NB tutorial service
2.62K subscribers
79 photos
1 video
42 files
74 links
Our channel is dedicated to helping students and young learners improve their knowledge, prepare for exams, and succeed in their studies.
DM👉 @NB_tutorialservice
Download Telegram
🔵 እንኳን ለ2019 ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ 🙌

NB Tutorial Service
🤩7❤5
በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ለመማር አመልክታችሁ የመግቢያ ፈተና ጳጉሜን 04/2018 ዓ.ም የወሰዳችሁ ተማሪዎች ውጤት ዛሬ መስከረም 02/2019 ዓ.ም ይፋ ይሆናል።

በ2019 ዓ.ም በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በአፕላይድ ሳይንስ እና በኢንጂነሪንግ የትምህርት ዘርፎች ለመማር የመግቢያ ፈተና የተፈተናችሁ አመልካቾች በዛሬው ዕለት ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ጀምሮ ውጤታችሁ እንደሚለቀቅ ዩኒቨርሲቲው ገልጿል፡፡

@nbtutorialservice
❤3
#AASTU

AASTU CUTOFF POINT

For Engineering: Average score of 69.50 and above

For Applied Science: Average score of 48.00 and above

Link to see AASTU's STUs results:
https://www.aastu.edu.et/result/

@nbtutorialservice
🔵የሪሚዲያል መርሃ ግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ መቁረጫ ነጥብ ይፋ ሆነ።

@nbtutorialservice
👍1
AAU Self Sponsored cutoff point

https://admission.aau.edu.et/dashboard
ይህን link ተጠቅማችሁ ውጤታችሁን እዩ

@nbtutorialservice
❤2
የዩኒቨርሲቲ ምደባ ተለቋል ገብታችሁ እዩ።

Here is the link https://student.ethernet.edu.et/view-placement

@nbtutorialservice
የቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት በ2019 የትምህርት ዘመን በተፈጥሮ ሳይንስ ትምህርት መስኮች በሪሚዲያል መርሐግብር ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማሰልጠን ተዘጋጅቷል፡፡

ከላይ በምስሉ ላይ የተገለፀውን የመቁረጫ ነጥብ ያስመዘገባችሁ ተማሪዎች ለሪሚዲያል መርሐግብር የዩኒቨርሲቲ ቅበላ ብቁ መሆናቸውን ትምህርት ሚኒስቴር ያሳወቀ በመሆኑ፤ በቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት መመዝገብ እንደምትችሉ ተገልጿል፡፡

በኢንስቲትዩቱ በሪሚዲያል መርሐግብር የሚታቀፉ ከአዲስ አበባ ውጪ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ እና የመኝታ አገልግሎት የሚያገኙ ሲሆን፣ ከአዲስ አበባ የሚመጡ ተማሪዎች የምግብ አገልግት ብቻ ያገኛሉ፡፡

የማመልከቻ ጊዜ 👇
እስከ መስከረም 15/2019 ዓ.ም

የማመልከቻ ቦታ 👇
በአዲስ አበባ ዋና ካምፓስ፣ ከላምበረት መናኸሪያ 500 ሜትር አለፍ ብሎ ወደወሰን መስመር

አስፈላጊ ሰነዶች፡-
➻ የ11ኛ እና 12ኛ ከፍል ትራንስክሪፕት ዋናውና ኮፒው
➻ የ12ኛ ከፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፊኬት
➻ የፋይዳ መታወቂያ ዋናውና ኮፒው

(የመቁረጫ ነጥብ  እና  የትምህርት መስኮች  ዝርዝር  ከላይ በምስሉ ተያይዟል፡፡)

@nbtutorialservice
❤1👏1
Which is the largest continent?
Anonymous Quiz
10%
Africa
80%
Asia
8%
Europe
3%
Australia
❤1
🔵 እስኪ እነዚህን General question ሞክሩዋቸዉ 👍
❤6👍2
What is the chemical symbol for gold?
Anonymous Quiz
31%
Ag
62%
Au
4%
Fe
4%
Cu
👍3
Which is the largest ocean on Earth?
Anonymous Quiz
24%
Atlantic Ocean
5%
Idian Ocean
69%
Pacific Ocean
2%
Arctic Ocean
👍1
What is the unit of electrical resistance?
Anonymous Quiz
6%
Watt
21%
Volt
48%
Ohm
26%
Ampere
❤4
Which gas do plants mainly absorb during photosynthesis?
Anonymous Quiz
20%
Oxygen
5%
Nitrogen
71%
Carbon dioxide
4%
Hydrogen
❤2👏1
🔵 ይህንን ቻናል ለ5 ጓደኞቻችሁ Share በማድረግ ትምህርታዊ መረጃዎች እና ጥያቄዎች እንዲያገኙ አድርጉዋቸዉ 🙌

የቻናሉ ሊንክ 👇
https://t.me/NBtutorialservice