NEW ELITE ACADEMY
308 subscribers
4.34K photos
42 videos
641 files
10 links
Download Telegram
ኒው ኤሊት አካዳሚ

                       ቀን፡-13/11/2018 ዓ.ም

የስብሰባ ጥሪ:- የተስተካከለ

ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ


ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል

         ከላይ በርዕሱ ለመግለፅ እንደተሞከረው የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት እሁድ ፣ ሐምሌ 19 ቀን 2018 ዓ.ም ተይዞ የነበረው ስብሰባ በቅዱስ ገብርኤል አመታዊ ክብረ በአል ምክንያት ወደ ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም   አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት

የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ

ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ እንዲገኙ እናሳስባለን ።

                                           
                   ት/ቤቱ

New Elite Academy

Date: July 20, 2026

Meeting Call: Adjusted

To all parents/legal guardians of New Elite Academy

Addis Ababa

Subject: Regarding the tuition fee increase for the 2026/27 academic year

As stated in the subject line above, the meeting that was scheduled for Sunday, July 26, 2026, to discuss the 2026/27 tuition fee increase with parents, has been moved to Saturday, July 25, 2026, due to the annual St. Gabriel's celebration. We have called a general meeting for parents on this day, and we look forward to your attendance.

Meeting Venue: New Elite Academy Campus - In front of Ayat 5 Condominium

Meeting Time: Starting from 2:30 PM (8:30 in local time)

Note: Since the discussion will start at the designated time, we kindly request that parents arrive at the school earlier.

The School
2👍2
ኒው ኤሊት አካዳሚ

የስብሰባ ጥሪ

ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ


ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል

        የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም   አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ በድጋሜ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት

የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ

ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ እንዲገኙ እናሳስባለን ።

                                           
                   ት/ቤቱ
2👍2
ኒው ኤሊት አካዳሚ

የስብሰባ ጥሪ

ለኒው ኤሊት አካዳሚ ወላጆች/ህጋዊ አሳዳጊዎች በሙሉ
አዲስ አበባ


ጉዳዩ፦ የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን ይመለከታል

        የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ጋር ለመወያየት ቅዳሜ ፣ ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም   አጠቃላይ ወላጆችን ስብሰባ የጠራን በመሆኑ ወላጆች በስብሰባው ላይ እንድትገኙ በድጋሜ ከወዲሁ ጥሪያችንን እናስተላልፋለን።

የስብሰባው ቦታ፡- ኒው ኤሊት አካዳሚ ግቢ - አያት አምስት ኮንዶሚኒየም ፊት ለፊት

የስብሰባ ሰዓት፡- ከሰዓት በኋላ 8:30 ጀምሮ

ማሳሰቢያ:- ውይይቱ በተጠቀሰው ሰዓት የሚጀመር በመሆኑ ወላጆች ቀደም ብለው በት/ቤቱ እንዲገኙ እናሳስባለን ።

                                           
                   ት/ቤቱ
👍1
ኒው ኤሊት አካዳሚ

ውድ ወላጆች/አሳዳጊዎች

        የ2019 ዓ/ም የትምህርት አገልግሎት ክፍያ ጭማሪን አስመልክቶ ከወላጆች ፣ ከቦርድ አባላት ፣ ከወላጅ ኮሚቴ አባላት እና ከክፍለ ከተማ ከተወከሉ ባለሙያ ጋር የነበረን ውይይት በሰለም ተጠናቋል ። ይህ ጭማሪ ከኬጂ 1 እስከ ኬጂ 3 ያጠቃልላል ።

👉 ካሉበት ሆነው የምዝገባ እና ወርሃዊ
  ክፍያ እንዲፈፅሙ ።

👍 የክፍያ ሁኔታ

       👉የወርሃዊ ክፍያ:-
4,500 ብር ( አራት ሺ አምስት መቶ ብር)

       👉የመመዝገቢያ ክፍያ:-
1,125 ብር(አንድ ሺ አንድ መቶ ሃያ አምስት ብር )

👉 ድምር:- 5,625 ( አምስት ሺ ስድስት መቶ ሃያ አምስት ብር)

✏️ ነባር ተማሪዎች በመክፈያ ኮድ ብቻ በአዋሽ ባንክ ካሉበት በመክፈል ልጅዎን ያስመዝግቡ።

   በዚህ አጋጣሚ አንደኛ ደረጃ ለ2019 ዓ.ም ሙሉ በሙሉ እንደማይኖር ለማስታወስ እንወዳለን ምክንያቱም እስከአሁን እኛን እየጠበቃችሁ ያላችሁ ወላጆች በተለያየ አጋጣሚ እየጠየቃችሁ ስለሆነ ነው ።

ለተጨማሪ መረጃ
0952110000
0952120000
                                           
                   ት/ቤቱ
👍41
ኒው ኤሊት አካዳሚ

​ውድ ወላጆች/አዳጊዎች

ጉዳዩ፡- የ2019 ዓ.ም ምዝገባን ይመለከታል

​በመጀመሪያ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የምዝገባ መርሃ-ግብርን አክብራችሁ ልጆቻችሁን በወቅቱ ላስመዘገባችሁ ወላጆች በሙሉ በትምህርት ቤቱ ስም የላቀ ምስጋናችንን እናቀርባለን።

​የመጀመሪያው የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን ሐምሌ 24 ቀን 2018 ዓ.ም የነበረ ቢሆንም፤ በተለያዩ ምክንያቶች በተቀመጠው ቀናት ውስጥ ማስመዝገብ ላልቻላችሁ ጥቂት ወላጆች ጥያቄ ምላሽ ለመስጠት ስንል የምዝገባ ጊዜውን ማራዘማችንን እንገልፃለን።

በዚህ መሰረት፡-
​አዲሱ የምዝገባ ማጠናቀቂያ ቀን እስከ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም  ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡- ከተጠቀሰው ቀን (ሐምሌ 28) በኋላ ተጨማሪ ቀናት የማይሰጥ መሆኑን አውቃችሁ በተሰጠው ጊዜ ውስጥ እንድታስመዘግቡ በጥብቅ እናሳስባለን።

​ት/ቤቱ

New Elite Academy

Dear Parents/Guardians

Subject: Regarding the 2026/27 Registration

​First, on behalf of the school, we express our highest gratitude to all parents who respected the 2026/27 academic year registration schedule and registered their children on time.

​Although the initial registration deadline was July 31, 2026 in response to requests from a few parents who were unable to register within the set dates for various reasons, we hereby announce that we have extended the registration period.

Accordingly:
​The new registration deadline will be until August 04, 2026 only.

Notice: Please be strongly advised to register within the given period, as no additional days will be granted after the specified date (August 04).

​The School
👍31
Dear Respected NEA parents and guardians,

We would like to inform you that for more information regarding any New Elite Academy, you can use the following phone numbers and this Telegram channel.

🤳 09 52 11 0000
🤳 09 52 12 0000

Telegram Channel :-  t.me/NEALSC

Thank you


ውድ የተከበራችሁ የኒ.ኤ.አ. ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፣

ማንኛውንም የኒው ኤሊት አካዳሚ የሚመለከት ተጨማሪ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ስልክ ቁጥሮች እና ይሄንን የቴሌግራም ቻናል መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

🤳 09 52 11 0000
🤳 09 52 12 0000

    የቴሌግራም ቻናል :-  t.me/NEALSC

እናመሰግናለን
👍2
ውድ የተከበራችሁ የኒ.ኤ.አ. ወላጆች እና አሳዳጊዎች ፣

የተማሪዎች ዩኒፎርም በወቅቱ እንዲደርስ የመለካት ስራ እና ክፍያ ከታች በተቀመጠው ስልክ በመደወል ማናገር ይጠበቅባችኋል ።

ዩኒፎርምን በሚመለከት
🤳 09 10793908

ደለለኝ ካሳሁን

እናመሰግናለን

Dear respected N.E.A. parents and guardians,

To ensure that students’ uniforms are ready and delivered on time, you are kindly requested to contact the person below by phone for measurements and payment arrangements.

For matters concerning uniforms:
📱 09 10793908
Delelign Kassahun

Thank you.
1