NEP+ Offical Channel
21 subscribers
442 photos
1 video
2 files
3 links
NEPPLUS
Download Telegram
Forwarded from Bassie Eshetu
ውድ ሙስሊም ቤተሰቦቻችን
""ኢድ ሙባረክ""‼️
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1446ኛዉ የኢድ አል አድሃ (ዐረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረን። በአሉ የሰላም የጤና የፍቅርና የደስታ እንዲሆንላችሁ በፍቅር ተመኘን።
ደሴ ከተማ ማህበራቶች ጥምረት
ሀብታሙ
በኤች አይ ቪ ላለመያዝ መከላከያ መድሃኒቱ ተፈቀደ‼️

አሜሪካ በ6 ወር አንዴ የሚወሰደውን የኤች አይ ቪ መከላከያ ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቀደች


ሌናካፓሺር (Lenacapavir) የተሰኘው የ ኤች አይ ቪ (HIV) መከላከያ የሆነው መድኃኒት በአሜሪካው ምግብና መድኃኒት ተቆጣጣሪ ባለሥልጣን ጥቅም ላይ እንዲውል ፈቃድ አግኝቷል።

በሙከራ ደረጃ 99 በመቶ ኤች አይቪን የመከላከል አቅም አለው የተባለው መድኃኒቱ በመርፌ መልክ የሚሰጥ ነው። ከዚህ ቀደም በየቀኑ የሚወሰድ እንክብል እንዲሁም በየ 2ወሩ በመርፌ የሚሰጥ የጸረ ኤች አይቪ ኤድስ መድኃኒት ገቢያ ላይ የነበረ ሲሆን ይህ የሚለየው የመውሰጃውን ጊዜ ወደ 6 ወር በማሳደጉ ነው።

በምርምር ወቅት ከአፍሪካ ጨምሮ የተለያዩ ሀገራት ዜጎችን ማሳተፍ ችሏል የተባለው ይኸው መድኃኒት በዘርፉ ትልቅ ውጤት የተመዘገበበት ነው ተብሏል።ምንም እንኳን ውጤታማ ቢሆን ዋጋው ውድ መሆኑ ስጋት ፈጥሯል።

NB: ይህ መድኃኒት በቫይረሱ የተጠቁ ሰዎችን የሚያድን ሳይሆን ተጋላጭ የሆኑ ግለሰቦች በቫይረሱ እንዳይያዙ የሚከላከል Pre-Exposure Prophylaxis (PrEP)ነው።

Via_zena ethiopia

@Addis_News
@Addis_News
Forwarded from aklilu
👍1
Training of Reduction on self-stigma and discrimination
September 30 to Oct 02- 2025