🔥የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሸዋ ቀጠና ከሰም ክስ/ጦር ተስፋ ገ/ስላሴ ብርጌድ በፋሺስቱ የአብይ ስልጣን አስጠባቂ ወታደር ላይ ከፍተኛ ኪሳራ አደረሰ‼️
በቀን 21/09/2017 ዓ.ም 05 ቀበሌ እገባለሁ በማለት ከማለዳ እስከ ምሽት ድረስ ውጊያ ቢከፍትም የተስፋ ብርጌድን ወታደር ሃይል መቋቋም አቅቶት ሙትና ቁሴለኛውን ተሸክም ለመመለስ ተገዷል።ሽንፈት ልማዱ የሆነው ይህ ወራሪ ሀይል የህዝብ መገልገያ የሆነውን የሸጋን ጤና ጣቢያ እና የንፁሃንን ሀብት ንብረቶችን በሞርተር ሲደበድብ አምሽቷል። ይሁን እንጅ የተስፋ ልጆች ዛሬም አንደ ጥንቱ ጠላትን አከርካሪውን ሰብረው ወደመጣበት ልከውታል።
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል በሸዋ ከሰም ክፍለ ጦር ተስፋ ብርጌድ
ድል ለአማራ ፋኖ
ድል ለአማራ ሕዝብ
©ተስፋ ብርጌድ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
22/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra

🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ዞብል አምባ ክፍለጦር በአራት ግንባር ታላቅ ድል ተጎናፀፉ‼️
ምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ዞብል አምባ ክፍለጦር በአራት ግንባር ማለትም አቦሆይ ጋሪያ፣ ድንጋይ ቀበሌ፣ አረፋ ጊዮርጊስ እና አራዱም ከተማ የፋሽስቱ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ጦር ጋር በመፋለም ታላቅ ድል ሰርተዋል::
ዞብል አምባ ክፍለጦር 4ኛ (በረኸኛው) ሻለቃ በአቦሆይ ጋሪያ 2ኛ እና 6ኛ ሻለቆች በአረፋ ጊዮርጊስ 3ኛ (ራያ) ሻለቃ ከቀዩ ጋሪያ እስከ ድንጋይ ቀበሌ እንዲሁም የክፍለጦሩ ቃኝ እና የ1ኛ ሻለቃ ቃኝ ራያ ቆቦ አራዱም ከተማ በአጠቃላይ በአራት ግንባር ድል ተጎናፅፈዋል::
የዞብል አምባ የክፍለጦር ቃኝ እና 1ኛ ሻለቃ ቃኝ ራያ ቆቦ አራዱም ከተማ ሌሊቱን ገብተው የጠላትን ካምፕ በመቆጣጠር በርካታ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ሙትና ቁስለኛ በማድረግ እንዲሁም ቁሳዊ ጉዳት በማድረስ ጠላትን አንገት በማስደፋት ታላቅ ድል ሰርተዋል:: 2ኛ እና 6ኛ ሻለቆች ወደ አረፋ ጊዮርጊስ ለመውጣት አስቦ ማጥቃት ያደረገን ጠላት በመረምረም በርካታ ሙትና ቁስለኛ አሳቅፈው ወደመጣበት መልሰውታል::
ከራያ ቆቦ በሰሜን ምስራቅ አቅጣጫ ድንጋይ ቀበሌ ዙሪያ 1ኛ (ራያ) ሻለቃ በርካታ የጠላት እግረኛ ሰራዊት በሞርተር በዙ23 እና ብረት ለበስ ታጅቦ ማጥቃት ቢያደርግም አንድ አካባቢ ብቻ 22 አስከሬን ያነሳ ሲሆን ሶስት ፓትሮልና ሶስት ኦራል ቁስለኛ ወደ ቆቦ ሆስፒታል ጭኖ ወስዷል:: #ልማደኛዋ_ራያ_ሻለቃ ጠላትን ከመረምረም ባሻገር አንድ ጓድ ዙፋን ጠባቂ #ሰባት_ክላሽና_ከ2100 በላይ የክላሽ ተተኳሽ #ማርከዋል::
በርካታ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ የደረሰበት ጠላት ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ የከባድ መሳሪያ ጥቃት በመክፈት ድንጋይ ቀበሌ አካባቢ ልዩ ስሙ ኮረራው መንደር በብረት ለበስ ሶስት መኖሪያ ቤት ከነ ሙሉ ንብረቱ በማቃጠል ሙሉ ለሙሉ አውድሟል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የምስራቅ አማራ ኮር ሁለት ወታደራዊ ዋና አዛዥ አርበኛ አለሙ ገብሩ ገልጿል::
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

🔥#ደብረኤልያስ‼️
በአፋብኃ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክ/ጦር የበረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ ደብረ ኤልያስ ከተማ በመግባት ውጊያ አድርገዋል።
በዛሬው እለት ግንቦት 22/2017 ዓ.ም ቀስቶቹ ደብረ ኤልያስ ከተማ ዘልቀው በመግባት ከጠላት ጋር እጅ በእጅ በመግጠም ሙትና ቁስለኛ አድርገውታል።
~በአውደ ውጊያው~
👉ሁለት የጠላት ሙት በተጨባጭ መሀል ከተማ መውደቁ ከእማኛቻችን ደርሶናል
👉ብዛቱ ያልታወቀ ሙትና ቁስለኛ
ከወገን ጦር የተሰዋም የቆሰለም የለም ።
ድል ለሕዝባችን
ድል ለፋኖ
ክብር ለትግላችን ሰማዕታን
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ
የአ.ፋ.ብ.ኃ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሤ 6ኛ ክ/ጦር
በረኸኛው ቀስተ ደመና ብርጌድ ቃል አቀባይ
© ፋኖ ዘላለም ዘሪሁን

️ ንስር አማራ🦅
Photo
🔥#አፋብኃ_ጎንደር_ቀጠና‼️
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር ጉና ክፍለ ጦር‼️
1ኛ.የአገዛዙ የአፈና ሙከራ በእሥቴ ምድር እሥቴ ዴንሣ ብርጌድ
መካነ እየሱስ ከተማ ምሽጉን ያደረገው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከሌሊቱ 6:00 ድባና የተባለ ቦታ ላይ የአማራ ፋኖዎችን ለማፈን ሙከራ አድርጓል። ድባና ቦታ ላይ ለግዳጅ የሄዱ ወንድሞች ሻለቃ ብርቃዬኹ ደምሤ፣ ሻለቃ ዳንኤል ደምሤ፣ አርበኛ ሥመኝ ብርሐን፣ አርበኛ ሢሣይ ፀዳሉ፣ አርበኛ ፀጋዬ እና አርበኛ ታሪኩ(ከመከላከያ የወጣና የሻለቃ ብርቃዬኹ አጃቢ የሆነ) ሢሆኑ በ6 የአማራ ፋኖዎች ላይ ነው የአፈና ሙከራ የተደረገው። የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ወታደሮች ዕቅድ 6:00 ቢሆንም ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው የውባንተ ግርፎች ቦታ ቦታቸውን ይዘዋል።
ለ6 ፋኖዎች የተላከው አንድ ሻምበል አራዊት ሠራዊት ነው። ጥበበኞቹ የጥበብ ልጆች ሌሊት 6:00 ላይ የመከላከያ አብሪዎችን ደፈጣ ይዘው አሣልፈዋቸዋል። አብሪዎቹ ካለፉ በኋላ ብዛት ያለው የአገዛዙ ወምበር ጠባቂ ተቀጣሪ የፈለጉበት ቦታ ላይ መድረሱን ሢያረጋግጡ በቀጥታ የሩምታ ተኩሥ ከፍተውባቸዋል። ታሪክ ተቀዬረና አፋኙ በምርጦቹ አማራ ፋኖዎች ታፈነ። ቦታ የያዙት የባዬው መልካሙ ደሞች ጠላትን በደምብ አድርገው ሢመቱት አገዛዙ ከእሥቴ ተጨማሪ ኃይል ይድረሥልኝ የሚል የተምበርካኪነትን ድምፅ ሢያሠማ አጋዥ ኃይል ከኋላ መጣ። በዚህን ጊዜ የውጊያ ጥበብን በግብር ከአባቶቻቸው የወረሱት ፋኖዎች እንደዬሁኔታው ቦታ እዬቀያዬሩ ያፈናቸውን ኃይል በብቃት አፍነዋል።
ጠላት ሻለቃ ብርቃዬኹንና ሻለቃ ዳንኤልን አፈንኹ ብሎ ከሁሉም አቅጣጫ ጦሩን አሥገብቷል። ከጋሣኝም ሆነ ከእሥቴ የወጣው ኃይል አፈንኳቸው በሚል ቋምጧል። ከሌሊቱ 6:00 እሥከ ረፋድ 4:00 ውጊያ የተደረገባቸው ቦታዎች፦ ደሥኳ፣ ድባና፣ ዳት፣ አዳራ፣ አጎና፣ ጓሣ እና ጥናፋ ናቸው።
የእሥቴ ዴንሳው ብርጌድ መሪ ሻለቃ ብርቃዬኹ ደምሤ እና ጓዶቹ ባደረጉት ብርቱ ተጋድሎ ጠላቶቻቸውን ሁሉ አሣፍረውና ጓዶቻቸው የአማራ ፋኖዎች ደርሰውላቸው ከቀኑ 4:00 ቀጠናውን ለቅቀው ወጥተዋል።
በዚህ የፋኖ ጸረ አፈና ሥራ ፋኖዎች ጥሩ የሆነ ውጤትን ያገኙበት፣ በጠላት ላይ ቁሣዊና አካላዊ ጉዳትን ያደረሱበት፣ በጠላት ላይ የሞራል የበላይነትን የወሰዱበት እና በጥቅሉ የአማራ ፋኖን አይበገሬነት ያሣዩበት ዕንቁ ውጊያ ነው።
2.ግንቦት 21/2017ዓ.ም
አንዳ ቤት ብርጌድ
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከአንዳ ቤቱ ወለሽ ተነሥቶ ወደ ወፍጫም ሢጓዝ ''እረኛ ሸንጎ'' የተባለው ቦታ ላይ በተወሰደ የደፈጣ ውጊያ ጠላት ከፍተኛ የሆነ ኪሣራን ተከናንቦ ዕቅዱን ሣያሳካ ተመልሷል።
3.ግንቦት 22/2017ዓ.ም
አንዳ ቤት ብርጌድ
የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከአንዳቤት ደቡብ አቅጣጫ ገነተ ማርያም ላይ ከአማራ ፋኖ ጋር ውጊያ ሢያደርግ አርፍዷል። በዚህ ቦታም ሆነ በየትኛውም የአማራ ፋኖ መገኛ ቦታዎች ላይ ጠላት ከፍተኛ የሆነ ኪሣራን እየተቀበለ ነው የሚገኘው። በተቃራኒው ደግሞ የአማራ ፋኖ ታጋዮች እዬጠሩና እዬነጠሩ ነው የሚገኙት። የአማራ ሕዝብ ትግል መሥመር እዬያዘ ነው።
፩ አምሐራ
ድላችን በተባበረ አምሐራዊ ክንዳችን❗
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ኮር(፩ኮር)
ቋሚ ምሥል፦ የውባንተ አባተ የግብር ልጆች የእሥቴ ዴንሣ ብርጌድ ዕንቁዎች

🔥"#አማራነት_ህግ_እስኪሆን_ድረስ_እንታገላለን‼️"
©አርበኛ ማንችሎት እሱባለው!
Flipping the coin እንዲል ፍቅር አዋቂ ጀንጃኝ... ሊከሰቱ ይችላሉ ተብለው በሚታሰቡ 'የቀጠናው አሰላለፍ ምክንያቶች' ሁሉም ራሱን አሸናፊ ለማድረግ ርብርብ ላይ ነው። ለማይቀረው ለውጥ አማራ ጠል ሀይሎች 'Plan B' ን በረዥምም በአጭርም ገመድ እየተበተቡ ነው። ማን ወዳጅ ነው? ማንስ ጠላት ነው? የት መድረስ እንፈልጋለን? የፈለግነው ቦታ ላይ ለመድረስ ምን ምን ማድረግ አለብን?
በአማራ ህዝብ ትግል ውስጥ የግለሰብም ሆነ የቡድን ሚና ያለው አካል ሁሉ የህዝባችን ትግል ላይ "አዎንታዊ እንጅ አሉታዊ ተፅዕኖ" እያሳደረ አለመሆኑን መመርመር አለበት። በጃዋርና አብይ አህመድ፤ በጌታቸው ረዳና ደብረ ጽዮን መካከል ያለው ልዮነትም ‘PlanA vs PlanB’ ነው። የአማራ ሃይልስ?
በዚህ ሁሉ ትንቅንቅ መካከል መጠጊያ ያጣው ኢትዮጵያኒስት ብቻውን መቆም የማይችል ልፍስፍስ ሀይል በመሆኑ 'የዐምሓራ ብሄርተኝነትን መታከክ' ከተያያዘው ውሎ አድሯል። የ 'ያ ትውልድ' ርዝራዦች ባለፉበት ርዕዮተ ዓለም ዛሬም ህዝባችንን ዋጋ ሊያስከፍሉ ያላቸውንም የሌላቸውንም አቅም አሟጠው እየተጠቀሙ ነው።
ለመተጋገዝ ቅን መሆንና የሀሳብ ባርነትን ማስወገድ፤ ከመንደርና ቡድንተኝነት ከፍ ብሎ ማሰብ፤ የትግሉን መነሻ ምክንያቶች አለመርሳትና ግባችን ላይ ብቻ ትኩረት ማድረግ እንዲሁም ከክፋት የራቀ እኛነትን ማንገብ... 'ተቀያያሪውን የምስራቅ አፍሪካ አሰላለፍን' ማሸነፊያ መንገድ ነው። ከዚህ በመለስ የሚደረጉ የሰፈር አቲካራዎችም ሆነ ግለሰባዊ ዝናና ፍላጎቶች 'አንድም የጠላት ተልዕኮ ሌላም ቅርብ አዳሪነት' ነው።
የተከፈሉና ወደፊትም ሊከፈሉ የሚችሉ ውድ ዋጋዎችን በማሰብ ሁሉም ይህንን ውጤት ለማስመዝገብ ብቻ እልህ አስጨራሽ ርብርብ በማድረግ ይታገል:: Let's flip a coin. Heads, Fano shall prevails. Tails, Amhara shall prevails.
አይዞን-Focus on the high Impact Activities.

This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
🔥#አፋሕድ_ፋኖዎችን_እረሸነ‼️
አፋህድ የእስክንድር ነጋ እና መከታው ማሞ የግል ድርጅት የእርስ በእርስ ውጊያ አልሳተፍም ያሉ ፋኖዎችን እየረሸነ ነው። አገዛዙ ወገኔን አልጨፈጭፍም ያሉ ሀገር ወዳዶችን እየረሸነ እንዳለው ሁሉ የብልፅግናው ተላላኪ #የአፋሕድ ድርጅትም አማራን ብለው የወጡ ፋኖዎችን አልወጋም ያሉትን እየረሸነ ነው‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
22/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
አፋህድ የእስክንድር ነጋ እና መከታው ማሞ የግል ድርጅት የእርስ በእርስ ውጊያ አልሳተፍም ያሉ ፋኖዎችን እየረሸነ ነው። አገዛዙ ወገኔን አልጨፈጭፍም ያሉ ሀገር ወዳዶችን እየረሸነ እንዳለው ሁሉ የብልፅግናው ተላላኪ #የአፋሕድ ድርጅትም አማራን ብለው የወጡ ፋኖዎችን አልወጋም ያሉትን እየረሸነ ነው‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
22/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#ስቦ_ማስከዳት_ቀጥሏል‼️
1ኛ.ብናየው አስማረ -አድማ ብተና
2ኛ. ሀይማኖት እንዳላማው _አድማ ብተና
3ኛ. መለሰ ግዛት -ሚሊሻ
በዛሬው እለት በአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል 1ኛ ክ/ጦር ጣናው መብረቅ ብርጌድን ከአድማ ብተና እና ከሚሊሻ ተቋም በመውጣት ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
© ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአ-ፋ-ብ-ኃ 1ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት

🔥የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የላስታ አሳምነው ኮር ጥራሪ ክፍለ ጦር የጠላትን አከርካሪ በመምታት አሳፍሮ መለሰ‼️
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ወሎ ቤተ-አምሓራ ላስታ አሳምነው ኮር ጥራሪ ክፍለ ጦር እና የተከዜ ክፍለ ጦር አንድ ሻለቃ በመተባበር ከበቅሎ ማነቂያ ወንዳች ይባር እየተግተለተለ የመጣውን የብልፅግና ወንበር አስጠባቂ መከላከያ፣ሚሊሻና አድማ ብተና ያሰበው ሳይሳካ አከርካሪው ተመትቶ ወደነበረበት ተመለሰ።
ግንቦት 21/2017 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት ከበቅሎ ማነቂያና ከሙጃ ማርያም ወደ ወንዳች ይባር የመጣን የጠላት ኃይል ነበልባሎቹ ጥራሪዎችና ተከዜዎቹ አንዱ ለአንዱ ጋሻና መከታ በመሆን በስሆና በር ቆርጦ ለመግባት አስቦ የመጣውን ኃይል ከቀኑ 8:00 ሰዓት እስከ ምሽቱ 1:30 ሰዓት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ የጠላትን ኃይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሰባት የተደመሰሰ፣ ከ17 በላይ ቁስለኛውን በአንድ አምቡላንስና በሁለት ፓትሮል ጭኖ ወደመጣበት ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ላስታ አሳምነው ኮር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ቢሆነኝ ቢያበይን ገልጿል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን
©የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)

🔥የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጎንደር ቀጠና 5ኛውን ኮር ለመመስረት በዝግጅት ላይ ይገኛል።
1-ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር
2-መብረቅ ክ/ጦር
3-ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር
4-ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር
5-ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር
6-ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር
7-ፋናዬ ውቤ ክ/ጦርን ያካተተው የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ግዙፉ ኮር በቅርብ ቀናት ዕውን ይሆናል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል
አፋብኃ
© ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
22/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
1-ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር
2-መብረቅ ክ/ጦር
3-ንስር በለሳ ቅጣው እጅጉ ክ/ጦር
4-ጥቁር አንበሳ ክ/ጦር
5-ዞዝ አምባ ንጉሱ ክ/ጦር
6-ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር
7-ፋናዬ ውቤ ክ/ጦርን ያካተተው የአፋብኃ ጎንደር ቀጠና ግዙፉ ኮር በቅርብ ቀናት ዕውን ይሆናል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል
አፋብኃ
© ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
22/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#የአገዛዙ_ጦር_እየተናደ_ነው‼️
፶ ( 50 ) አለቃ ታደሰ ከሰማይ ምስራቅ ዕዝ 4ኛ ኮር 76ኛ ክ/ጦር 4ኛ ሻለቃ 1ኛ ሻበል መሪ የሆነው ሙሉ ትጥቅ እና አይኮን ሬዲዮ በመያዝ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኋይል በጎጃም ቀጠና ፩ኛ ክ/ጦር ኮረኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ የአለማየሁ ከቤ ሻለቃን ተቀላቅሏል።
ይህ በእንዲህ እዳለ ከከዱት ወታደሮች ያገኘነው ጥቆማ ሁሉም ሰራዊት መክዳት ይፈልጋል ነገር ግን ከፋኖ እጅ ከገባችሁ ቆራርጦ ነው በአሰቃቂ ሁኔታ የሚገላችሁ እያሉ ሆዳደር የሰራዊቱ አመራሮች እያስፈራሩን ነው እጅ ሁሉም እስካሁን አንቆይም ነበር በማለት
ለፍኖ ዲ/ን ወረደ መላኩ የአለማየሁ ከቤ ሻለቃ ህ/ግንኙነት ገልፀዋል።
©ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአ-ፋ-ብ-ኃ
በጎጃም ፩ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት

🔥#የአፋብኃ_ጥምር_ጦር_ድልን_ተቀዳጀ‼️
በዛሬ ዕለት በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ሸዋ ቀጠና ምክትል መሪ አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ ሰባት ለሰባ ክፍለጦር ፣አፄ ይኩኖ ምላክ ክፍለጦርን አማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ወሎ ቤተ አምሀራ የጎፍ ክፍለጦር በተውጣጣ ሀይል #ግሼ ከተማ ላይ መሽጎ የነበረው የብረሀኑ የጁላን ጦር #ሲቀጠቅጠው ውሏል።
በተጨማሪም አስቴጉማ ተራራ ክፍለጦር ደግሞ ከመኮይ ከተማ እና ከኬሚሴ ከተማ ተጠራቅሞ ወደ ግሼ ለእገዛ ሊንቀሳቀስ የነበረውን የጠላት ሀይል በመመከት አጋርነቱን አሳይቷል::
በዚህ አውደውጊያ ከፍተኛ ኪሳራን ያስተናገደው የጠላት ሀይል የወገንን ብትር መቋቋም ያቃተው ጠላት የአምሀራ ህዝብ ላይ ያለውን ጠላትነት ያስመሰከረ ሲሆን በዚህም የአርሶ አደሩን አንድ ቆርቆሮ ቤት እና ሁለት ሳር ቤቶችን ከነ ቁም እንሣቶቹ እና ሙሉ የቤት እቃው አውድሞ የጥላቻ ጥጉን አሳይቷል ጦርነቱም እስካሁን እንደቀጠለ ይገኛል::
©መረጃው አማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ሸዋ ቀጠና ሰባት ለሰባ ክፍለጦር ህዝብ ግንኙነት ነው።

🔥#ጥምር_ጦሩ_ድል_ተቀዳጄ‼️
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ)
የአፋብኃ ወሎ ቀጠና እና ሸዋ ቀጠና የሚንቀሳቀሱ አሃዶች በጋራ ጠላትን ድባቅ በመምታት ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ወሎ ቀጠና ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ቃኝ ቡድንና አንድ ሻለቃ ሸዋ ቀጠና አፄይኩኑ አምላክ ክፍለጦርና 7ለ70 ክፍለ ጦር በጋራ ጥምረት በመፍጠር ግንቦት 22 ቀን ከንጋቱ 11:00 ሰዓት ጀምሮ ግሸ ራቤል ወረዳ የሚገኘውን የጨፍጫፊና ዘረኛ መንጋ ራሱን ጥምር ጦር ብሎ እሚጠራው የአማራ ህዝብ ጠላትን ከበባ ውስጥ በማስገባት በርካታ የስርዓቱ የጠላት ሀይል የተደመሰሰ ሲሆን የተረፈው የጠላት ሀይል አሁንም መውጫ መግቢያ ጨንቆት ከበባ ጥሶ ለወውጣት ቢፍጨረጨርም በንስሮቹ የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች እየተወቃ ታፍኖ ይገኛል።
በሰሜን ሸዋ አንፆኪያ ገምዛ ወረዳ መኮይ ሀይል ለመጨመር ቢሞክርም የአስቴ ጎማ ተራራ ክፍለ ጦር አባላት ወንድሞቻችን ሲታገሉ ዝም አንልም በማለት ወደግሸ ራቤል ሊጨመር የነበረውን የጠላት ሀይል መኮይ ላይ በሚገባው ቋንቋ ሲያጫውቱት ውለዋል።
ለዚህ ነውረኛ ስርዓት በገንቱ ህይወታቸው እያጡ ያሉ ያልነቁ አሁንም በከበባ ውስጥ ላሉ የስርአቱ አሽከሮች በውጊላይ ያሉ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል የሸዋ ቀጠና እና ወሎ ቀጠና የክፍለ ጦር አመራሮች ከመሞት በሰላም ለፋኖ እጅ እንድሰጡ ጥሪ እያቀረቡ ይገኛል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!

🔥#ጥብቅ_የጥንቃቄ_መልዕክት_ሸዋ‼️
በሸዋ ቀጠና እራሱን አፋህድ ብሎ የሚጠራው በእስክንድር ነጋ የሚመራው የብልፅግና ክንፍ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃልል በሸዋ ከሰም ክፍለጦር ላይ ከጠላት ጋር በመሆን ጥቃት ለመፈፀም ተደጋጋሚ ትንኮሳ ሲያደርግ ቆይቷል።
ሆኖም አልሳካ ያለው ወረሪ ቡድን ጠላት የከሰም ክፍለጦርን በ4ቱም ወረዳዎች በከበባ ውሰጥ በመክተት ጥቃት ቢከፍትም ጥቃቱን መመከት ችሏል።
ሆኖም የአፋህድ ክንፍ የሆነው ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ የሚባለው ግዜ ጠብቆ ማለትም በቀን ከግንቦት 20/2017 ጀምሮ በአንኮበር ወረዳ ለሚኖሩ የአማራ ወጣቶ እና ገበሬዎች ከሰም ክፍለጦር በጠላት ተከቧል እገዛ እናድርግ በሚል የማደናገሪያ መልዕክት በጥሩንባ እየለፈፈ ይገኛል።
አላማው የሸዋን ህዝብ ድጋሚ ለውርደት ለመዳረግ እውተኛ ታጋዮች ላይ ጥቃት በመክፍት ህዝብ ለህዝብ ማባላት መሆኑ ግልፅ ነው።
በዚህም #ማንኛውም_የታጠቀ ሀይል ከከሰም ክፍለጦር ውጪ ክፍለጦሩ በሚንቀሳቀስበት ወረዳዎች ማለትም #አሳግርት ወረዳ #በረኸት ወረዳ #ምንጃር_ሸንኮራ ወረዳ እና #ሀገረማርያም_ከሰም ወረዳ ላይ ያለ ክፍለጦሩ ፍቃድ የሚንቀሳቀስ ሀይል ላይ #እርምጃ እንደሚወስድ እናሳስባለን።
©አርበኛ ወርቁ ደርቤ
የአፋብኃ ሸዋ ቀጠና ሰም ክፍለጦር ህዝብ ግንኙት ሀላፊ
ጥብቅ መረጃ ነውና ሼር ይደረግ‼️

🔥#አስታጥቄ_እየመጣ_ነው‼️
አፋብኃ ከተመሰረተ ጀምሮ የብልፅግና ሰራዊት በሰላማዊ መንገድ በሰልፍ ትጥቅ እየፈታ በማስረከብ ህይወቱን እያተረፈ በክብር ወደፈለገበት ምርጫው እየተሸኘ ነው።
ያልሰማው አንድ በአንድ እየተለቀመ ነው‼️
Erga Amaaraa faannoo nashiinaal forsiin huundeffamen booda huumni badhaadhina hidhannoo isaa karaa nagaan hikuun lubbu isa du'a irra olchaa jira.
Kan hidhageenyee immoo tokko tokkoon isa gurramaa jira.
©ተፈሪ ምንጃሬው ከአረርቲ
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
23/09/2017 ዓ.ም

🔥በሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ አካባቢ ኗሪዎች የድሃ ድሃ የተመዘገቡ ኖሪዎች ታሰሩ‼️
በሰከላ ወረዳ ውስጥ የሚኖሩ የድሃ ድሃ ተመዝግበው ለእርዳታ ወደ ግሽ አባይ ከተማ የሄዱ ከ30 በላይ ግለሰቦች በአሸባሪው ሀይል ታሰሩ። የመረጃ ምንጮቻችን እንደ ገለጹት ግለሰቦቹ የታሰሩት ሚኒሻ ጋር ተቀላቅላችሁ መታገል አለባችሁ በሚል ሰበብ እናዳሰሯቸው ገልጸውልናል።
የታሰሩት ኗሪዎች እኛ እርዳታ አለ ተብለን ነው የመጣነን ቤተሰቦቻችንን ምናስተዳድርበት ሀብት ንብረት የለንም ቢሉም ሰሚ አጥተው አባይ ምንጭ ትምህርት ቤት ታስረው ይገኛሉ።
ድል ለተገፋው ለአማራ ህዝብ ድል ፋኖ‼️
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ‼️
©ፋኖ የቻለ አድማሱ የአፋብኃ በጎጃም ቀጠና ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ግዬን ብርጌድ ህ/ግንኙነት ሀላፊ

🔥"የበረኸትን ህዝብን የብልፅግና ደጋፊ ለማስመሰል የሚሰራ አስነዎሪ ድራማ❗️
በዛሬው እለት በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ ከዞን የሚመጣ አመራር አለ በማለት ሙሉ የከተማ ነዋሪዎችን የስርአቱ ደጋፊ ነን ብላችሁ ውጡ በማለት ባለሱቁችን ሱቅ ዘግታችሁ ውጡና አቀባበል አድርጉ በማለት ላይ ናቸው። ለምን ብሎ የጠየቀ ሰው ከድብደባም አልፎ ጀርባህ ይጠናል በማለት ወደ እስር ቤት እየወሰዱ ይገኛሉ።
በድብደባና ዛቻ የተገኘ የድጋፍ ሰልፍ ከፎቶ የዘለለ ምንም ጥቅም እደሌለው ጠንቅቀን እናቃለን።"
ህዝባዊ ድጋፍ በስራ እንጅ በግዴታ አይገኝምና ህዝባችንን ተውት‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
23/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
በዛሬው እለት በረኸት ወረዳ መጥተህ ብላ ከተማ ከዞን የሚመጣ አመራር አለ በማለት ሙሉ የከተማ ነዋሪዎችን የስርአቱ ደጋፊ ነን ብላችሁ ውጡ በማለት ባለሱቁችን ሱቅ ዘግታችሁ ውጡና አቀባበል አድርጉ በማለት ላይ ናቸው። ለምን ብሎ የጠየቀ ሰው ከድብደባም አልፎ ጀርባህ ይጠናል በማለት ወደ እስር ቤት እየወሰዱ ይገኛሉ።
በድብደባና ዛቻ የተገኘ የድጋፍ ሰልፍ ከፎቶ የዘለለ ምንም ጥቅም እደሌለው ጠንቅቀን እናቃለን።"
ህዝባዊ ድጋፍ በስራ እንጅ በግዴታ አይገኝምና ህዝባችንን ተውት‼️
#ላንጨርስ_አልጀመርንም‼️
#ምረር_አማራ💪
#ድል_ለአማራ_ፋኖ💪
#ድል_ለአማራ_ህዝብ💪
23/09/2017 ዓ.ም
@NISIREamhra
🔥#አሳዛኝ_የግንባ_መረጃ‼️
የአ/ፋ/ብ/ኃ ጎንደር ቀጠና ሜ/ጀ/ል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮርጉና ክ/ጦር
ግንቦት 22/2017 ዓ.ም ፀረ ህዝብ፣ አሸባሪ፣ ገዳይ እና አፈናቃይ ለሆነው ብልፅግና መር አላማ የለሺ ወንበር ጠባቂ ሚኒሻ፣ ፖሊስ፣ አድማ ብተናና መከላከያ ተብየው ክንደ ብርቱውን ሻለቃ ብርቃየው ደምሴን እና እስቴ ዴንሳ ብርጌድን ለማፈን ከሌሊቱ 6:00 ከመካነ ኢየሱስ ከተማ ተነስቶ በሚኒሻ እየተመራ ወደ ድባና ቀበሌ የገባው የጠላት ሀይል እከባለው ብሎ እራሱ ከበባ ውስጥ የገባው በዴንሳ አናብስቶች መብረቃዊ ጥቃት ደርሶበት ሲቀጠቀጥና ሲደመሰስ ውሏል።
በደረሰን አሁናዊ መረጃ መሰረት 8 ሙትና 10 ቁስለኛ በሁለት አንቡላንስ ጭኖ ከደስታ ማብሰር ወደ ሙትና ቁስለኛ የተቀየረው ሆዳም ባንዳ እንባ አቅርሮ ለመመለስ ተገዷል።
ይህ አሃዝ የሚኒሻ እና የአድማ ብተና ሲሆን ቁጥሩ ያልታዎቀ ዙፋን አስጠባቂው የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ጦር ሙትና ቁስለኛውን በየማሳው ሲያነሳ ውሏል።
ነገር ግን በዚህ የተበሳጨው እና የአናብስቶቹን ክንድ መቋቋም ያቃተው የጥፋት ሀይል የሌሊቱን በሰላም መንጋት ከወፎች ዜማ ብስራት ሰምተው ሰላም አውለኝ ብለው ከመኝታቸው የተነሱ ሁለት ንፁሀን ዜጎች በግፍ እረሺኗል። ሆዳም ባንዳ የእስቴ ወረዳ አመራር ለተላላኪው ሚኒሻ አልጨበጥ ያላቸው የእግር እሳት የሆነባቸውን የአናብስቶቹ መሪ የሆነውን የሻለቃ ብርቃየውን አባት አቶ ደምሴ ብዙአየውና ጎረቤታቸውን አቶ ደሴ ሲሳይን በአሰቃቂ ሁኔታ እረሺነው ለአመራሮቻቸው ለአይን መመለሻ፣ ለፍርፋሪ መቅመሻ፣ የእጅ መንሻ የፈፀሙትን ቆሻሻና እርካሺ ሥራቸውን አብስረዋል።
የግፍ ጥግ የቆሸሸ ተግባር መስራት መለያ ተግባራቸው የሆነው፣ የንፁሀን ደም ወረት የሆነላቸው፣ የሚመሩትን ሕዝብ እየገደሉ ሰላም አመጣለው የሚሉ እና በመግደል የተሾሙ የብልፅግና ካድሬዎች በተመቱ ቁጥር ንፁሀን መግደል ፣መጨፍጨፍ፣ ቤት ማቃጠል የዞትር ተግባራቸው ሆኗል።
አይን ያለው ያያል ፣ ጀሮ ያለው ያዳምጣል ይሰማል፣ አዕምሮ ያለው ይፈርዳል። በግንባር የገጠመውን፣ መውጫ መግቢያ የነሳውን ፋኖ መቋቋም ሲያቅተው ወደ ንፁሀን እየዞረ የጨፍጫፊ ማንነቱን ማሳየት ከጀመረ አመታትን አስቆጥሯል።
ሥለሆነም ጂብ ከሚበላህ ጂብ በልተህ ተቀደስ ነውና ነገሩ ሕዝብ ሆይ ከመሞትህ በፊት ጠላትን ጠላቴ ነው ብለህ መክት።
በዚህ አስነዋሪ እና አሳፋሪ ድርጊት በተሰው ንፁሃን ዜጎች ላይ በተወሰደው ነፃ እርምጃ የጉናን ክፍለ ጦር በእጅጉ አሳዝኗል።
በመሆኑም ለተሰው ሰማዕታት ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን እያልን ለቤተሰቦቻቸውና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
©አርበኛ መምህር አሃዱ በየነ
የጉና ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት !!!

🔥ተመልከቱ የወሎ የክልልነት አጀንዳ በእነማን እንደሚዘወር‼️
ይህ ሰው “ኪነት ያገነነው አፄ” በሚለው መፅሐፉ በዋናነት አፄ ቴዎድሮስን እና የአማራ ነገስታቶችን ተሳድቦ መፅሐፍ አሳትሟል። ዛሬ ደግሞ የወሎ ክልልነትን በህዝቡ ውስጥ በደንብ አስርፀነዋል እያለን ነው።
ለማንኛውም ስለወሎ የመጨረሻው ኦፊሴላዊ የህዝብና ቤት ቆጠራ ውጤት (2007) ይሄን ያሳያል።
▪ሰሜን ወሎ - የብሄር ስብጥር (Demography)
አማራ --------------99.61 %
ሌሎች------------ 0.39 %
▪ቋንቋ (Language)
አማርኛ .................99.62 %
ሌሎች ..................0.38 %
▪ደቡብ ወሎ - የብሄር ስብጥር (Demograpghy)
አማራ -------------- 97.68 %
ኦሮሞ -------------- 1.78 %
ሌሎች --------------0.54 %
▪ቋንቋ (Language)
አማርኛ -------------- 98.45 %
ኦሮሚፋ -------------- 1.13 %
ሌሎች -------------- 0.42 % ያሳያል።
ለማንኛውም አፋብኃ (እነምሬ) እያሉ ይሄ አጀንዳ የማይታሰብ ነው‼️
©ግዬን አማራ

🔥የዐምሓራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በጎጃም ቀጠና የ24ስዓት አበይት ሁነቶች:-
ሀ.ጠላት እየፈራረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።
1.የጁቤ ከተማ ወሮ ከሚገኘው የአብይ አ-ሸ--ባሪ ሃይል 57ኛ ክፍለ ጦር የፋኖን ጥሪ በመቀበል 2 የብልፅግና አገልጋይ የነበሩ የመከላከያ አባላት እና 2 የሚኒሻ አባላት የሐዲስ ዓለማየሁ 7ኛ ክፍለ ጦር የደጅአዝማች ተድላ ጓሉ ብርጌድን ከነሙሉ ትጥቃቸው ተቀላቅለዋል።
1.ራስ ሀብታሙ አባል የነበረ
2.ረጋሳ ወ/ጊዮርጊስ ቲም መሪ
3.አበበ ደመላሽ-ሚሊሻ
4.አለሙ አንላይ-ሚሊሻ የሚባሉ ጠላትን በመክዳት በይፋ ፋኖን ተቀላቅለዋል።
2. ከ59ክፍለጦር 4ኛ ሬጅመንት 1ኛ ሻንበል አባል በመሆን የብልፅግና አሽከር ከሆነው መከላከያ በመክዳት 4 ሃይል በዛሬው እለት ተፈራ ዳምጤ ክፍለጦር ዮሐንስ አለማየሁ ብርጌድን ተቀላቅለዋል።በዚህም
1.አላሙዲን ሃሰን - ብሬን ተካሽ የነበረ
2.ቱጅ ሻንቆ - አባል የነበረ
3.ሻንበል ታደሰ በሪሶ
4.ጫላ ቱሉ የአገዛዙን ግፍና በደል በመቃወም የሕዝብ ልጅ የሆነውን ፋኖን በዛሬውለት ከነሙሉ ትጥቃቸው መቀላቀል ችለዋል።
3.ሻለቃ ደምሰው ጫኔ ስምንተኛ በላይ ዘለቀ ክፍለጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድን ተቀላቅሏል።
በአጠቃላይ በዛሬው እለት 9 የጠላት ሃይል የአገዛዙን አሸ-ባሪ-ነት እና ፀረ- ሕዝብ አገዛዝ በመክዳት የአምሓራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል በጎጃም ቀጠናን በይፋ ተቀላቅለዋል።
የአማራ ልጅ የሆናችሁ እና በየትኛውም ዘርፍ ያላችሁ ወገኖቻችን በጊዜ ትግሉን እንድትቀላቀሉ ጥሪ እናቀርባለን ።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣ አዲስ ተስፋ!
©አፋብኃ|ጎጃም

🔥#ማስጠንቀቂያ‼️
ለበረኸት ወረዳ ሞተረኞች በሙሉ፦
እደሚታወቀው በወረዳችን ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ የሞተር ሳይክል ተጠቃሚዎቻ እዳላችሁ ይታወቃል።በመሆኑም እስከዛሬ ድረስ የእንቅስቃሴ ገደብ ሳይኖርባችሁ ከከተማ ገጠር ቀበሌዎች ያለማንም ከልካይነት አገልግሎት ስትሰጡ የቆያችሁ ቢሆንም ከነገ ማለትም ከቀን 23/09/2017 ዓ/ም ጀምሮ ላልተወሰነ የግዜ ገደብ ከከተማ ወደ ገጠር ቀበሌዎች ወይም ከገጠር ወደ ከተማዋ ምንም አይነት እንቅስቃሴ የተከለከለ መሆኑን ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ይህን ማስጠንቀቂያ ተላልፎ የተገኘ ማንኛውም ሞተረኛ ላይ ጥብቅ እርምጃ እንወስዳለን።
©የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ሀይል ሸዋ ቀጣና ከሰም ክፍለ ጦር ተስፋ ተስፋ ብርጌድ
ማገድ የተፈለገው የአገዛዙና የአፋሕድ ሰርጎገቦች በብዙ መልኩ ጥቃት ለመክፈት እየሞከሩ በመሆኑ ሰርጎገቦችን ለመቆጣጠር ስለሆነ ነገሮች መስመር ይዘው ክልከላው እስኪነሳ በትዕግስት እንድትጠብቋቸው እንጠይቃለን‼️