NEGUS Film production
@NEGUSFILMS
247
subscribers
108
photos
6
videos
1
file
40
links
Download Telegram
Join
NEGUS Film production
247 subscribers
NEGUS Film production
Channel created
NEGUS Film production
Channel photo updated
NEGUS Film production
ስሜት
NEGUS Film production
Reaction
NEGUS Film production
NEGUS Film production
in this summer...
NEGUS Film production
NEGUS Film production
NEGUS Film production
NEGUS Film production
የ[ኪያ] ፊልም አዘጋጅ አልዓዛር ሳለልኝ ከዚህ በፊት የዘፈን ግጥሞች በመድረስ፣የበርካታ ፊልሞችን ፅሁፍ በማስተካከል፣በፊልም ፅሁፍ እና
በበርካታ ፊልሞች በረዳት እና ዋና አዘጋጅነት የሰራ ጎበዝ ባለሙያ ነው
[ኪያ] የተሰኘውንም ፊልም በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅቶታል ከነሐሴ 16 ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች በመሄድ ይመልከቱ
ከዚህ በፊት ያዘጋጃቸው ፊልሞች ያቤፅ እና አንድ ሁለት
NEGUS Film production
NEGUS Film production
[ኪያ] ፊልምን በቆንጆ ሁኔታ የቀረፀው የJE123 ስቱዲዮ ባለቤት ጆሴፍ ኢቦንጎ(ዳኒ) ነው። ጆሲ ከዚህ በፊት የተለያዩ ፊልሞችን፣ የሙዚቃ ክሊፖችን፣የሰይፉን ሾው፣የፈታ ሾው እና ትላልቅ ሰርጎች እና ፕሮግራሞችን በመቅረፅ የስራውን ጥራት አሳይቷል። ከዚህ በፊት ከቀረፃቸው ፊልሞች በጥቂቱ ለመጥቀስ ረቡኒ፣ላምባ፣የፍቅር ቃል፣ታሽጓል፣3ተኛው ዐይን አሁን ደግሞ [ኪያ]
🎬
ከነሐሴ 16 ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይጠብቁ
🎥
[ኪያ]
NEGUS Film production
IN THIS SUMMER