NEGUS Film production
247 subscribers
108 photos
6 videos
1 file
40 links
Download Telegram
Channel created
Channel photo updated
ስሜት
Reaction
in this summer...
የ[ኪያ] ፊልም አዘጋጅ አልዓዛር ሳለልኝ ከዚህ በፊት የዘፈን ግጥሞች በመድረስ፣የበርካታ ፊልሞችን ፅሁፍ በማስተካከል፣በፊልም ፅሁፍ እና
በበርካታ ፊልሞች በረዳት እና ዋና አዘጋጅነት የሰራ ጎበዝ ባለሙያ ነው
[ኪያ] የተሰኘውንም ፊልም በጥሩ ሁኔታ አዘጋጅቶታል ከነሐሴ 16 ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች በመሄድ ይመልከቱ

ከዚህ በፊት ያዘጋጃቸው ፊልሞች ያቤፅ እና አንድ ሁለት
[ኪያ] ፊልምን በቆንጆ ሁኔታ የቀረፀው የJE123 ስቱዲዮ ባለቤት ጆሴፍ ኢቦንጎ(ዳኒ) ነው። ጆሲ ከዚህ በፊት የተለያዩ ፊልሞችን፣ የሙዚቃ ክሊፖችን፣የሰይፉን ሾው፣የፈታ ሾው እና ትላልቅ ሰርጎች እና ፕሮግራሞችን በመቅረፅ የስራውን ጥራት አሳይቷል። ከዚህ በፊት ከቀረፃቸው ፊልሞች በጥቂቱ ለመጥቀስ ረቡኒ፣ላምባ፣የፍቅር ቃል፣ታሽጓል፣3ተኛው ዐይን አሁን ደግሞ [ኪያ] 🎬 ከነሐሴ 16 ጀምሮ በሁሉም ሲኒማ ቤቶች ይጠብቁ 🎥 [ኪያ]