Forwarded from Chernet fikadu
https://vote.lezashow.com/
ዘመኔ ፊልም ላይ የተጫወትኩትን ዘመኔ የተባለውን ገፀባህርይ ጥሩ ተጫውቶታል ያላችሁ ከላይ ባለው ሊንክ እየገባችሁ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ የሚለው ምርጫ ላይ ቸርነት-ዘመኔ የሚለውን በመንካት ድምፃችሁን ስጡኝ አመሰግናለሁ
ዘመኔ ፊልም ላይ የተጫወትኩትን ዘመኔ የተባለውን ገፀባህርይ ጥሩ ተጫውቶታል ያላችሁ ከላይ ባለው ሊንክ እየገባችሁ የአመቱ ምርጥ ተዋናይ የሚለው ምርጫ ላይ ቸርነት-ዘመኔ የሚለውን በመንካት ድምፃችሁን ስጡኝ አመሰግናለሁ
Forwarded from Chernet fikadu
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
ዘመኔን አይታችሁ የወደዳችሁት Google ላይ Vote.lezashow.com ብለቹ ግቡና
የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ-ዘመኔ
የአመቱ ምርጥ ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ-ዘመኔ
የአመቱ ምርጥ ፊልም- ዘመኔ
የሚል አለ እሱን መርጦ ወደታች ወርዶ vote የሚለውን በመንካት ድምፃችሁን ስጡን ለሌሎች ሼር ለማድረግ ሊንኩን እዛው ኮፒ ማድረግ ትችላላችሁ እናመሰግናለን
የአመቱ ምርጥ ተዋናይ ቸርነት ፍቃዱ-ዘመኔ
የአመቱ ምርጥ ተዋናይት ቃልኪዳን ጥበቡ-ዘመኔ
የአመቱ ምርጥ ፊልም- ዘመኔ
የሚል አለ እሱን መርጦ ወደታች ወርዶ vote የሚለውን በመንካት ድምፃችሁን ስጡን ለሌሎች ሼር ለማድረግ ሊንኩን እዛው ኮፒ ማድረግ ትችላላችሁ እናመሰግናለን
Forwarded from Chernet fikadu
በናንተው ድምፅ እና በባለሙያዎች ምርጫ ከእነዚህ ትላልቅ አርቲስቶች ጋር ለመጨረሻው ዙር የአመቱ ምርጥ ተዋናይ እጩ ሆኛለሁ
አሁንም ድምፃችሁን ስጡኝ
አመሰግናለሁ 🙏
vote.lezashow.com
አሁንም ድምፃችሁን ስጡኝ
አመሰግናለሁ 🙏
vote.lezashow.com