Forwarded from ፀአዳ ምስሎች (Dagi ( ጸ አ ዳ ))
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፒያሳ ኢትዮጵያ ሲኒማ ለተከታታይ 5 ሳምንታት አርብ 10 እና 12 ሰዓት ይታያል ከታህሳስ 3 ጀምሮ #ኪያ
#ኪያዬ ዛሬ ማታ በሆፕ ኢንተርቴይመንት
ነበር ወይ የገባሽው ቃል
ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል
ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
የኔ አለም ....
ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
በልብሽ ....
በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
በድንገት....
ብርሃን አለሜን በቅፅበት ብቀማ
እድሜዬን...
ለሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ
ተይ ኪያዬ .....ተይ ኪያዬ
ብርሃን ትዝታዬ
ተይ ኪያዬ ..... ተይ ኪያዬ
እንዴቴ ልመን ችዬ
አሃሃሃሃ....በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ....ስንለያይ
አሃሃሃሃ....ከደመናው ልቃ በልጣ
ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ ....እንደውው
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሸኚኝ አበባዬ
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሄድኩኝ አሜን ብዬ
ነበር ወይ የገባሽው ቃል
ሌላ ስትለምጅ ባንዴ የሚጣል
ልቤ አልቻለም አምኖ ሊቀበል
ሰማው አፍሽ በሌላ ሲምል
የኔ አለም ....
ብዙ አልፈን በፍቅር ታጅበን በዜማ
በልብሽ ....
በልቤ ተማምለን ማንም ሰው ሳይሰማ
በድንገት....
ብርሃን አለሜን በቅፅበት ብቀማ
እድሜዬን...
ለሰጠሽኝ ፍቅር ኳተንኩ በጨለማ
ተይ ኪያዬ .....ተይ ኪያዬ
ብርሃን ትዝታዬ
ተይ ኪያዬ ..... ተይ ኪያዬ
እንዴቴ ልመን ችዬ
አሃሃሃሃ....በቃ ልሂድ የኔ ሲሳይ
ደስ ካለሽ አዲስ ቀን ባይ ....ስንለያይ
አሃሃሃሃ....ከደመናው ልቃ በልጣ
ለኔም ፀሀይ እስክትወጣ ....እንደውው
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሸኚኝ አበባዬ
በይ ኪያዬ ....በይ ኪያዬ
ሄድኩኝ አሜን ብዬ