NGCS PARENTS GRADE 9-12
2.68K subscribers
920 photos
36 videos
307 files
67 links
Download Telegram
🚀 Thrilled to announce the next chapter in our growth journey at the Shaggar Institute of Technology (SIT)! 🌟

We are proud to share the strategic roadmap for our Undergraduate Degree Program, aligned with our mission to empower the next generation of innovators. 🎓✨

📅 Key Opportunity Window: September 2026 - 2027

I'm excited to highlight the Admission Requirements that will drive our future impact. This is a pivotal moment for aspiring leaders to align their goals with our vision.

Let's build the future together! 🚀💼 #SIT #HigherEd #GrowthMindset #Admissions2026 #FutureLeaders
❤8
Forwarded from Addisalem
ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት አዘጋጆች ስለሆኑ ከነገ ጀምሮ ማለትም (ሀሙስ) የልምምድ መርሃ ግብር ስላላቸው፣ ሥራቸውን ከሰዓት በኋላ ከ7፡00 እስከ 8፡30 ሰዓት ድረስ ያከናውናሉ። በዚህም ምክንያት፣ እነኚ ተማሪዎች ከተለመደው ሰዓታቸው ትንሽ ዘግይተው እንደሚመጡ ለመረጃነት እናሳውቃለን።
ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን።
1,ናሂሊ ነዋይ
2,ኤልቤቴል ላሻግሬ
3,ፂሆን ሀረጎት
4,አሜን እስራኤል
5,አርሴማ ቦጋለ
6,ሳሌም ታከለ
7,አሜን ጎርፉ
8,አፎሚያ ታምራት
9,ልደት አስፋው
10,ቲዎቢስታ ዳንኤል
11,ዮሊያና አቢይ
12,ዪዲዲያ ጌትነት
13,መክሊት ተስፋዬ
14,ቃልኪዳን ያሬድ
15,ወንጌል እሸቱ
❤9
Forwarded from @ddis
+251947873567
Forwarded from @ddis
ለወላጆች ማሳወቂያ፦

ውድ ወላጆች፣ ከዚህ በታች ስምቸዉ የተዘረዘሩ ተማሪዎች ለምረቃ በዓል ልምምድ ስለሚያደርጉ ከተለመደው ሰዓት ዘግይተው ማለትም 7:00-8:30 እንደሚመጡ እንድታውቁ እንፈልጋለን።

በሙዚቃ ክፍል፦
መዝሙር

▪️ መክሊት መስፈን
▪️ማራማዊት አርጋው
▪️ ኤልሮይ ተስፋለም
▪️ አክሌሲያ
▪️ ይዲድያ ገትነት
▪️ ወይነዓብ ተወድሮስ

በባህል ዳንስ ክፍል፦
▪️ መላክ እስራኤል
▪️ አርሰማ እሸቱ
▪️ ሄለን ወንደሰን
▪️ ሊዲያ ሲያስ
▪️ ኑሃሚ ታደሰ

ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!
❤16
ቀን 7/12/2018
ለወላጆች/አሳዳጊዎች
 
ትምህርት ቤታችን የክረምት ትምህርት  áŠĽá‹¨áˆ°áŒ  እንደነበር ይታወቃል ስለዚህ በዘንድሮ ሲሰጥ የነበረው የክረምት ትምህርት ነገ ማለትም ቀን 08//12/2018 ዓ.ም ስለሚያበቃ ወላጆች ልጆቻችሁ ሰርተፊኬት የሚወስዱት እስከ 4 ሰዓት እንደሆነ እናሳውቃለን፡፡
 
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ
❤5
8/12/2018

ለውድ ወላጆች / አሳዳጊዎች
ከ1 እስከ 8ተኛ ላሉት ተማሪ ዎላጆች እና አሳዳጊዎች በሙሉ ከትምህርት ቢሮ በመጣልን ትዛዝ መሰረት 1ኛ እስከ 8ኛ ክፍል ላሉት ተማሪዎች ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን የተማሪ መማሪያ መፀሀፍት ወስዳችሁ እንድታከፋፍሉ ስለተባልን ት/ቤቱ መፀሀፍ ገዝቶ እያመጣ ስለሆነ ትምህርትቤቱ ከቀጣይ ሳምንት ጀምሮ መፅሐፍ ስለሚያመጣ ማንኛውም ወላጅ ሆነ አሳዳጊ ከውጭ ወይም ከሌላ ቦታ እንዳይገዙ ስንል እናሳስባለን፡፡
ከሠላምታ ጋር
ት/ቤቱ
👍6❤3👎2
11/12/2018

ለ ውድ ወላጆች እና አሳዳጊዎች
የትምህርት ወርሐዊ ክፍያ ለ 2019 ያላጠናቀቃችሁ የመጨረሻ ቀን የሚሆነው አርብ ነሐሴ 15 ስለሆነ መጥታችሁ የትምህርት ክፍያ እንድታጠናቅቁ ስንል በትህትና እናሳስባለን ፡፡
ት/ቤቱ
🤷‍♀4❤1
Forwarded from nardos Kebede
ውድ የ12ኛ ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣

ነገ ሀሙስ ዕለት የምረቃ ልብሳችሁን (ጎውን) እና የመግቢያ ቲኬታችሁን እንደምትወስዱ እናሳውቃለን።

እባካችሁ የሚከተሉትን ነጥቦች በትኩረት እንድትከተሉ እንጠይቃለን፦

🔹 ጎውን ከተመረቃችሁ በኋላ በሚቀጥለው ሰኞ ዕለት እስከ 10:00 ብቻ መመለስ አለባችሁ።
🔹 ከዚህ ቀን እና ሰዓት በኋላ የሚመልስ ማንኛውም ተማሪ በየቀኑ 200 ብር የሚቀጣ ይሆናል።
🔹 ጎውንን በሚገባ ተንከባክባችሁ እንድትመልሱ አስታውሱ።

እባካችሁ የተቀመጠውን ጊዜ አክብሩ እንጂ ለቅጣት እንዳትዳረጉ።

ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!

ከአክብሮት ጋር፣
የትምህርት ቤቱ አስተዳደር.
❤4
Forwarded from nardos Kebede
Announcement for All Grade 12 Graduating Students

Dear all Grade 12 graduating students,

We would like to inform you that tomorrow, Thursday, you will receive your graduation gown and entrance ticket.

Please pay close attention to the following points:

🔹 You must return the gown on the coming Monday morning, strictly by 6:00 AM at the latest.
🔹 Any student who returns the gown after this date and time will be charged a penalty of 200 Birr per day.
🔹 Please remember to take good care of the gown and return it in good condition.

We kindly ask you to respect the set deadline to avoid any penalties.

Thank you for your cooperation!

Sincerely,
School Administration
❤4👍1
Forwarded from @ddis
ለወላጆች በአክብሮት የቀረበ ማሳወቂያ

ከዚህ በታች ስማቸው የተዘረዘሩት ተማሪዎች የምረቃ ሥነ-ሥርዓት እሁድ ቀን ዝግጅት ስለሚያቀርቡ እንዲመጡና እንድትፈቅዱላቸዉ ስንል እናሳውቃለን።
ለትኩረታችሁ እናመሰግናለን።
1,ናሂሊ ነዋይ
2,ኤልቤቴል ላሻግሬ
3,ፂሆን ሀረጎት
4,አሜን እስራኤል
5,አርሴማ ቦጋለ
6,ሳሌም ታከለ
7,አሜን ጎርፉ
8,አፎሚያ ታምራት
9,ልደት አስፋው
10,ቲዎቢስታ ዳንኤል
11,ዮሊያና አቢይ
12,ዪዲዲያ ጌትነት
13,መክሊት ተስፋዬ
14,ቃልኪዳን ያሬድ
15,ወንጌል እሸቱ
16 መክሊት መስፈን
17 ማራማዊት አርጋው
18 ኤልሮይ ተስፋለም
19 አክሌሲያ
20 ይዲድያ ገትነት
21 ወይነዓብ ተወድሮስ
22 መላክ እስራኤል
23 አርሰማ እሸቱ
24 ሄለን ወንደሰን
25 ሊዲያ ሲያስ
26 ኑሃሚ ታደሰ
27 ፌበን ጌታቸው
28 ማራማዊት አርጋዉ
29 መክሊት መስፍን
30 ሳራ ካሳዉ
31 ኤልሮኤ ተስፉለም
32 አቅሌሲያ ጥበበ
33 ዮሐናን ያሬድ

ለትብብራችሁ እናመሰግናለን!
❤7
❤15
GRADE 12 STUDENTS those who didn't take Diploma please come and collect from the office
❤2
Forwarded from Wubet
Forwarded from Wubet
❤1
To grade 11 student's whose name is written above Augest 26 wensday come and select your stream if you don't come the school is not responsible come and select the stream thank you
The school
❤3🤔1