሪዎችና መምህራን እንዲሁም የትምህርት ባለሙያዎች ለይስሙላ 10 ባልሞሉ ተማሪዎች ፕሮፖጋንዳ ለመስራት እንደምታስተመሩ ስለደረስንበት ከዚህ ስራችሁን እንድታቆሙ እያልን ት/ቤት ላይ ጉዳት ቢደርስ መምህራንና የትምህርት ባለሙያዎች ተጠያቂ እንደምናደርግ ማሳሰብ እንወዳለን።
3. አልፎ አልፎ እጅ ያልሰጣችሁ በህይወት የተረፋችሁ የሚኒሻ አባላት በሁለት ቀን ውስጥ እጅ የማትሰጡ ከሆነ እርምጃ የምንወስድ መሆኑን እናሳውቃለን ።
4. በሰዴ ከተማና አካባቢው የትኛውም ግለሰብ ማለትፋ ከፋኖ ሀይል ውጭ የትኛውንም አይነት ትጥቅ ይዞ መንቀሳቀስ ፈፅሞ የተከለከለ ነው ።
• ድል ለአማራ ፋኖ
• ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ
© መዝገበ ጮቄ ብርጌድ
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
15/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra

🔥#የድል_ዜና‼️
1: ሀዲስ አለማየሁ 7ኛ ክፍለጦር!
የአማራ ፋኖ በጎጃም የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር ድል ቀንቶታል። አዋበል መብረቁ ብርጌድ: አነደድ ተድላ ጓሉ ብርጌድ እና የቦቅላ አባይ ብርጌድ በጋራ በመሆን ሉማሜ ከተማ ገብተው ጠላትን መግቢያ መውጫ ሲያሳጡት አርፍደዋል። ማርያም ሰፈር፣ ሚካኤል ሰፈር እና ሉማሜ ከተማ አስተዳደር ፅ/ቤት ውጊያ የተደረገ ሲሆን 48 የጠላት በመደምሰስ፣ 23ቱን ከባድ ቁስለኛ በማድረግ፣ 8ቱን በመማረክ እና መሳሪያ በመማረክ ታሪክ ተሰርቷል። የሉማሜ ከተማ ምንሻ ፅ/ቤት እና ፓሊስ ጣቢያ የቦንብ ጥቃት አድርሰውበታል።
አገዛዙ ሲጠቀሙበት የነበረ በርካታ ላፕቶፕ መማረክ ተችሏል።
ከየትኖራ ወደ ሉማሜ ለድጋፍ የተንቀሳቀሰን 1 ካሶኒ ሙሉ የአብይ አሽከር ዘሪሁን13 በመጠቀም ማውደም ተችሏል። መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን፣ በመቶ አለቃ ገረመው አጋዥ እና በክፍለጦሩ እንቁ መሪዎች የተመራው ይህ ዘመቻ በታሰበው ልክ ውጤታማ ነበር።
2 በላይ ዘለቀ 8ኛ ክፍለጦር ፣
የአብይ አህመድ ሰራዊት አስር መኪና ይዞ ወደ ኦናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ ቀበሌ የገባ ቢሆንም መጋቢት14/2017ዓ.ም ከምሽቱ 1:30 የፋኖ ሀይሎችን አባሪሪያለሁ ብሎ ከገደብ ከተማ ተነስቶ ወደ ደብረ-ወርቅ ከተማ በመሄድ ላይ ያለው የአገዛዙን ሀይል ሶማ ብርጌድ ቡሽት ኮኛ ቀበሌ ላይ በደፍጣ አንድ ኦባማ የጫነ የጠላት ሀይ በቦንብ እና የጥይት በረዶ በማዝነብ ወንፊት አድረገውታል።
የጠላት ሀይል የድሻቃ ማት እየተኮሰ ጉዞውን አቋርጦ አድሯል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
[የአማራ ፋኖ በጎጃም]

🔥#ዘመቻ_አንድነት_በወሎ_ግምባር_ቀጥሏል‼️
የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ አምሀራ) ልጅ እያሱ ኮር የጎፍ ክፍለጦር በኮማንዶ አረቡ ይመር የሚመራው ንጉስ ሙጃሂዱ ብርጌድ አንድ ሻለቃ በቀን 15/7/2017 ዓ.ም ሰርገው ወደ ደሴና ኮምቦልቻ በመጠጋት ጦሳ፣ማይባር እሚባሉ ቦታዎች ላይ በሰሩት ልዩ ኦፕሬሽን የጨፍጫፊ ወንበዴውን ስርዐት ዙፋን አስጠባቂ ነን ባይ አድማ በታኝ ሚሊሻና ፖሊስ ላይ ታላቅ ድል በመቀናጀት በርካታ ባንዳዎች ሙትና ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆኑ አልብኮ ወረዳ ላይ የነበሩት የስርዐቱ ሹማምንቶች ወደ ደሴ ከተማ ሸሽተዋል።ደሴና ኮምቦልቻ በመደበቅ ማምለጥ ስለማይቻል ቀጣይ ለሚሰሩት ኦፕሬሽኖች ህዝባችን ከጎናችን በመሆን የተለመደውን ትብብር ያደርግ ዘንድ በትህትና እንጠይቃለን ።
ድላችን በክንዳችን 💪💪💪
ክብር በዚህ ትግል ለተሰው ጀግኖች ሰመዐታት
ሲሉ አርበኛ ሱልጣን የሱፍ የየጎፍ ክ/ጦር ቃል አቀባይ ከንስር አማራ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል‼️

==============
የአማራ ፋኖ በሸዋ የአፄ ይኩኑ አምላክ ክ/ጦር ብሩኬ ደምሴ ብርጌድ አልገዛም አለ ሻለቃ በወረኢሉ ግንባር ዛሬም ድል በድል ሆና ውላለች።
በዚህ አውደ ውጊያ ከወረኢሉ ተነስቶ ወደ ግሼ ራቤል ሬሽን አጅቦ ለመከላከያ አሻግራለሁ ብሎ የተንቀሳቀሰው ሆድ አደሩ ሚኒሻ ፖሊስና አድማ ብተና በወረኢሉ ወረዳ ልዩ ቦታው #ሺኮኮ_በር በሚባለው ቦታ ላይ በጀብድ አይጠግቤው ዘመቻ መሪ ኮማንዶ ታደሰ ተስፋዬ እየተመራች ብሩኬ ደምሴ ብርጌድ አልገዛም አለ ሻለቃ ተጋድሎ ላይ ውላለች።
በዚህ ውጊያ
1. 6 ሚኒሻ የቆሰለ
2. 5 የሞተ ሚኒሻ
3. 1 አድማበ በተኛ የሞተ
በንብረት ላይ ሁለቱም ሬሽን የጫኑ አይሱዚዎች ከጥቅም ውጭ ሆነዋል ሲሉ ፋኖ መ/ር ከበደ ወርቁ የብሩኬ ደምሴ ፖለቲካ ዘረፍ ሃላፊ ከንስር አማራ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል‼️

🔥#ዘመቻ_አንድነት_ወሎ_ቤተ_አማራ_ግንባር‼️
መብረቅ ክፍለጦር የአብይ አህመድ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት የሻለቃ አመራርና አምሳ አለቃም ጭምር የተደመሰሱበት ታላቅ ድል ተጎናፀፈ::
ተጠናክሮ በቀጠለው ዘመቻ አንድነት አማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አምሓራ) ንጉስ ሚካኤል ኮር መብረቅ ክ /ጦር አሳምነው ፅጌ ብርጌድ እና ነብሮ ብርጌድ ልዩ ኮማንዶወች በጋራ በመሆን እንደተለመደው ጠላትን ስቦ በማስገባት በወግዲ ወረዳ ሰኮሩ ቀጠና በተለምዶ አበራ ሸለቆ እና 023 ቀበሌ አዳታ ከተባለ ቦታ እንከን የለሽ ኦፕሬሽን በመስራት 1 (አንድ) መቶ አለቃ እስከወደኛው ሲሸኝ 1 (አንድ) 50 (ሃምሳ) አለቃ ከባድ ቁስለኛ እንድሁም 20 ( ሃያ) ወንበር ጠባቂ ሰራዊት እስከወደኛው አሸልበዋል ::
እንዲሁም ሁለት እንቡላንስ ከባድ ቁስልኛ ሪፈር ጭኖ ወግዲን ከተማ አልፎ እንደወጣ ከውስጥ መረዳችን ጭምር ማወቅ ችለናል :: ይህ በእንዲህ እንዳለ ወግዲ ሆስፒታል በቁስለኛ እንደተጥለቀለቀ የአይን እማኞች እንዳሉን ከ25 በላይ ቁስለኛ አገልጋ ይዘው እርዳታ እየተደረገላቸው ቢሆን በህይወት የመትረፍ እድላቸው ዝቅተኛ ነው ። ይህ የባሰበት እና መላ ቅጡ የጠፋው ሲቪል ታካሚ እያስወጡ መከላከያ ብቻ ይታከም በማለት ታማሚም አስታማሚም በዱላ እንደደበደቡ ቦታ ላይ የነበረ የአይን እማኞች አስረ ተውናል::
በደረሰበት ሽንፈት እና ኪሳራ የተበሳጨው ግባተ መሬቱ የደረሰው የብልፅግና ወንበር ጠባቂ አራዊት ሰራዊት መቶ አለቃውን ለመቅበር የተኮሱት ከባድ መሳሪያ ማህበረሰቡን ሁከት ፈጥሯል።
እንዲሁም ከከተማዋ ዙሪያ ያሉ እደሚያቸው 12 - 15 የሆኑ ከየቤቱ የፋኖ ቤተሰብ በማለት 18 ህፃናት እና ከቤት መሸሽ የማይችሉ አዛውንቶችን ደብድቦ በረካታ ገበሬዎችን እና የህዝብ ተቋም አገልጋዮችን ባገኘው አጋጣሚ አፍኖ የት እንደደረሳቸው አይታወቅም ሲል የንጉስ ሚካኤል ኮር ቃል አቀባይ ፋኖ አምሳ አለቃ ሁሴን ኡመር ገልጿል::
ታፍነው የተወሰዱ ግለሰቦች ስም ባገኘነው መረጃ :-
1. ንጉሴ ሀብት ነው
2. ታለማ እሸቱ ከነ ልጁ
3. አባተ እርገጤ
4. ተመስገን አስሜ ... ህፃን የ 12 ዓመት ልጁ 023 ቀበሌ
5. የቆየ አድነው
6. ካሳ ሽመልስ
7. ዋላልኝ ያዘው 023 ቀበሌ ግብርና ባለሙያ
8 . ስንደው .. መምህር
9 .ሀይሉ ማማሩ ... ህፃን የ13 ዓመት ልጅ 023
10 . አሳመረ ጋተው ... ህፃን
11. አብየ ተሾመ
12 . ስንደው ዋሌ
13. ዳኜ አብነው
14 . ብርሃን አደም በስም ያልተገለፁ ሌሎች በርካቶች ታፍነው ተወስደዋል ::
ተስፋ የቆረጠው ጠላትም ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት በአመራሩ መሞት የተበተነውን አራዊት ለማውጣት በዕውር በድብሩ ዙ 23
ጠላትም መውጫ አጥቶ ከወግዲ ዙ 23 እና ሞርተር እየ እየተኮሰ የግለሰብ ቤት እና ንብረት እያወደመ ይገኛል።
ዘመቻ አንድነት!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ንጉስ ሚካኤል ኮር

🔥#የጥንቃቄ_መልዕክት_ጎንደር‼️
#አፋሕድ_ጥቃት_ሊከፍት_ነው‼️
አፋሕድ ከአገዛዙ ጦር ጋር በመቀናጄት የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አጠፋለሁ ( እደመስሳለሁ) በማለት ጥቃት ለመክፈት ተተኳሾችን አሟልተዎል #ጦራቸውን አንቀሳቅሰዋል‼️
ለአብነትም በለጠ አንዳርጌ (ቆራጡ)ና ፀዳሉ ከታች ጋይንት በወንድሞቹ ላይ ጦርነት ለመክፈት እስቴ ገብተዋል።ደረጀ በላይ ተተኳሽ ለማምጣት ቋራ ገብቶ እንደነበረ ተረጋግጧል‼️ ይህንን ጥቃት ለማሳካት እነ ኮረኔል ፈንታው ሙሀቤም ሀይል እንደላኩ የንስር አማራ ምንጮች አረጋግጠዋል‼️
ስለሆነም እስክንድር ነጋና ግብራበሮቹ አማራን (ፋኖነትን) ብለው የወጡ ጀግኖች እርስ በራስ በማገዳደል ትግሉን ለማክሰም እንዲሁም ድርድራቸውን ለማሳለጥ ሊያታኩሱን ነውና የጎንደር ብሎም የአማራ ተፅኖ ፈጣሪች በእስክንድር ሀሳብና ገንዘብ ተመርተው አማራን ሊደግሉ እየፎከሩ የመጡትን የአፋሕድ መሪዎች ( ደረጀ በላይ ፣ፀዳሉ ፣ ቆራጡ...ወዘተ) በመደወል ወይንም በአካል በማግኜት ከድርጊታቸው እንዲቆጠቡ ፣ በትግላችን ላይ ጥቁር ጠባሳ እንዳያስቀምጡ እንድታደርጓቸውና የበኩላችሁን ድርሻ እንድትወጡ ፣ የአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር አናብስቶች ይህንን የጠላት ሴራ በብልጠት እንድታልፉት ንስር አማራ ጥሪ ታስተላልፋለች‼️
#ትኩረት_ለጎንደር‼️

🔥#በጎጃም የድሮን ጥቃት ያስፈፀመው ባንዳ ተያዘ‼️
በጎጃም ባንዳዎች ተያዙ
በጎጃም ሰሞኑን ለተፈጸመው የድሮን ጥቃት አቅጣጫ ጠቋሚ ከነበሩ ባንዳዎች ውስጥ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የፋኖ ሃይል አመራሮቹ ገለጹ።
ይህንን ጥቆማ የሰጡት በቁጥር አራት ባንዳዎች ሲሆኑ አሁን በቁጥጥር ስር የዋለው አንዱ ብቻ መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።የራሱን ወገን ለማስጨፍጨፍ ሽርፍራፊ ሳንቲሞችን የተቀበለውን ይህንን ባንዳ በቁጥጥር ስር ያዋለው የፋኖ ሃይል ምርመራ እያደረገበት መሆኑንም አመራሮቹ ጨምረው ገልጸዋል።
የድሮን አቅጣጫ ጠቋሚ ባንዳን በቁጥጥር ስር ያዋለው የፋኖ ሃይል በቢቸና ዋና የአማራው ጠላት ነው የሚባለውን ኮማደር ማናየን በቁጥጥር ውሏል ብለዋል።ይሄኛው ባንዳ በቁጥጥር ስር የዋለው በአፋጎ ስምተኛ ክፍለ ጦር ፋኖዎች መሆኑንም ጨምረው ገልጸዋል።
ዛሬ ደሞ ባንዳው እቃና ውሃ ያመላልስበት የነበውን ግመል የአማራ ፋኖ በጎጃም ስደስተኛ ክፍለ ጦር በረህኛው ጅበላ ጎተራ ብርጌድ ፋኖዎች በቁጥጥር ስር መዋሉንም አስታውቀዋል።

🔥#ሰርጂካል_ኦፕሬሽን_ቲሊሊ‼️
ዛሬ ከምሽቱ 12:30 ቲሊሊ ዘንገና ብርጌድ ሰርጂካል ኦፕሬሽን ቲሊሊ ከተማ ላይ በማካሄድ 6 የጠላትን ሀይል ሸኝቷል ሲሉ የብርጌዱ ቃል አቀባይ ፋኖ አለበል አወቀ ለንስር አማራ በላኩት መልዕክት ገልፀዋል‼️

🔥በምሥራቅ ጎጃም በተፈጸመ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን BBC ዘገበ‼️
የቢቢሲ ዘገባ እንደሚከተለው ይነበባል
በአማራ ክልል ምሥራቅ ጎጃም ዞን ሐሙስ ሚያዝያ 9/2017 ዓ.ም. በትምህርት ቤት ዙሪያ በደረሰ የድሮን ጥቃት ከ100 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች እና የዓይን እማኞች ለቢቢሲ ተናገሩ።
በዞኑ እናርጅ እናውጋ ወረዳ ገደብ በተባለች አነስተኛ የገጠር ከተማ የትምህርት ቤት አጥር ለማጠር እና ቤት ለመሥራት 'ለልማት ሥራ' የወጡ "ሰላማዊ ሰዎች" በጥቃቱ መገደላቸውን ገልፀዋል።
የአካባቢው አስተዳደር ግን ጥቃቱ በአካባቢው ተሰብስበው በነበሩ የፋኖ ታጣቂዎች ላይ እንጂ በንፁሃን ነዋሪዎች ላይ አለመፈጸሙን ለቢቢሲ ገልጸዋል።
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተፈጸመ ስለተባለው ጥቃት ክትትል እያደረገ መሆኑን አመልክቷል።
ነዋሪዎች ለቢቢሲ እንደተናገሩት "ተሰብስበው" በከተማዋ ያለው ገደብ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት አጥርን እያጠሩ በነበሩ የሰዎች ላይ ነው ጥቃቱ የተፈፀመው።
ጥቃቱ በተፈፀመበት አካባቢ በቅርብ ርቀት ላይ እንደነበሩ የተናገሩ ሌላ የዓይን እማኝ ወዲያው ጩኸት፣ ግርግር እና ድንጋጤ መፈጠሩን ጠቁመው "የሆነውን አናውቀውም" ሲሉ በቅፅበቱ የነበረውን ሁኔታ ገልፀዋል።
እሳቸውን ጨምሮ ሥራ ላይ የነበሩ ሰዎች ጥቃቱ ወደተፈፀመበት አካባቢ ሲጠጉ "ሰው የሚባል አይለይም" ሲሉ ስለ ጉዳቱ ተናግረዋል።
"እንዳለ በሙሉ ጥቁር ነገር ነው የሆነው። አካባቢው በሙሉ ሰው የሚባል ነገር የለም። ከወደቀው ውስጥ የሚጮህ አለ፤ የሚንከባለል አለ። የተፈጠረው ነገር ይዘገንናል። ሰው ለሆነ እጅግ የሚዘገንን ድርጊት ነው" ብለዋል።
የፈረሰውን የትምህርት ቤቱን አጥር እያጠሩ እያለ ቀኝ እጃቸውን ተመትተው መቁሰላቸውን የተናገሩ ሌላ ነዋሪ "ከባድ ፍንዳታ" መከሰቱን ጠቅሰው "ብዙ ሰው ነው የተጎዳው" ብለዋል።
"ባሕር ዛር የሚቆርጥ፤ ሚስማር የሚመታ አለ፤ ማገር የሚቆርጥ አለ፤ የሚይዝ አለ" ሲሉ ማኅበረሰቡ መሰባሰቡን የገለፁ ሌላ የዓይን እማኝ የሟቾቹን ቁጥር "ብዛት ይኖረዋል" በማለት ገልፀዋል።
አስከሬን ስለማንሳታቸው የተናገሩ ሌላ እማኝ ደግሞ አብዛኛው የጥቃቱ ተጎጂዎች ወዲያው ሕይወታቸው ማለፉን ገልፀው፤ ሟቾቹ በአብዛኛው ወጣቶች ናቸው ብለዋል።
ከ24 በላይ ቁስለኞችንም ወደ ሕክምና መወሰዳቸውን የገለፁት እማኞች፤ አብዛኞቹ በከተማዋ ወደሚገኘው ገደብ ጤና ጣቢያ ከደረሱ በኋላ ሕይወታቸው ማለፉን ተናግረዋል።
ከ70 በላይ አስከሬን አንስተው በባጃጅ ወደ ቤተ ክርስቲያን ማመላለሳቸውን የተናገሩ አንድ የዓይን እማኝ፤ ታዳጊዎችን እና ሽማግሌዎችን ጨምሮ አጠቃላይ የሟቾች ቁጥር 120 እንደሚደርስ ገልፀዋል።
"ከ115 እስከ 120 የሚሆን አስከሬን ነው የተቀበረው። ያልታወቀም ይኖራል ብዬ አስባለሁ። ምክንያቱም ድንጋጤ ውስጥ ስለነበርን" ብለዋል።
ሌላ የዓይን እማኝ በበኩላቸው 57 አስከሬን እስከሚነሳ ድረስ እንደነበሩ ጠቁመው የሟቾቹ ቁጥር ከ100 በላይ እንደሚሆን ገምተዋል።
አስከሬኖቹ ላይ ከባድ ጉዳት በመድረሱ ሟቾችን መለየት ከባድ እንደነበር የተናገሩት እማኞች በዚህ ምክንያት እና በስጋት እስከ ቀትር 08፡00 ድረስ ገደብ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን በጅምላ እንደተቀበሩ ገልፀዋል።
"አሞራ እንዳይበላቸው ቅበሩ ሲባል ማኅበረሰቡ በፍጥነት አምስት የሚሆን መቃብር ውስጥ ነው የቀበራቸው" ሲሉ አንድ ነዋሪ ተናግረዋል።
የመንግሥት ኃይሎች ጥቃቱ ከደረሰ በኋላ ወደ ከተማዋ መግባታቸውን ተከትሎ ስጋት ያደረባቸው አንዳንድ የአካባቢው ነዋሪዎች መሸሸታቸውን የተናገሩ አንድ ነዋሪ፤ ተጨማሪ ጥቃቶች መፈፀማቸውንም ጠቁመዋል።
ማኅበረሰቡ ከተረጋጋ በኋላ ለሟቾቹ ድንኳን እንደተጣለ እና ከቀናት በኋላ በአካባቢው "ፍራጅ" የሚባለው ማስተዛዘኛ መርሃ ግብር እንደተደረገም ነዋሪዎች ተናግረዋል።
"ሰሞኑን ሲሸበር ነበር። ሕዝቡ በሙሉ ሽብር ላይ ነው ያለው" ሲሉ ዳግም የድሮን ጥቃት ይደርሳል በሚል የፋሲካ በዓልን በስጋት ማሳለፋቸውን "በዓል የሚባል ነገር የለም" ብለዋል።
"ከባድ ሐዘን ውስጥ ነው ያለው። በዓል ምንም አይመስልም ነበር። ለበዓል ከከተማ የሚመጡ ልጆች አልመጡም" ሲሉ አካባቢው በሐዘን ድባብ ውስጥ ስለመሆኑ ተናግረዋል።
የአማራ ክልል ግጭት በ2015 ዓ.ም. መጨረሻ ከተቀሰቀሰ ወዲህ ከተማዋ በፋኖ ታጣቂዎች ቁጥጥር ስር እንደሆነች ነዋሪዎች ተናግረዋል።
ጥቃቱ ሲፈፀም ግን የፋኖ ታጣቂዎች ከተማዋ ውስጥ እንዳልነበሩ እና በአካባቢው ግጭት እንዳልነበረ ጠቁመዋል።ታጣቂዎቹ "አንዳንድ ሥራ ለመሥራት ካልመጡ በቀር ከተማው ውስጥ አይታዩም" ሲሉ አንድ ነዋሪ ተናግረዋል።
ነጋዴ እንደሆኑ የተናገሩ አንድ የዓይን እማኝ ሟቾቹ ንፁሃን ስለመሆናቸው ሲናገሩ "በርካቶቹን በንግድ ሥራቸው" የሚያውቋቸው መሆናቸውን ገልጸዋል።
"የፋኖ አባላት ቢሆኑ [አስከሬን ሲነሳ] ታጣቂ እናገኝ ነበር። ፋኖዎችን እና ማኅበረሰቡን [ለይተን] እናውቃቸዋለን። [ፋኖዎች] በአንድ ላይ ነው የሚንቀሳቀሱት" ሲሉ ሌላ ነዋሪ ተናግረዋል።
ሌላ ነዋሪ በበኩላቸው "የተሰበሰው አጥር የሚያጥረው እና ቤት የሚሠራው ሰው በቀረፃው [የድሮን ቅኝት] የፋኖ ስብስብ ነው ተብሎ ታስቦ ይሁን ያወቅነው ነገር የለም። . . .ምን አልባት ሲሰበሰብ ፋኖ ነው ተብሎ ታስቦ [ይሆናል] እንደዚያ ነው እኛ የተረዳነው" ሲሉ ጥቃት ሊፈጸም የቻለበትን ምክንያት ግምታቸውን ገልፀዋል።
የእናርጅ እናውጋ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ ሙሉ ጌቴ ንፁሃን ሰዎች ተገደሉ መባሉን "የጠላት ወሬ" ያሉ ሲሆን፤ እርምጃው "ፅንፈኛ" ያሏቸው የፋኖ ታጣቂዎች ላይ መወሰዱን ለቢቢሲ ተናግረዋል።
"እዚህ አካባቢ ቁጥሩ በርከት ያለ የኃይል ስብስብ አለ። ሰብስበው ሥልጠና ጭምር [እንደሚሰጡ] መረጃው አለኝ። የትምህርት ቤት አጥር፤ ቤት ሥራ የሚባለው ነገር ማሳመሪያ ነው . . ." በማለት ንፁሃን በፍንጣሪም ቢሆን አልተገደሉም ሲሉ አስተባብለዋል።
የፋኖ ታጣቂዎች በበኩላቸው በወረዳው በስፋት እንደሚንቀሳቀሱ ጠቁመው ገደብ ከተማ አካባቢ ላይ ግን በወቅቱ "ምንም ዓይነት የታጠቀ ኃይል" አልነበረም በማለት በጥቃቱ የተገደለ አባል እንደሌላቸው ተናግረዋል።
አካባቢውን ለሥልጠና እንደማይጠቀሙት የተናገሩት የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢ አቶ አስረስ ማረ ዳምጤ "ሁሉም ግድያው የተፈፀመባቸው ሲቪሊያን ናቸው። አንድም የታጠቀ ኃይል በቦታው ላይ አልነበረም" በማለት ግድያውን ማኅበረሰቡን ከማሸበር ጋር አያይዘውታል።
የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) የድሮን ጥቃቱ ላይ ክትትል እያደረገ መሆኑን ለቢቢሲ ተናግሯል።
©ቢቢሲ አማረኛ (BBC News Amharic)

🔥#የድሮን_ቅኝት‼️
ከማለዳ 12:00 ጀምሮ የድሮን ቅኝቱ የጀመረ ሲሆን በጎንደር ቋራ፣ ሻውራና ሽንፋ እንዲሁም ሌሎች ቀጠናዎች የድሮን ቅኝት እየተደረገ ሲሆን አናብስቶችና ህዝባችን ጥንቃቄ እንዲያደርግ ጥሪ እናስተላልፋለን‼️
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም

🔥#ከ4_ዐመት_በፊት‼️
ከአራት አመት በፊት በአማራ ምድር #በቃን በሚል መሪ ቃል በመላ አማራ ከተደረገው ምድር አንቀጥቅጥ ሰላማዊ ሰልፍ ሚያዚያ 15/ 2013 ዓ.ም በንስር አማራ "ትኩረት መሰጠት ያለበታ የምንጊዜውም ምርጥ መልዕክት‼️" ብለን አጋርተናት የነበረ ሲሆን ዛሬ ላይ ቃሉን ፈፅመን የቀረችን "#ዐንድ_ሁኑ‼️" የምትለዋ ትዛዝ ናት፣ ይችን ቃል የተገበርን ቀን አማራነት ያሸንፋል💪
https://t.me/NISIREamhra/3109

🔥#ፋኖ_ተዳክሟል_ፋኖ_ቀዝቅዟል‼️
ፋኖ ተዳክሟል ቀዝቅዟል፣ ለምን አንድ አይሆንም የሚሉ ብዙ ድምፆች ይሰማሉ፣ ለመሆኑ ፋኖ ተዳክሟል ከማለታችን በፊት ለፋኖ ምን አድርገናል❓
ለፋኖ ስንቅ፣ ትጥቅ፣ ተተኳሽ፣ አልባሳት፣ ጫማዎች በአጠቃላይ ከሚያስፈልጉ ነገሮች ውስጥ ምን አድርገንላቸዎል ❓
#አንድነትም ዝም ተብሎ በቃ አንድ ሆነናል ፣ አከሌ ሰብሳቢ ....... እያሉ በመመደብ ሚሰራ ነገር ሳይሆን በጥልቅ ውይይት ፣ በጥልቅ ምክክር ትግሉን እስከ መጨረሻው የሚያዘልቅ ተቋም ለመገንባት ነውና አላማው ሰከን እንበል፣ ጥያቄያችን በእርግጠኝነት በቅርቡ ይመለሳለ‼️
ለማንኛውም የፋኖን መጠንከር ፋኖ ከተቆጣጠራቸው ቀጠናዎች የሚኖሩ አማራዎችና የጠላት ሀይል ይመሰክራሉ። ነገር ግን ፋኖ ተዳከመ፣ ፋኖ ምን ሰራ ብለን ከመጠየቃችን በፊት ለፋኖ ምን አደረግን? የለውን ጥያቄ ራሳችንን እንጠይቅ‼️
#ፋኖ_ወደፊት💪

🔥#የ4ኛ_ክፍለ_ጦር_ትንቅንቅ‼️
የአማራ ፋኖ በጎጃም ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር በጠላት ላይ ደማቅ ድልን ተጎናፅፏል። የጠላት ሃይል በቀን 10/08/2017 ዓ.ም በዕለተ ስቅለት ከጃዊ ከተማ ወደ ጃሂማላ ቀበሌ ሲንቀሳቀስ ከ 20 በላይ የጠላት ሀይል መደምሰሱ የሚታወስ ነዉ። ይሁንና ጠላት የጃሂማላን ማህበሰሰብ በማፈናቀል የተንሳኤ በዓልን ሳያከብር ቀርቷል። በሰለጠኑ ሀገራት እንኳን በዓሉን አስመልክቶ የተኩስ አቁም ስምምነት ተደርጓል። የኢትዮጵያዉ ይሁዳዊ መንግስት ግን ንፁሃን አማራዎችን በገፍ እያረደ እያሰቃየ ይገኛል።
ከዚህ ጋር ተያይዞ በዛሬዉ እለት ማለትም በቀን 16/08/2017 ዓ.ም የበረሃው መብረቅ ነበልባሎቹ የአማራ ፋኖ በጎጃም ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ጥምር ጦር ታሪክ መስራት ችለዋል። የእሳት ነበልባሎቹ ኤፍሬም ብርጌድ እና የክ/ጦሩ ተወርዋሪ የምድር ድሮን ሻለቃ እንዲሁም ነጋሽ ብርጌድ፣ ደምስስ ብርጌድ፣ መተከል ጣና በለስ ብርጌድ፣ መብረቁ ብርጌድ ፣ አብየ ነጋሽ ብርጌድ በጥምረት የጠላትን አከርካሪ በመስበር በርካታ የጠላት ሀይል መደምሰስ ሲቻል በርካቶችን ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። ከ 51 በላይ የጠላት ሀይል ሲደመሰስ ከ 20 በላይ ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በዚህ የተበሳጨዉ አማራን ጨፍጫፊዉ መንግስት የአርሶ አደር ቤት በድሮን በመምታት 5 ንፁሃን ቤተሰቦችን የገደለ ሲሆን 7 የሚደርሱ ቤተሰቦችን አቁስሏል።
ሌላዉ ከሞት የተረፈዉን የጠላት ሃይል ለማትረፍ ከጃዊ ከተማ በመነሳት 2 ብረት ለበስ ታንክ እና 1 ዙ 23 ይዞ በመንቀሳቀስ ሬሳውን ቀብሮ ተመልሷል።
አዲስ ( ትዉልድ! አስተሳሰብ! ተስፋ! )
©የአማራ ፋኖ በጎጃም

በአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር ሜ/ጀ/ል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ስር የሚገኘው ጣና ገላዎዴዎስ ክ/ጦር ዛሬም እንደ ትናንቱ የጠላትን ኃይል የሐዘን ካባ አልብሶታል።
የዐቢይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በቀን 13/08/2017 ዓ.ም ከባህርዳር ተነስቶ በሐሙሲት ወደ እስቴ መካነ ኢየሱስ ቀጠና እየተንቀሳቀሰ በነበረበት ሰዓት ዐርብ ገበያ ወልዴ ተራራ ከተባለው አካባቢ ፈጣንና ድንገተኛ የደፈጣ ጥቃት ደርሶበታል።
ጥቃቱን ያደረሰበት ጠላትን የአመራሮቹንና የሠራዊቱን ቁስለኛና አስከሬን ተሸክሞ ቀጠናውን ለቆ ለመንቀሳቀስ ተገዷል።
ድል ለተገፋው አማራ
©በአማራ ፋኖ አንድነት በጎንደር፣ ሜ/ጄ/ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር የጣና ገላዎዴዎስ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት

🔥የቀደሞው የአማራ ልዩ ኃይል መብረቅ ኮማንዶ ክፍለ ጦር አባልና አመራር የነበረው ኮማንዶ ባማኒያ ፋኖን ተቀላቀለ‼️
ኮማንዶ ባማኒያ የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አምሓራ) የተቀላቀለ ሲሆን፡ በተቋሙ የስልጠና ዘርፍ ኃላፊ በሆነው ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ በተመራ ልዑክ አቀባበል ተደርጎለታል።
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
ኮማንዶ ባማኒያ የአማራ ፋኖ በወሎ(ቤተ አምሓራ) የተቀላቀለ ሲሆን፡ በተቋሙ የስልጠና ዘርፍ ኃላፊ በሆነው ኮማንዶ ዮሴፍ አስማረ በተመራ ልዑክ አቀባበል ተደርጎለታል።
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ያስከዳቸውን የሚኒሻ አባላት የግንባታ ስልጠና ሲሰጥ ውሏል‼️
የመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ከሁለት ቀን በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ 17 የሚሆኑ የሚኒሻ አባላት ብርጌዳችንን መቀላቀል ችለዋል ።
ከመጡትና ወደ ብርጌዱ ከተቀላቀሉት መካከል
1 ግራ ቃታ መሳሪያ
2 አልቢን
1 ጓንዴ
2 ክላሽ
3 ቦንብ
በመያዝ ወደ ብርጌዳችን ሲቀላቀሉ አሁን የብልፅግና መንግስት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሸነፉን አረጋግጠናል ሲሉ አስተያየታቸውን ተናግረዋል ።
• ድል ለአማራ ፋኖ
• ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ
©የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ፋኖ መንግስቱ ታረቀኝ
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
የመዝገበ ጮቄ ብርጌድ ከሁለት ቀን በፊት ባወጣው መግለጫ መሰረት በዛሬው ዕለት ብቻ 17 የሚሆኑ የሚኒሻ አባላት ብርጌዳችንን መቀላቀል ችለዋል ።
ከመጡትና ወደ ብርጌዱ ከተቀላቀሉት መካከል
1 ግራ ቃታ መሳሪያ
2 አልቢን
1 ጓንዴ
2 ክላሽ
3 ቦንብ
በመያዝ ወደ ብርጌዳችን ሲቀላቀሉ አሁን የብልፅግና መንግስት ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መሸነፉን አረጋግጠናል ሲሉ አስተያየታቸውን ተናግረዋል ።
• ድል ለአማራ ፋኖ
• ክብር በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ
©የአማራ ፋኖ በጎጃም 2ኛ ተፈራ ዳምጤ ክ/ጦር መዝገበ ጮቄ ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ሀላፊ ፋኖ መንግስቱ ታረቀኝ
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥#አሳረኛው_ፋኖ‼️
አስጨናቂው ፋኖ ጠላትን በዚህ መልኩ ሲለበልበው ውሏል💪
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
አስጨናቂው ፋኖ ጠላትን በዚህ መልኩ ሲለበልበው ውሏል💪
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
16/08/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥የአማራ ፋኖ በወሎ (ቤተ-አማራ) ንጉሥ ሚካኤል ኮር አማራ ሳይንት መቅደላ ክ/ጦር የአትሮንስ ብርጌድ በወራሪ ከጠላት ጋር ሲተናነቅ ውሏል‼️
የአማራን ባህል፣እሴትና ማህበራዊ መስተጋብር ለመናድና ለማጥፋት አበክሮ የሚሰራው የኦህዴድ/ብልፅግና በገባበት ሁሉ እየጎፈነነውም ቢሆን የሽንፈትና የውርደት ፅዋውን እየተጎነጨው ይገኛል።
"በመስከረም ያበደ ሁሌም አበባየሁሽ እያለ ይኖራል" እንዲሉ የአማራና የኢትዮጵያ ብቸኛ መድኅን የሆነውን የአማራ ፋኖን አጠፋዋለሁ፤ እበትነዋነሁ እያለ እየማለ ቢገዘትም የአባቶቹ የአብራክ ክፋይ የሆነው ፋኖ እየፈረጠመና ወራሪና ቅጥረኛ ጠላቱን እያደባየው ነው።
10/08/2017 ዓ.ም በመሀል ሳይንት ወረዳ (ዴንሳ) በተለያዩ ቦታዎች ከባድ ውጊያ ተደርጓል። ዙጌር፣ምንጋሽ፣ቆተት፣ሾጤ ማርያምና ዲበቦ ሚካኤል በሚባሉ ቦታዎች ከጠዋቱ 1፡00-12 ሰዓት የዘለቀ ውጊያ የተደረገ ሲሆን የጠላት ኃይል ከፍተኛ ሰብዓዊ ኪሳራ ደርሶበታል።ሁለተኛው የዘመቻ ኃላፊ በድጋሚ ተቀንድሿል፤ሁለት ሌሎች ኃላፊነታቸው በውል ያልታወቀ 50አለቃና 10 አለቃ የተቀነደቡ ሲሆን ሌሎች ቁጥራቸው ያልታወቀ የዐብይ አህመድ ጭፍሮች ሙት እና ቁስለኛ ሆነዋል።የባንዳነት ሥነ-ልቦናቸው በፈጠረባቸው አሉታዊ ተፅዕኖ የረከሰ ስራ እንዲሰሩ የተገደዱ በርካታ ሚሊሻዎችም ሞት የማይቀርላቸው ርስታቸው ሆኗል።
ከባድ መሳሪያን እንደነፍስ-ወከፍ መሳሪያ መጠቀም የፍርሃቱ መሸፈኛ ያደረገው የኦህዴድ/ብልፅግና በከባድ መሳሪያ አንድ የገበሬ ቤት ተቃጥሏል።አካል ጉዳተኞችን ሰላዮች ናችሁ በማለት ከድብደባ በጥይት እስከማቁሰል ጉዳት አድርሶባቸዋል።
ፋኖነት ይለምልም ወራሪ ጠላት ይውደም!!!
#ዘመቻ_አንድነት_ይቀጥላል💪
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
17/08/2017 ዓ.ም

🔥#ባህርዳር‼️
አሁን በዚህ ሰዓት ባህርዳር አጼ ቴዎድሮስ ክ/ከተማ አየር ጤና ቀበሌ ታጠቅ ሰፈር ላይ ገረድ ሚሊሻዎችና ፓሊሶች ቤት ለቤት የመሳሪያ ፍተሻ በማድረግ ላይ ናቸው። ወደ ሌሎች ሰፈሮችም ሊንቀሳቀሱ ስለሚችሉ መረጃው ሼር ይደረግ!

🔥የስምንተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አውደ ውጊያወች ዛምበረሃ ብርጌድ፣ አባኮስትር ብርጌድ እና ሽፈራው ገርበው ብርጌድ ጀብዱ‼️
ሚያዚያ17/2017ዓ.ም
፨ የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክ/ጦር #ዛምበርሃ_ብርጌድ ሚያዚያ17/2017ዓ.ም ቀኑን ሙሉ ውጊያ ሲያደረግ ውሏል።የአገዛዙ ሀይል ዛምበርሃ ብርጌድን አፍናለዉ በማለት ከተለያዩ ቦታዎች ያለ የሌለ ሀይሉን አሟጦ በ4 አቅጣጫ ወደ ዛንበርሃ ብርጌድ የሄደ ቢሆንም ጀግኖቹ የዛምበርሃ ብርጌድ ፋኖዎች ቢኤም እና ዙ23 ይዞ የመጠውን የአገዛዙ ሀይል እንዳመጣጡ ተቀብለው የሞት ፅዋ ግተው ሰደውታል።
ዛምበርሃ ብርጌድ በአደረገው አውደ ዉጊያ:-
ከ35 በላይ የጠላትን ሀይል እስከወዳኘዉ ሲሸኙ በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ደግሞ ቆስለኛ ሆነዋል።ከአገዛዙ ጎን ተለጥቦ ማህበረሰቡን ሲያሰቃይ የነበረ #ባንዳ_ጌቴ_ሞሱ የተባለ ባንዳ ሚሊሻ እስከወዳኛዉ ተሸኝቷል።
በደጀን ወረዳ ቆቅዉሀ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በ4 ኦራል እንድሁም 2 ኤፍኤሳር መጥቶ የነበረው ጠላት በጀግኖቹ ተመቶ የተመለሰ ሲሆን በሌላ በኩል በሶስት አቅጣጫ የነበረው ጠላት አስከሬኑን ተሸክሞ ፈርጥጧል። በዚህ የተበሳጨዉ እና በአማራ ጥላቻ የታወረው የአገዛዙ ጦር ባለው ጤነው የተባለ የሀይምሮ በሽተኛ በቡክች ቀበሌ በግፍ እረሽኗል።በተጨማሪም ቤት ለቤት በመዞር የማህበረሰቡን ሙሉ የቤት እቃ አውድመዋል ዘረፎል።
፨ የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር አባ ኮስትር ብርጌድ ሚያዚያ16/2017ዓ.ም በእነማይ ወረዳ የትመን ከተማ መዘጋጃ ቤት በቦንብ ጥቃት አድረሶል።በየትመን ከተማ በየሰፈሩ የነበረው የአገዛዙ ሀይል በቦንብ ጥቃቱ እግሬ አውጭኝ ብሎ ወደ ካምፕ ምሽግ ጉረጓዱ ገብቷል።አባ ኮስትር ብርጌድ ስር-እየሱስ ቀበሌ ጠጃጤል ጎጥ ላይ የአገዛዙን ሀይል ደፍጦ በመጠበቅ
6 የአገዛዙ ሀይል ሞቷል።
4 የጠላት ሀይል ቁስለኛ አድረጓል።
የአማራ ፋኖ በጎጃም 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር የተንዛዛ ድግስ ያወጣውን መመሪያ የጣሱ ሁለት ግለሰብችን በእነማይ ወረዳ የትመን ከተማ አባ ኮስትር ብርጌድ ጠላት ያለበት ቀጠና በመግባት በቁጥጥር ስር አውሏል።ከቢቸና ከተማ አገዛዙን በመክዳት አንድ ሚኒሻ አብራረው በመያዝ አባ ኮስትር ብርጌድ ተቀላቅሏል።
፨ ከሚያዚያ14/2017ዓ.ም እስከ16/201ዓ.ም የአገዛዙ ሀይል በረካታ የጠላት ሀይል እና ከበባድ መሳሪያዎችን በመያዝ በሸበል በረንታ ወረዳ ገዳያሱ ቀበሌ ቁጥቋጥ ቀበሌ የገባ ቢሆንም አንድም የፋኖ ሀይል ላይ ጉዳት ማድርስ ያልቻለው ንፁሃንን መረሸን እና ዱቄት በርበሬ ሳይቀር የሚዘርፈው የአገዛዙ ሀይል 5 ሞተር ዘረፎል።በሸበል በረንታ ገዳያሱ እና ቁጥቋጥ ቀበሌ የገባው የጠላት ሀይል ወደ ሸበል ቀጠና ያቀና ቢሆን በግራ ሸበል ቀጠና የአፍፍ ቦታዎችን በመያዝ ቢየም ወደ በረሃው በባዶው ሲተኩስ ውሏል።
አዲስ ትውልድ አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!