NEGUS Film production
246 subscribers
108 photos
6 videos
1 file
40 links
Download Telegram
ለማስታወስ ያክል
እነዚህን 3 ፊልሞች ያዘጋጁት ልጆች ከ6 አመት በፊት አንድ ላይ በጋራ ይሰሩ የነበሩ ትላልቅ አቅም ያላቸው ልጆች ናቸው ከዚህ በፊት በጋራ የሰሩት ትመጣለህ ብዬ የተሰኘው ፊልም በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል የተለያዩ ሽልማቶችንም አግኝቷል በየግላቸውም የተለያዩ ስራዎችን አድርሰውናል አሁን ደግሞ በተመሳሳይ ወቅት ሦስቱም የየራሳቸውን ስራ ይዘው መጥተው በፊልም እይታ ላይ መነቃቃትን ፈጥረዋል
#ብሩክ_ሞላ
#አልዓዛር_ሳለልኝ
#አቤል_ሀጎስ
ልናመሰግናቸው ይገባል 🙏🙏🙏
Forwarded from Seyoum Seyoum
Sey casting (models and actors,actress)
searching for new talent
Tv commercial
Models for event
BA's for promotions
Professional producers
Voice actor,actress

.
.
.
Call 0913303874/0935955515
https://t.me/CommercialActors
Forwarded from ፀአዳ ምስሎች (Dagi ( ጸ አ ዳ ))
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
በፒያሳ ኢትዮጵያ ሲኒማ ለተከታታይ 5 ሳምንታት አርብ 10 እና 12 ሰዓት ይታያል ከታህሳስ 3 ጀምሮ #ኪያ
እንኳን አደረሳችሁ
የካቲት 27/28/29 በተመረጡ ሲኒማ ቤቶች  የነፃነት ወርቅነህ አዲስ ሮማንስ ኮሜዲ ፊልም ይጠብቃችኋል
ሳቅማ ይሳቃል 😅😂😃
በብዙ ሰዎች ጥያቄ
የ#ኪያ ፊልም የማጀቢያ ሙዚቃ ቪዲዮ ሰርተን አጠናቀናል በቅርብ ቀን ይጠብቁ
በብዙ ሰዎች ጥያቄ
የ#ኪያ ፊልም የማጀቢያ ሙዚቃ ቪዲዮ ሰርተን አጠናቀናል በቅርብ ቀን ይጠብቁ
Forwarded from Chernet fikadu
ወደ 8622 P142 ብለው በመላክ ስለ እኔ ማወቅ የሚፈልጉትን ጥያቄ መጠየቅ ትችላላችሁ ።
ከFBI ደራሲና ዳይሬክተር ፦ የነፃነት ወርቅነህ አዲስ ሮማንስ ኮሜዲ ፊልም