Forwarded from TIKVAH-MAGAZINE
#ኪያ_ፊልም
ኪያ የሚል ስያሜ የተሰጠው ሙዚቃዊ የፍቅር ፊልም በርካታ ወጣትና አንጋፋ የጥበብ ሰዎች በተገኙበት ለምርቃት በቅቷል፡፡ ሰለሞን ሙሄና ማርታ ጎይቶምን ጨምሮ ከ300 በላይ ባለሙያዎች ተሳትፈውበታል የተባለለት ኪያ ሙዚቃዊ ፊልምን ሰርቶ ለማጠናቀቅ 9 ወራት ያህል ፈጅቷል ተብሏል፡፡
via ebs
#ቲክቫህ_ልዩ_ልዩ
@tikvahethmagazine @emush21

ቅዳሜ ማታ ስለ ኪያ ፊልም በቃና በ#Time ከዳናይት ጋር የነበረንን ቆይታ ይከታተሉ
#ኪያ ፊልም መታየቱን ቀጥሏል
#ኪያ ፊልም መታየቱን ቀጥሏል
#ኪያ ስላያችሁት ስለወደዳችሁት እንደወደዳችሁት በተለያየ መንገድ ስለገለፃችሁልን እና ሰዎች እንዲያዩት በማህበራዊ ድረ ገፆች እና በቃል በመናገራችሁ ከልብ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን
የተከበራችሁ የታላቁ ሩጫ ተሳታፊዎች ከሩጫ በኋላ አይምሮዋችሁን ዘና የሚያደርጉበት በብዙዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያገኘው ሙዚቃዊ የፍቅር ፊልም #ኪያ በሲኒማ ቤቶች ይጠብቃችኋል
ዛሬ የሚታይበትን ፕሮግራም 8123 ላይ በቀጥታ በመደወል ማወቅ ትችላላችሁ

ለማስታወስ ያክል
እነዚህን 3 ፊልሞች ያዘጋጁት ልጆች ከ6 አመት በፊት አንድ ላይ በጋራ ይሰሩ የነበሩ ትላልቅ አቅም ያላቸው ልጆች ናቸው ከዚህ በፊት በጋራ የሰሩት ትመጣለህ ብዬ የተሰኘው ፊልም በበርካቶች ዘንድ ተወዳጅነትን አትርፏል የተለያዩ ሽልማቶችንም አግኝቷል በየግላቸውም የተለያዩ ስራዎችን አድርሰውናል አሁን ደግሞ በተመሳሳይ ወቅት ሦስቱም የየራሳቸውን ስራ ይዘው መጥተው በፊልም እይታ ላይ መነቃቃትን ፈጥረዋል
#ብሩክ_ሞላ
#አልዓዛር_ሳለልኝ
#አቤል_ሀጎስ
ልናመሰግናቸው ይገባል 🙏🙏🙏